Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть የስምንተኛው ሳምንት እርግዝና ምልክቶች እና የፅንሱ እድገት | The symptoms of 8 week pregnancy and fetus growth

  • Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
  • 2022-11-07
  • 26378
የስምንተኛው ሳምንት እርግዝና ምልክቶች እና የፅንሱ እድገት | The symptoms of 8 week pregnancy and fetus growth
  • ok logo

Скачать የስምንተኛው ሳምንት እርግዝና ምልክቶች እና የፅንሱ እድገት | The symptoms of 8 week pregnancy and fetus growth бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно የስምንተኛው ሳምንት እርግዝና ምልክቶች እና የፅንሱ እድገት | The symptoms of 8 week pregnancy and fetus growth или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку የስምንተኛው ሳምንት እርግዝና ምልክቶች እና የፅንሱ እድገት | The symptoms of 8 week pregnancy and fetus growth бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео የስምንተኛው ሳምንት እርግዝና ምልክቶች እና የፅንሱ እድገት | The symptoms of 8 week pregnancy and fetus growth

የልጃችሁ እድገት በዚህ ሳምንት የእጆቹ እና እግሮቹ ጥቃቅን ጣቶች እየተፈጠሩ ነው። እናም እጆቹ በክርን እና የእጅ አንጓዎች ላይ መታጠፍ ይችላሉ። በዚህ ጊዜ አይኖቹ ቀለም ማዳበር ይጀምራሉ እና የጾታ ብልቶቹም እንዲሁ ይፈጠራሉ, በዚህ ጊዜ ፆታውን መገመት የሚቻል ይሆናል።


ውጫዊ ገፅታው ብቻ አይደለም በማደግ ላይ ያሉት የውስጥ አካላቱም እንዲሁ እድገቶችን ያደርጋሉ። አንጀቱ በዚህ ጊዜ በሚፈጠርበት ሰዓት በልጁ ሆድ እቃ ውስጥ በቂ ቦታ ስለሌለ ከእትብቱ ውስጥ ቦታ መያዝ ይጀምራል። በዚህ የመጀመሪያ ደረጃ ላይ እንኳን, አንጀቱ ቆሻሻን ከሰውነት ለማስወገድ እየሰራ ነው።
ከአንድ ወር በኋላ, በትንሽ ልጃችሁ ሆድ ውስጥ ብዙ ቦታ ሲኖር, አንጀቱ ከ እትብቱ ወጥቶ ወደ ሆዱ ይመለሳል። በ 8 ሳምንታት እርግዝና ፅንሱ ብዙም ሳይቆይ, እድገቱ በፍጥነት ይጨምራል። ልጃችሁ በዚህ ሳምንት የኢንጆሪ ፍሬ መጠን ያክል ነው ማለትም ከ 0.5 እስከ 0.6 ኢንች ርዝማኔ አለው።


የስምንት ሳምንታት እርጉዝ በምትሆኑበት ጊዜ የእርግዝና ምልክቶች በከፍተኛ ፍጥነት ይጨምራሉ። ልብሶቻችሁ ትንሽ ያዝ ማድረግ ሊጀምሩ ይችላሉ። ደስ የማይል ምልክቶች ሊያጋጥሟችሁ ይችላሉ። ማወቅ ያለባችሁ ነገር በሁሉም ሴቶች ላይ የእርግዝና ምልክቶች የተለያየ ነው። ሁሉም እርግዝና አንድ አይደለም። እርግዝና በእያንዳንዱ ሴት ላይ የተለያየ ነው።


📌 የ 8 ሳምንታት እርግዝና ምልክቶች
በስምንት ሳምንት ነፍሰ ጡር ጊዜ፣ ሊያጋጥሙአችሁ የሚችሉ አንዳንድ ምልክቶች አሉ። እነዚህም፡-


➣የጠዋት ህመም ፦ የማቅለሽለሽ ስሜትን እና እንዲያውም ማስመለስ በዚህ ሳምንትም የሚያጋጥማችሁ ይሆናል። ጥሩ ጎኑ እነዚህ የህመም ስሜት ምልክቶች ከ አራተኛው ወራችሁ ጀምረው ይቀንሳሉ።


➣ የምግብ እና የማሽተት ጥላቻ
ከዚህ በፊት የማይረብሿችሁ አንዳንድ ጣዕም እና ሽታዎች አሁን ላይ ሊረብሿችሁ ይችላሉ። ይህም የሚሆነው በሆርሞኖች መጨመር ምክንያት ነው።


➣ ተቅማጥ
የምግብ መፍጫ ስርዓታችሁ አሁን የበለጠ ስሜታዊ ሊሆን ይችላል። ጤናማ የአመጋገብ መመገብ እና በቂ ውሃ መጠጣት የሚኖርባችሁ ይሆናል። ተቅማጥ ከ 24 ሰአታት በላይ የሚቆይ ከሆነ ወይም ከሌሎች ምልክቶች ጋር አብሮ ከሆነ ህክምና ማድረግ ይኖርባችኋል።


➣ በተደጋጋሚ የሽንት መሽናት
አሁንም በዚህ ጊዜ በተደጋጋሚ መሽናት ሊያጋጥማችሁ ይችላል። በተለይም ደግሞ ፅንሱ ሲያድግ እና ማህፀናችሁ እየሰፋ በሚሄድበት ጊዜ ይህ ምልክት በቀሪው እርግዝናችሁ ውስጥ የሚያጋጥማችሁ ይሆናል።


➣ የሆድ ቁርጠት.
ይህ ምልክት ከማህፀናችሁ ቀጣይ እድገት ጋር ሊዛመድ ይችላል።ነገር ግን ቁርጠቱ ከባድ ከሆነ ችግሮችን ለማስወገድ በአፋጣኝ ህክምና ማድረግ የሚኖርባችሁ ይሆናል።


➣የጀርባ ህመም
የስምንት ሳምንታት እርጉዝ በምትሆኑበት ጊዜ የጀርባ ህመም ሊገጥማችሁ ይችላል።በተለይም በታችኛው ጀርባችሁ አካባቢ። ክብደታችሁ እያደገ በሚሄድበት ጊዜ ማህፀናችሁን ለማስተናገድ በጀርባችሁ በኩል ያሉት ጡንቻዎች ከወትሮው በበለጠ ስለሚሰሩ ነው።


➣ የ ነጠብጣብ የደም መፍሰስ.
ነጠብጣብ ደም መፍሰስ መደበኛ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን፣ የጭንቀት መንስኤ ከሆነ ህክምና ማድረግ የሚኖርባችሁ ይሆናል።


➣ ድካም
በእርግዝና ጊዜያችሁ የፕሮጄስትሮን መጠን እየጨመረ ስለሚሄድ ከወትሮው የበለጠ ድካም እንዲሰማችሁ ሊያደርግ ይችላል።


➣ የመተኛት ችግር
የሆርሞን ደረጃዎች መለወጥ, ምቾት ማጣት እና ወደ መጸዳጃ ቤት መመላለስ ብዙውን ጊዜ የ እንቅልፍ መረበሽን ይጨምራሉ። ስለዚህም ከመተኛታችሁ በፊት ሞቅ ያለ ወተት መጠጣት ወይም ገላችሁን ሰላማዊ እንቅልፍ እንድታገኙ ይረዳችኋል። ለ አንዳንድ ሴቶች ደግሞ በግራ ጎናቸው መተኛት ጠቃሚ ነው። ምክንያቱም የደም ዝውውርን ያሻሽላል። እንዲሁም ትራስ በጉልበቶቻችሁ መካከል ማስቀመጥ የበለጠ ምቾት እንዲሰማችሁ ያደርጋል።


📌 የ 8 ሳምንታት እርግዝና: ሊታሰብባቸው የሚገቡ ነገሮች


➣የሚለጠጡ እና ምቾት ያላቸውን ልብሶች መልበስ ይኖርባችኋል።እንዲሁም ከዚህ በኋላ ጠባብ ሱሪዎችን መልበስ የለባችሁም።
➣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በማድረግ እንክብካቤ ማድረግ ይኖርባችኋል። ከእርግዝናዎ በፊት በትክክል ንቁ መሆን እና ጥሩ እንክብካቤ ማግኘት አስፈላጊ ነው።
➣ተገቢውን የፅንስ ክትትል ማድረግ የሚኖርባችሁ ይሆናል።


#እርግዝና
#education
#health

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • Авиация США сбила самолёт РФ / Иран атаковал НАТО
    Авиация США сбила самолёт РФ / Иран атаковал НАТО
    2 часа назад
  • የሁለት ወር እርግዝና ምልክቶች /እኔ ጋር ምን አዲስ? /Two Months pregnancy​@seifuonebs @donkeytube.eshetumelese
    የሁለት ወር እርግዝና ምልክቶች /እኔ ጋር ምን አዲስ? /Two Months pregnancy​@seifuonebs @donkeytube.eshetumelese
    2 года назад
  • እርጉዝ ሴት መጠቀም የሌለባት 7 ምግቦች | 7 foods that a pregnant woman should avoid | Dr. Fasil #ebs #donkeytube
    እርጉዝ ሴት መጠቀም የሌለባት 7 ምግቦች | 7 foods that a pregnant woman should avoid | Dr. Fasil #ebs #donkeytube
    1 год назад
  • በእርግዝና ግዜ ደም መፍሰስ በጣም አደገኛ ነው! ደም ሲፈሰኝ ምን ማድረግ አለብኝ?
    በእርግዝና ግዜ ደም መፍሰስ በጣም አደገኛ ነው! ደም ሲፈሰኝ ምን ማድረግ አለብኝ?
    2 года назад
  • አልትራሳውንድ እና እርግዝና! Ultrasound in pregnancy!
    አልትራሳውንድ እና እርግዝና! Ultrasound in pregnancy!
    4 года назад
  • Расслабляющая музыка, исцеляющая от стресса, беспокойства и депрессивных состояний, исцеляет #19
    Расслабляющая музыка, исцеляющая от стресса, беспокойства и депрессивных состояний, исцеляет #19
    11 месяцев назад
  • ስምንተኛ ወር እርግዝና//8 months pregnancy
    ስምንተኛ ወር እርግዝና//8 months pregnancy
    2 года назад
  • Музыка лечит сердце и сосуды🌸 Успокаивающая музыка восстанавливает нервную систему,расслабляющая
    Музыка лечит сердце и сосуды🌸 Успокаивающая музыка восстанавливает нервную систему,расслабляющая
  • Кадыров эвакуирует детей. Москве не хватает денег. Крах бизнеса. Сбит российский вертолет | ВОЗДУХ
    Кадыров эвакуирует детей. Москве не хватает денег. Крах бизнеса. Сбит российский вертолет | ВОЗДУХ
    12 часов назад
  • የወንድ ልጅ ቁጥር ለምን አነሰ? | መንስኤዉን በዚህ ቪዲዮ ያገኛሉ! #AlivePodcast #AbrhamFantu #health
    የወንድ ልጅ ቁጥር ለምን አነሰ? | መንስኤዉን በዚህ ቪዲዮ ያገኛሉ! #AlivePodcast #AbrhamFantu #health
    5 месяцев назад
  • 🔴 የእርግዝና አራተኛው ወር
    🔴 የእርግዝና አራተኛው ወር
    2 года назад
  • የእርግዝና የመጀመሪያ 8 ሳምንታት ምልክቶች እና ፅንሱ የሚያድግበት ሁኔታ| 8 weeks pregnancy sign and fetal development
    የእርግዝና የመጀመሪያ 8 ሳምንታት ምልክቶች እና ፅንሱ የሚያድግበት ሁኔታ| 8 weeks pregnancy sign and fetal development
    3 года назад
  • የእርግዝና 7ኛው ሳምንት ምልክቶች | The sign of week 7 pregnancy
    የእርግዝና 7ኛው ሳምንት ምልክቶች | The sign of week 7 pregnancy
    3 года назад
  • የእርግዝና 9ኛ ሳምንት/pregnancy week - 9
    የእርግዝና 9ኛ ሳምንት/pregnancy week - 9
    1 год назад
  • Рукья защита от сихр.порча.колдовство. джинн | по воле АЛЛАХА | Мишари Рашид #quranuz #рукия
    Рукья защита от сихр.порча.колдовство. джинн | по воле АЛЛАХА | Мишари Рашид #quranuz #рукия
    1 год назад
  • ВОССТАНОВЛЕНИЕ НЕРВНОЙ СИСТЕМЫ 🌿 Нежная музыка, успокаивает нервную систему и радует душу #84
    ВОССТАНОВЛЕНИЕ НЕРВНОЙ СИСТЕМЫ 🌿 Нежная музыка, успокаивает нервную систему и радует душу #84
  • አብርሽ ዳኒ እና ሩታን አሳበዳቸው.ፍላሹ ባዶ ሆኖ ተገኘ😱🥹
    አብርሽ ዳኒ እና ሩታን አሳበዳቸው.ፍላሹ ባዶ ሆኖ ተገኘ😱🥹
    9 часов назад
  • የእርግዝና የመጀመሪያ አንድ ሳምንታት ምልክቶች |  The sign of one week pregnancy
    የእርግዝና የመጀመሪያ አንድ ሳምንታት ምልክቶች | The sign of one week pregnancy
    3 года назад
  • የእርግዝና አስራአንደኛ ሳምንት//11 weeks pregnant ;What to Expect
    የእርግዝና አስራአንደኛ ሳምንት//11 weeks pregnant ;What to Expect
    3 года назад
  • የሶስት ወር እርግዝና/በዚህ ወር እኔ ምን ገጠመኝ? 3 months Pregnacy @seifuonebs @donkeytube.eshetumelese @derenews9281
    የሶስት ወር እርግዝና/በዚህ ወር እኔ ምን ገጠመኝ? 3 months Pregnacy @seifuonebs @donkeytube.eshetumelese @derenews9281
    2 года назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com