Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ድንገተኛ የደም ግፊት መጨመር ፤ ምክንያቶች ፤ ህክምናው | Preeclampsia cause and treatment

  • Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
  • 2022-10-25
  • 6729
በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ድንገተኛ የደም ግፊት መጨመር ፤ ምክንያቶች ፤ ህክምናው  | Preeclampsia cause and treatment
  • ok logo

Скачать በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ድንገተኛ የደም ግፊት መጨመር ፤ ምክንያቶች ፤ ህክምናው | Preeclampsia cause and treatment бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ድንገተኛ የደም ግፊት መጨመር ፤ ምክንያቶች ፤ ህክምናው | Preeclampsia cause and treatment или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ድንገተኛ የደም ግፊት መጨመር ፤ ምክንያቶች ፤ ህክምናው | Preeclampsia cause and treatment бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ድንገተኛ የደም ግፊት መጨመር ፤ ምክንያቶች ፤ ህክምናው | Preeclampsia cause and treatment

preeclampsia በእርግዝና ወቅት ሊከሰት የሚችል ድንገተኛ የደም ግፊት መጨመር ነው። ድንገተኛ የደም ግፊት ተያያዥ ምልክቶች ሲኖሩዎት ለምሳሌ በሽንት ውስጥ የፕሮቲን መኖር እናም የኩላሊት ወይም የጉበት ችግሮችን ያካትታል።እንዲሁም ዝቅተኛ የፕሌትሌቶች መጠን ሊኖራችሁ ይችላል ። ፕላትሌት ማለት የደም እንዲረጋ የሚረዱ የደም ሴል ነው። ድንገተኛ የደም ግፊት መጨመር በእርግዝና ወቅት ወይም ከወሊድ በኋላ ሊከሰት ይችላል። ድንገተኛ የደም ግፊት መጨመር በአጠቃላይ ከ 20 ሳምንታት እርግዝና ወይም ከ 5 ወራት እርግዝና በኋላ ይከሰታል። ነገር ግን በአንዳንድ ሁኔታዎችደግሞ , ቀደም ብሎ, ወይም ከወሊድ በኋላ ይከሰታል።
Eclampsia ከባድ የሆነ የድንገተኛ የደም ግፊት መጨመር እድገት ነው። በዚህ ሁኔታ ከፍተኛ የደም ግፊት ራስን መሳት ያስከትላል። ልክ እንደ ፕሪኤክላምፕሲያ, ኤክላምፕሲያ በእርግዝና ወቅት ወይም አልፎ አልፎ, ከወሊድ በኋላ ይከሰታል።

📌ድንገተኛ የደም ግፊት መጨመር በምን ይከሰታል? አንዳንድ ምክንያቶች preeclampsiaን ያስከትላሉ። እነዚህም
➣ የጄኔቲክ ምክንያቶች
➣የደም ቧንቧ ችግሮች
➣ በሽታ የመከላከያ ችግሮች
አንዳንድ ችግሮች በ ፕሪኤክላምፕሲያ የመያዝ እድልን ይጨምራሉ። እነዚህም :
➣ከ 40 ዓመት በላይ መሆን
➣ እንደ መንታ ያሉ እርግዝናዎች
➣ የቀድሞ እርግዝናችሁ ላይ ፕሪኤክላምፕሲያ ከተከሰተ
➣እርግዝናችሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሆነ
➣በቤተሰብ ፕሪኤክላምፕሲያ ከተከሰተባችሁ
➣ ከመጠን በላይ መወፈር እንደ የደም ግፊት፣ የስኳር በሽታ፣ የኩላሊት በሽታ፣ ሉፐስ ወይም ሌሎች በሽታ የመከላከል ችግሮች እና የሲክል ሴል በሽታ ያሉ የጤና ሁኔታዎች ካለባችሁ።
➣ በ IVF መንገድ እርጉዝ ከሆናችሁ
በ ፕሪኤክላምፕሲያን የመያዝ ሁኔታን ለመከላከል ምንም መንገድ የለም። ነገር ግን ዝቅተኛ መጠን ያለው አስፕሪን ከመጀመሪያዎቹ የእርግዝናችሁ 3 ወራት በኋላ መውሰድ በፕሪኤክላምፕሲያ የመያዝ እድላችሁን ይቀንሳል።
የቅድመ ወሊድ ክትትል ማድረግ ፕሪኤክላምፕሲያ እንዳይፈጠርባችሁ እና ውስብስብ ነገሮችን ለማስወገድ ይረዳል።

📌 የፕሪኤክላምፕሲያ ምልክቶች
ማወቅ ያለባችሁ የፕሪኤክላምፕሲያ ምልክቶች ላይታዩ ይችላሉ ። ምልክቶች ከታዩ ግን አንዳንድ የተለመዱት ፡ ➣የማያቋርጥ ራስ ምታት
➣የላይኛው የሆድ ህመም
➣ በእጃችሁ እና በፊታችሁ ላይ ያልተለመደ እብጠት ➣ድንገተኛ ክብደት መጨመር
➣ማቅለሽለሽ ወይም ማስመለስ
➣ የትንፋሽ እጥረት
➣እንደ ብዥ ያለ እይታ

ምርመራ በምታደርጉበት ወቅት የደም ግፊታችሁ 140/90 ሚሊሜትር ወይም ከዚያ በላይ መሆኑን ሊያውቅ ይችላል። የሽንት እና የደም ምርመራችሁም በሽንታችሁ ውስጥ ፕሮቲን፣ ያልተለመዱ የጉበት ኢንዛይሞች እና ዝቅተኛ የፕላትሌት ደረጃዎችን ሊያሳይ ይችላል።

በዚህ ጊዜ ዶክተራችሁ nonstress test በመጠቀም የህፃኑን ሁኔታ ይከታተላል። nonstress test ህፃኑ በሚንቀሳቀስበት ጊዜ የሕፃኑ የልብ ምት እንዴት እንደሚለወጥ የሚለካ ቀላል ምርመራ ነው። እንዲሁም ደግሞ የፈሳሽ መጠናችሁን እና የልጁን ጤና ለመፈተሽ አልትራሳውንድ ምርመራ ይካሄዳል።

📌ለፕሪኤክላምፕሲያ ሕክምናው ምንድነው?
በእርግዝና ወቅት ለፕሪኤክላምፕሲያ የሚመከረው ሕክምና ልጁን መውለድ ነው። ህፃኑን መውለድ ሁኔታው ​​​​እንዳይባባስ ይከላከላል።
በ 37 ሳምንታት ወይም ከዚያ በላይ ከሆናችሁ ሐኪሙ በምጥ እንድትወልዱ ሊያደርግ ይችላል። በዚህ ጊዜ ልጅዎ በበቂ ሁኔታ ያደገ ስለሆነ ያለ ጊዜው ተወለደ አይባልም።
ከ 37 ሳምንታት በፊት ሆኗችሁ ፕሪኤክላምፕሲያ ካለባችሁ አወላለዳችሁ የሁለታችሁንም ጤንነት ታስቦበት መሆን ይኖርበታል። ይህ በብዙ ነገሮች ላይ የተመሰረተ ነው። የልጁ የእርግዝና ጊዜ፣ ምጥ መጀመሩ አለመጀመሩ እና በሽታው ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ታይቶ መሆን ይኖርበታል።
ስለዚህም ልጁን መውለድ አብዛኛውን ጊዜ ችግሩን ይፈታል።
በእርግዝና ወቅታችሁ በአንዳንድ ሁኔታዎች ዶክተራችሁ የደም ግፊታችሁን ለመቀነስ የሚረዱ መድሃኒቶችን ሊያዝላችሁ ይችላል። እንዲሁም የልጁን ሳንባ በፍጥነት እንዲያድግ የስቴሮይድ ክትባት ሊሰጣችሁ ይችላል።

የፕሪኤክላምፕሲያ ህክምና የሚደረገው በሽታው ቀላል ወይም ከባድ እንደሆነ ታይቶ ነው። ለምሳሌ የከባድ ፕሪኤክላምፕሲያ ምልክቶች :
➣ የሕፃኑ የልብ ምት መለወጥ
➣ የሆድ ህመም
➣ራስን መሳት
➣ የተዳከመ የኩላሊት ወይም የጉበት ተግባር
➣ በሳንባ ውስጥ የሚኖር ፈሳሽ

እነዚህ ከባድ የፕሪኤክላምፕሲያ ምልክቶች ካጋጠሙአችሁ አፋጣኝ የሕክምና ክትትል ማግኘት ይኖርባችኋል። በእርግዝና ወቅት ያልተለመዱ ምልክቶች ካጋጠሙአችሁ ወደ ሀኪም ቤት መሄድ ይኖርባችኋል። ምክንያቱም ዋናው ነገር የእናንተ እና የልጁ ጤና መሆኑን መዘንጋት የለባችሁም።

📌ከወሊድ በኋላ የሚደረግ ሕክምና
ህፃኑ ከተወለደ በኋላ የፕሪኤክላምፕሲያ ምልክቶች በ 48 ሰአታት ውስጥ ይጠፋሉ። ፕሪኤክላምፕሲያ ላለባቸው ብዙ ሴቶች ምልክቶቹ ከወለዱ በኋላ እንደሚጠፉ እና የጉበት እና የኩላሊት ስራ በጥቂት ወራት ውስጥ ወደ መደበኛ ሁኔታ እንደሚመለሱ ጥናቶች ያመላክታሉ።
ነገር ግን, ምንም እንኳን ጤናማ እርግዝና ቢኖራችሁም ፕሪኤክላምፕሲያ ከወሊድ በኋላ ሊከሰት ይችላል።
ከጤናማ እርግዝናችሁ በኋላ ወይም ልጅ ከወለዳችሁ በኋላ የፕሪኤክላምፕሲያ ምልክቶችን ካያችሁ ሐኪም ማየት ይኖርባችኋል።

📌የፕሪኤክላምፕሲያ የሚፈጥረው ችግሮች ምንድ ናቸው?
ፕሪኤክላምፕሲያ በጣም ከባድ የሆነ በሽታ ነው። ካልታከማችሁ ለእናንተ እና ለልጁ ሕይወት አስጊ ሊሆን ይችላል።
➣በዝቅተኛ የፕሌትሌት መጠን ምክንያት የደም መፍሰስ ችግር
➣የእንግዴ ልጅ መፈንዳት
➣ በጉበት ላይ የሚደርስ ጉዳት
➣የኩላሊት failure
➣የሳንባ እብጠት
➣ የሚጥል በሽታ

#እርግዝና
#preeclampsia
#youtubevideos

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • በእርግዝና ጊዜ የሚከሰት የደም ግፊት መጨመር
    በእርግዝና ጊዜ የሚከሰት የደም ግፊት መጨመር
    1 год назад
  • 🟢 አዲስ ዝማሬ
    🟢 አዲስ ዝማሬ " ናፍቆት " | NAFKOT | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ | ገጣሚ ሕሊና ደሳለኝ @-mahtot
    2 года назад
  • በሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ለምትሰቃዩ🚨 ይህ ቪዲዮ ለእናንተ ነው። ምልክቶቹን እና መፍትሄዎቹን (UTI) ያገኙታል።
    በሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ለምትሰቃዩ🚨 ይህ ቪዲዮ ለእናንተ ነው። ምልክቶቹን እና መፍትሄዎቹን (UTI) ያገኙታል።
    2 года назад
  • በእርግዝና ጊዜ የሚከሰት የደም ግፊት መጨመር - ምክንያቶች፣ ምልክቶች እና መከላከያ
    በእርግዝና ጊዜ የሚከሰት የደም ግፊት መጨመር - ምክንያቶች፣ ምልክቶች እና መከላከያ
    10 месяцев назад
  • Преэклампсия
    Преэклампсия
    3 года назад
  • Hypertensive disorders during pregnancy part 1....in Amharic
    Hypertensive disorders during pregnancy part 1....in Amharic
    1 год назад
  • Preeclampsia & eclampsia - causes, symptoms, diagnosis, treatment, pathology
    Preeclampsia & eclampsia - causes, symptoms, diagnosis, treatment, pathology
    2 года назад
  • ቅድመ እርግዝና ጥንቃቄ- pre pregnancy care in Amharic - Dr. Zimare on TenaSeb
    ቅድመ እርግዝና ጥንቃቄ- pre pregnancy care in Amharic - Dr. Zimare on TenaSeb
    4 года назад
  • Ethiopia | አደገኛ የደም ግፊት በሽታ መንስኤ፣ ምልክት እና መፍትሄ በዶ/ር አቅሌሲያ ሻውል!
    Ethiopia | አደገኛ የደም ግፊት በሽታ መንስኤ፣ ምልክት እና መፍትሄ በዶ/ር አቅሌሲያ ሻውል!
    6 лет назад
  • ስትሮክ | Stroke
    ስትሮክ | Stroke
    1 год назад
  • Approach and Management of Tubal Ectopic pregnancy By Dr. Dawit Mesfin | Blue Health Virtual Seminar
    Approach and Management of Tubal Ectopic pregnancy By Dr. Dawit Mesfin | Blue Health Virtual Seminar
    3 года назад
  • Патофизиология преэклампсии
    Патофизиология преэклампсии
    5 лет назад
  • ከወሊድ በኋላ የሚከሰት የደም መፍሰስ አስጊ ነውን? | Healthy Life
    ከወሊድ በኋላ የሚከሰት የደም መፍሰስ አስጊ ነውን? | Healthy Life
    4 года назад
  • በእርግዝና ወቅት የሚከሰት የደም ግፊት መንስኤ,ምልክቶች,የሚያስከትለው አደገኛ ችግር እና መፍትሄ| Blood pressure during pregnancy
    በእርግዝና ወቅት የሚከሰት የደም ግፊት መንስኤ,ምልክቶች,የሚያስከትለው አደገኛ ችግር እና መፍትሄ| Blood pressure during pregnancy
    3 года назад
  • ከእርግዝና ጋር የተያያዘ የደም ግፊት | Healthy Life
    ከእርግዝና ጋር የተያያዘ የደም ግፊት | Healthy Life
    4 года назад
  • ሁለት ሚስት አስቂኝ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 43 S3 Episode 43 | hulet mist part 43 | Ethiopian amharic film | አማርኛ ፊልም
    ሁለት ሚስት አስቂኝ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 43 S3 Episode 43 | hulet mist part 43 | Ethiopian amharic film | አማርኛ ፊልም
    1 день назад
  • Preeclampsia part 3 in amharic
    Preeclampsia part 3 in amharic
    11 месяцев назад
  • Preeclampsia (Eclampsia) in Pregnancy Nursing Review: Pathophysiology, Symptoms, NCLEX
    Preeclampsia (Eclampsia) in Pregnancy Nursing Review: Pathophysiology, Symptoms, NCLEX
    5 лет назад
  • ...አንተን ተከትሎ ህዝቡን  በቲክቶክ ስታስሯጠው ነበር… ምንድነው? ያለፈው መከራ ብዛቱ ..መሀመድ አመዴ ከፈረንሳይ ይቅርታ ጠየቀ.. Seifu on EBS
    ...አንተን ተከትሎ ህዝቡን በቲክቶክ ስታስሯጠው ነበር… ምንድነው? ያለፈው መከራ ብዛቱ ..መሀመድ አመዴ ከፈረንሳይ ይቅርታ ጠየቀ.. Seifu on EBS
    1 год назад
  • የሱዳን ክስ፣
    የሱዳን ክስ፣ "እንደ አበደ ውሻ"፣ "ለሻዕቢያ አንፈቅድለትም"
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com