Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть የእርግዝና 7ኛው ሳምንት ምልክቶች | The sign of week 7 pregnancy

  • Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
  • 2022-11-05
  • 27543
የእርግዝና 7ኛው ሳምንት ምልክቶች | The sign of week 7 pregnancy
  • ok logo

Скачать የእርግዝና 7ኛው ሳምንት ምልክቶች | The sign of week 7 pregnancy бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно የእርግዝና 7ኛው ሳምንት ምልክቶች | The sign of week 7 pregnancy или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку የእርግዝና 7ኛው ሳምንት ምልክቶች | The sign of week 7 pregnancy бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео የእርግዝና 7ኛው ሳምንት ምልክቶች | The sign of week 7 pregnancy

በዚህ ጊዜ፣ እርጉዝ መሆናችሁን አውቃችኋል። ነገር ግን አንዳንድ ሴቶች እስከዚህ ሳምንት ድረስ በእርግጠኝነት እርጉዝ መሆናቸውን አያውቁም። በተለይም ደግሞ ምርመራ ካላደረጉ። በዚህ ጊዜ ምናልባት ክብደት ልትቀንሱ ትችላላችሁ። በተለይም በጠዋት ህመም ምክንያት ክብደታችሁ ሊቀንስ ይችላል።
ጡቶቻችሁ እያደጉ ይሄዳሉ። ልብስ በምትለብሱበት ጊዜ ምቾት ላይሰማችሁ ይችላል።

📌ፅንሱ ምን ይመስላል ?
ልጃችሁ በዚህ ሳምንት ወደ 1/4 ኢንች ርዝመት አለው እና አሁንም እንደ ፅንስ ይቆጠራል። ትንሹ የአከርካሪ ጅራቱ እየቀነሰ ይሄዳል እና ብዙም ሳይቆይ ይጠፋል። በዚህ ሳምንት የልጁ ጭንቅላት እና ፊት እያደገ ነው። የአፍንጫ ቀዳዳዎቹ ይታያሉ እና የዓይን ሌንሶች መፈጠር ይጀምራሉ። መቅዘፊያ የሚመስሉት እጆቹ እና እግሮች እንዲሁ ይፈጠራሉ።

📌የ 7 ሳምንት የእርግዝና ምልክቶች
በዚህ ሳምንት የምታዩት የእርግዝና ምልክቶች ከዚህ በፊት ባሉት ሳምንታት ካያችኋቸው ምልክቶች ጋር አንድ ናቸው። ነገር ግን ይበልጥ ግልፅ እየሆኑ የሚመጡበት ሳምንት ነው። እናም እነዚህ ምልክቶች የሚያበሳጩ ወይም አድካሚ ምልክቶች ሊሆኑ ይችላሉ። እነዚህም

➣ማቅለሽለሽ ፣ ማስመለስ
ምልክቶቹ በጣም ከባድ ከሆኑ እና ምንም አይነት ምግብ ወይም ፈሳሽ ከ24 ሰአታት በላይ ማቆየት ካልቻልቻላችሁ የሃይፐርሜሲስ ግራቪዳረም ምልክት ሊሆን ስለሚችል ህክምና ማድረግ ይኖርባችኋል። ይህም ማለት በጣም የከፋ የጠዋት ሕመም ነው።
➣ በተደጋጋሚ ሽንት መሽናት
➣ የጡት ጫፎች መጥቆር
➣ ድካም
➣ የምግብ ጥላቻ እና አምሮት
የምግብ ጥላቻ እና ማቅለሽለሽ በእርግዝናችሁ ጊዜ ሁሉ ሊቆይ ይችላል ነገር ግን ለአብዛኛዎቹ ሴቶች ከመጀመሪያው ሶስት ወር በኋላ ይቀንስላቸዋል።
➣ መለስተኛ ዳሌ ህመም
➣ከመጠን በላይ ምራቅ ማመንጨት
ከመጠን በላይ ምራቅ በዚህ ሳምንት ሊያጋጥማችሁ የሚችል የሚያበሳጭ ምልክት ነው። ለዚህም ምክንያቱ የሆርሞኖች ለውጥ ሊሆን ይችላል። ስኳር የሌለው ማስቲካ ማኘክ ወይም ከረሜላዎችን በመምጠጥ ስሜቱን መቀነስ ትችላላችሁ። ብዙ ውሃ መጠጣትም አስፈላጊ ነው።
➣ ድካም
በመጀመሪያዎቹ እና በሦስተኛው ወር አጋማሽ ላይ ድካም የተለመደ ነው። ይህም የሚሆንበት ምክንያት የፕሮጀስትሮን ሆርሞን በሰውነታችሁ ውስጥ እየጨመረ ስለሚሄድ ነው። በዚህም ምክንያት እንቅልፍ እንቅልፍ ይላችኋል። ለዚህም መተኛት ወይም እረፍ ማድረጉ ጥሩ መፍትሄ ነው። ጉልበትን ለመጨመር ሌላኛው መንገድ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ነው።
➣ቀላል እና ነጠብጣብ የደም መፍሰስ
ቀላል እና ነጠብጣብ የደም መፍሰስ መደበኛ እና በዚህ የእርግዝናችሁ ሳምንት ሊያጋጥማችሁ የሚችል ምልክት ነው። በተለይም ደግሞ ግንኙነት ካረጋችሁ በኋሏ።

📌በዚህ ሳምንት ማድረግ ያለባችሁ ነገሮች
➣ሰፋ ያሉ እና የማያጣብቁ እንዲሁም ከጥጥ የተሰሩ ልብሶችን መልበስ ይኖርባችኋል። ይልም ምቹነት እንዲሰማችሁ ያደርጋል።
➣ለእናንተም ለልጃችሁም አስፈላጊውን ንጥረ ነገር እንድታገኙ ጤናማ እና የተመጣጠነ ምግብ መመገብ ይኖርባችኋል። እንዲሁም የቅድመ ወሊድ ቫይታሚን በሀኪም ትዕዛዝ ብትወስዱ ጥሩ ነው።
➣እንዲሁም በቂ ፎሊክ አሲድ መውሰድ ይኖርባችኋል።

#pregnancy
#youtube
#education

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • እርጉዝ ሴት መጠቀም የሌለባት 7 ምግቦች | 7 foods that a pregnant woman should avoid | Dr. Fasil #ebs #donkeytube
    እርጉዝ ሴት መጠቀም የሌለባት 7 ምግቦች | 7 foods that a pregnant woman should avoid | Dr. Fasil #ebs #donkeytube
    1 год назад
  • የእርግዝና ቀን አቆጣጠር መቼ ይጀምራል? የእርግዝና የመጀመሪያ ቀን መቼ ነው የሚጀምረው| How to calculate pregnancy due date
    የእርግዝና ቀን አቆጣጠር መቼ ይጀምራል? የእርግዝና የመጀመሪያ ቀን መቼ ነው የሚጀምረው| How to calculate pregnancy due date
    3 года назад
  • እርግዝና እና አመጋገብ እንዲሁም የ 'አምሮት' ምንነት/ NEW LIFE EP 309
    እርግዝና እና አመጋገብ እንዲሁም የ 'አምሮት' ምንነት/ NEW LIFE EP 309
    5 лет назад
  • ስድስተኛ የእርግዝና ሳምንት//6 week pregnant: What to Expect
    ስድስተኛ የእርግዝና ሳምንት//6 week pregnant: What to Expect
    3 года назад
  • የእርግዝና 5 ሳምንታት ምልክቶች በዚህ ሳምንት ምን ይፈጠራል? ለጤናማ እርግዝና 5 ምክሮች| What to expect at 5 weeks pregnancy
    የእርግዝና 5 ሳምንታት ምልክቶች በዚህ ሳምንት ምን ይፈጠራል? ለጤናማ እርግዝና 5 ምክሮች| What to expect at 5 weeks pregnancy
    3 года назад
  • 🔴Live ቀጥታ ከስግና አቡነ ሃብተማርያም ቤተክርስቲያን//የማለዳ ጉባኤ
    🔴Live ቀጥታ ከስግና አቡነ ሃብተማርያም ቤተክርስቲያን//የማለዳ ጉባኤ
  • የእርግዝና የመጀመሪያ 3 ወራት የሚታዩ  ችግሮች ምን ምን ናቸው?  ///First Trimester Pregnancy
    የእርግዝና የመጀመሪያ 3 ወራት የሚታዩ ችግሮች ምን ምን ናቸው? ///First Trimester Pregnancy
    6 лет назад
  • የወንድ ልጅ ቁጥር ለምን አነሰ? | መንስኤዉን በዚህ ቪዲዮ ያገኛሉ! #AlivePodcast #AbrhamFantu #health
    የወንድ ልጅ ቁጥር ለምን አነሰ? | መንስኤዉን በዚህ ቪዲዮ ያገኛሉ! #AlivePodcast #AbrhamFantu #health
    5 месяцев назад
  • የአጎቱ ልጅ ከቱርክ መጣ🇹🇷😳😱// ከእናትክ እና ከሄለን ምረጥ😳
    የአጎቱ ልጅ ከቱርክ መጣ🇹🇷😳😱// ከእናትክ እና ከሄለን ምረጥ😳
    10 часов назад
  • የስምንተኛው ሳምንት እርግዝና ምልክቶች እና የፅንሱ እድገት | The symptoms of 8 week pregnancy and fetus growth
    የስምንተኛው ሳምንት እርግዝና ምልክቶች እና የፅንሱ እድገት | The symptoms of 8 week pregnancy and fetus growth
    3 года назад
  • አምስተኛ የእርግዝና ሳምንት//5 week pregnant: What to Expect
    አምስተኛ የእርግዝና ሳምንት//5 week pregnant: What to Expect
    3 года назад
  • የእርግዝና አንድ ሳምንት ምልክቶች | The sign of first week pregnancy
    የእርግዝና አንድ ሳምንት ምልክቶች | The sign of first week pregnancy
    3 года назад
  • Ethiopia| በእርግዝና ወቅት ሰባተኛው ወር እና ስምንተኛው ወር ሊያጋጥሙዎ የሚችሉ የአካልና የሰሜት ለውጦች::
    Ethiopia| በእርግዝና ወቅት ሰባተኛው ወር እና ስምንተኛው ወር ሊያጋጥሙዎ የሚችሉ የአካልና የሰሜት ለውጦች::
    5 лет назад
  • እርግዝና መፈጠሩን የሚጠቁሙ 13 ምልክቶች //signs of pregnancy
    እርግዝና መፈጠሩን የሚጠቁሙ 13 ምልክቶች //signs of pregnancy
    1 год назад
  • ዳጣ ክፍል 68
    ዳጣ ክፍል 68
    17 часов назад
  • በእርግዝና ወቅት ማስወገድ ያለባችሁ 14 ምግቦች | 14 Foods you should avoid during pregnancy
    በእርግዝና ወቅት ማስወገድ ያለባችሁ 14 ምግቦች | 14 Foods you should avoid during pregnancy
    3 года назад
  • አብርሽ ዳኒ እና ሩታን አሳበዳቸው.ፍላሹ ባዶ ሆኖ ተገኘ😱🥹
    አብርሽ ዳኒ እና ሩታን አሳበዳቸው.ፍላሹ ባዶ ሆኖ ተገኘ😱🥹
    10 часов назад
  • የጸንሱና የወለዱ ሴቶች የማሕፀን ኃይል/ ጽንስን የማስደሰት ጥበብ/ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ/ ስልክና ማሕፀን
    የጸንሱና የወለዱ ሴቶች የማሕፀን ኃይል/ ጽንስን የማስደሰት ጥበብ/ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ/ ስልክና ማሕፀን
    8 месяцев назад
  • የእርግዝና የመጀመሪያ 8 ሳምንታት ምልክቶች እና ፅንሱ የሚያድግበት ሁኔታ| 8 weeks pregnancy sign and fetal development
    የእርግዝና የመጀመሪያ 8 ሳምንታት ምልክቶች እና ፅንሱ የሚያድግበት ሁኔታ| 8 weeks pregnancy sign and fetal development
    3 года назад
  • የእርግዝና ስምንተኛ ሳምንት// 8th week pregnant; What to Expect
    የእርግዝና ስምንተኛ ሳምንት// 8th week pregnant; What to Expect
    3 года назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com