እያሳቀ ብዙ የሚያስተምር

Описание к видео እያሳቀ ብዙ የሚያስተምር

በጌታ የተወደዳችሁ በተለያየ አለማት የምትኖሩ ውድ ወገኖቻችን እንደሚታወቀው ኤልሻዳይ አለም አቀፍ ቤ/ክ ወይንም GLORY OF GOD TV በተለያዩ የኢትዮጵያ የገጠር መንደሮች እና ከተሞች ላይ ወንጌልን በመስራት ሰፊ ስራን ስንሰራ ቆይተናል እየሰራን እንገኛለን። አሁን በእዚህ ወቅት ቤ/ክ በሰሜኑ ሀገራችን በድፍረት ወንጌል ከመስበክ እና ነፍሳትን ከመማረክ አሁን ያለው ወቅታዊ ሁኔታ አልከለከለንም። በገጠር የገበያ ሰፍራዎች ላይ ወንጌልን በመስራት በርካታ ሰዎች እንዲድኑ ምክንያት ሆኖዋል በተጨማሪም የገጠር ቤት ለቤት የወንጌል አገልግሎታችንን ከበፊቱ በበለጠ በማጠናከር በርካታ ፍሬን አይተንበታል። ሰለሆነም በሚችሉት አቅም ከዚህ የወንጌል አገልግሎት ጎን እንዲቆሙ እና የእግዚያብሔርን ስራ አብረውን እንዲሰሩ እናበረታታዎታለን።
ከታች ባለው የጎፈንድሚ (gofundme) ሊንክ በቀላሉ መርዳት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው ስልክ በመደወል መጠቀም ይችላሉ።
Support Glory of God tv & GOSPEL MOVEMENT in rulal Ethiopia
https://gofund.me/b052f1d5
​.. click it to support our minstry on gofund me
+251903474849 +251901008888
እግዚያብሔር ይባርካችሁ!!

Комментарии

Информация по комментариям в разработке