Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть በእርግዝና ወቅት የሚከሰት የደም ግፊት መንስኤ,ምልክቶች,የሚያስከትለው አደገኛ ችግር እና መፍትሄ| Blood pressure during pregnancy

  • Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ
  • 2022-07-05
  • 8525
በእርግዝና ወቅት የሚከሰት የደም ግፊት መንስኤ,ምልክቶች,የሚያስከትለው አደገኛ ችግር እና መፍትሄ| Blood pressure during pregnancy
  • ok logo

Скачать በእርግዝና ወቅት የሚከሰት የደም ግፊት መንስኤ,ምልክቶች,የሚያስከትለው አደገኛ ችግር እና መፍትሄ| Blood pressure during pregnancy бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно በእርግዝና ወቅት የሚከሰት የደም ግፊት መንስኤ,ምልክቶች,የሚያስከትለው አደገኛ ችግር እና መፍትሄ| Blood pressure during pregnancy или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку በእርግዝና ወቅት የሚከሰት የደም ግፊት መንስኤ,ምልክቶች,የሚያስከትለው አደገኛ ችግር እና መፍትሄ| Blood pressure during pregnancy бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео በእርግዝና ወቅት የሚከሰት የደም ግፊት መንስኤ,ምልክቶች,የሚያስከትለው አደገኛ ችግር እና መፍትሄ| Blood pressure during pregnancy

#youtube #Bloodpressure #የደምግፊት

አዲሱ የዩቱብ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ ደግፉኝ!
   / channel  

እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ ዶክተር ዮሀንስ እባላለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ጠቃሚ የጤና መረጃን ያግኙ! ሌሎች የሶሻል ማድያ ገፆቼን ከታች ተጭነው ይከታተሉ!

✅ ዶ/ር ዮሀንስ/Dr. Yohanes

👉 ለተጨማሪ የጤና መረጃ የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ!
https://t.me/HealtheducationDoctoryoh...

👉 የፌስቡክ ገፄን ይቀላቀሉ
  / doctoryohanes  



✍️ በእርግዝና ጊዜ የደም ግፊት መጨመር ምልክቶች

👉 በእርግዝና ጊዜ የደም ግፊትን መጠን ሲለካ ከ140 በ 90 ሚሊ ሜትር ሜሪኩሪ በላይ ከሆነ የደም ግፊትን መጠን መጨመር እንላለን፡፡ችግሩን የሚያስከትለው ትክክለኛ መንስኤ በእርግጠኝነት ባይታዎቅም የሰውነት ስብ መከማቸት፤የተመጣጠነ ምግብ አለመመገብ፤ለማሕፀን የሚደርሰው የደም ፍሰት መቀነስ እና ተፈጥሮአዊ ሁኔታን እንደ መንስኤ ይጠቀሳሉ፡፡

👉 ምልክቶች

🔵 ከፍተኛ የሆነ የራስ ምታት
🔵 ማዞር እና ብዥ ማለት
🔵 አረፋ የሆነ ሽንት/በሽንት ውስጥ የፕሮቲን መጠን መጨመር
🔵 ፈጣን የሆነ የሰውንት ክብደት መጨመር
🔵 የሆድ ሕመም
🔵 ከፍተኛ የሆነ ማቅለሽለሽ እና ማስመለስ
🔵 ትንፋሽ ማጠር
🔵 የሽንት መጠን መቀነስ ወይንም ምንም ሽንት አለመኖር
🔵 የእጅ፣ፊት እና እግር እብጠት
🔵 የሰዉነት ማንቀጠጥቀጥ

👉በእርግዝና ወቅት ለደም ግፊት አጋላጭ ሁኔታዎች

🔵 እድሜ ከ20ዓመት በታች ወይም ከ40 በላይ
🔵 እርግዝና የመጀመሪያ ከሆነ
🔵 ከበፊት እርግዝና ጋር ከ2 አመት በታች እና ከ10 አመት በላይ ከሆነ
🔵 ከእርግዝናው በፊት የደም ግፊት ችግር ያለባት ሴት
🔵 ከዚህ ቀደም ተመሳሳይ ችግር ከነበረ
🔵 በቤተሰብ ተመሳሳይ ችግር
🔵 የሰዉነት ክብደት መጨመር
🔵 ከአንድ በላይ ጽንስ ካለ
🔵 የስኳር ህመም

👉 ጽንሱ ላይ የሚከሰቱ ውስብስብ ችግሮች

🔵 የእድገት ዉስንነት
🔵 ያለጊዜዉ መወለድ
🔵 የአእምሮ ዝግመት
🔵 የሚጥል በሽታ ተጠቂ ሊሆን ይችላል
🔵 የመስማት እና የማየት ችግር ሊገጥመዉ ይችላል

👉 እናትየዉ ላይ የሚከሰቱ ውስብስብ ችግሮች

🔵 ደረት ላይ ፈሳሽ መኖር
🔵 የልብ ድካም
🔵 የጉበት ህመም
🔵 ከወሊድ በኋላ ከፍተኛ ደም መፍሰስ
🔵 ስትሮክ (ጭንቅላት ዉስጥ ደም መፍሰስ)

👉ህክምና

🔵 በቂ እረፍት ማግኘት
🔵 የጽንሱ የልብ ምት እና አተነፋፈስ በየጊዜዉ መከታተል
🔵 የእናትየዉን የደም ግፊት መጠን እና የሽንት መጠን ቶሎ ቶሎ መከታተል
🔵 የደም ግፊት መጠን የሚቀንሱ መድሐኒቶች
🔵 በእርግዝና ጊዜ የሚከሰት የደም ግፊት መጨመር ሲከሰት ጽንሱን እንዲወለድ ማደረግ ዋና መፍትሔ ነዉ፡፡

👉 በእርግዝና ጊዜ የሚከሰት የደም ግፊት መጨመር አንዳንድ ጊዜ ምንም ዓይነት ምልክትን ላያሳይ ስለሚችል አደጋ ላይ ይጥላል፡፡

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • በእርግዝና ጊዜ የሚከሰት የደም ግፊት መጨመር - ምክንያቶች፣ ምልክቶች እና መከላከያ
    በእርግዝና ጊዜ የሚከሰት የደም ግፊት መጨመር - ምክንያቶች፣ ምልክቶች እና መከላከያ
    10 месяцев назад
  • የደም ግፊት እንዴት ይለካል? ጥንቃቄዎችስ? #ፋና_ዜና #ፋና_90
    የደም ግፊት እንዴት ይለካል? ጥንቃቄዎችስ? #ፋና_ዜና #ፋና_90
    4 года назад
  • Грибок на ногтях — это последняя стадия. Первая — внутри
    Грибок на ногтях — это последняя стадия. Первая — внутри
    3 дня назад
  • መንታ እርግዝና
    መንታ እርግዝና
    3 года назад
  • በእርግዝና ጊዜ የሚከሰት የደም ግፊት መጨመር
    በእርግዝና ጊዜ የሚከሰት የደም ግፊት መጨመር
    1 год назад
  • ከእርግዝና ጋር የተያያዘ የደም ግፊት | Healthy Life
    ከእርግዝና ጋር የተያያዘ የደም ግፊት | Healthy Life
    4 года назад
  • በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ድንገተኛ የደም ግፊት መጨመር ፤ ምክንያቶች ፤ ህክምናው  | Preeclampsia cause and treatment
    በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ድንገተኛ የደም ግፊት መጨመር ፤ ምክንያቶች ፤ ህክምናው | Preeclampsia cause and treatment
    3 года назад
  • ШУМ В УШАХ ИСЧЕЗНЕТ НАВСЕГДА! Слух станет острым как в молодости, нажмите на эту точку | УПРАЖНЕНИЯ
    ШУМ В УШАХ ИСЧЕЗНЕТ НАВСЕГДА! Слух станет острым как в молодости, нажмите на эту точку | УПРАЖНЕНИЯ
    1 день назад
  • እርግዝና እና  የደም ማነስ | Healthy Life
    እርግዝና እና የደም ማነስ | Healthy Life
    4 года назад
  • Ethiopia| በእርግዝና ወቅት ሰባተኛው ወር እና ስምንተኛው ወር ሊያጋጥሙዎ የሚችሉ የአካልና የሰሜት ለውጦች::
    Ethiopia| በእርግዝና ወቅት ሰባተኛው ወር እና ስምንተኛው ወር ሊያጋጥሙዎ የሚችሉ የአካልና የሰሜት ለውጦች::
    5 лет назад
  • ለደም ግፊት መመገብ ያለባችሁ 16 ምርጥ ምግቦች| የደም ግፊት መጨመር| 16 best foods for high blood pressure
    ለደም ግፊት መመገብ ያለባችሁ 16 ምርጥ ምግቦች| የደም ግፊት መጨመር| 16 best foods for high blood pressure
    1 год назад
  • Стресс, паника, страхи, бессонница, давление, глаукома – избавит метод спецслужб КЛЮЧ Хасая Алиева
    Стресс, паника, страхи, бессонница, давление, глаукома – избавит метод спецслужб КЛЮЧ Хасая Алиева
    3 дня назад
  • Что пить, чтобы быстро улучшить кровообращение в ногах после 60? | ПАМЯТЬ И МОЗГ
    Что пить, чтобы быстро улучшить кровообращение в ногах после 60? | ПАМЯТЬ И МОЗГ
    1 день назад
  • የደም ግፊት ምንነት እና ለደም ግፊት መመገብ ያለባችሁ እና የሌለባችሁ ምግቦች| Blood pressure causes and deit plan
    የደም ግፊት ምንነት እና ለደም ግፊት መመገብ ያለባችሁ እና የሌለባችሁ ምግቦች| Blood pressure causes and deit plan
    2 года назад
  • Earn your carbohydrates
    Earn your carbohydrates
    2 дня назад
  • የደም ግፊት የመጀመሪያ 12 ምልክቶች| የደም ግፊት ምልክቶች| 12 Early sign of blood pressure before one months
    የደም ግፊት የመጀመሪያ 12 ምልክቶች| የደም ግፊት ምልክቶች| 12 Early sign of blood pressure before one months
    2 года назад
  • የደም ግፊት በመድሃኒት፣ምን ያህል ይቀነስ/How much to Lower the Blood Pressure for Hypertension
    የደም ግፊት በመድሃኒት፣ምን ያህል ይቀነስ/How much to Lower the Blood Pressure for Hypertension
    1 год назад
  • 1 ложка перед сном — и кишечник очистится сам: Ошибка, которую делают все после 50
    1 ложка перед сном — и кишечник очистится сам: Ошибка, которую делают все после 50
    1 день назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com