Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть ድርሳነ ቄርሎስ ከምዕራፍ 64 እስከ ምዕራፍ 79

  • We belong to Christ- ንሕነ ዘክርስቶስ
  • 2025-12-13
  • 107
ድርሳነ ቄርሎስ ከምዕራፍ 64 እስከ ምዕራፍ 79
  • ok logo

Скачать ድርሳነ ቄርሎስ ከምዕራፍ 64 እስከ ምዕራፍ 79 бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно ድርሳነ ቄርሎስ ከምዕራፍ 64 እስከ ምዕራፍ 79 или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку ድርሳነ ቄርሎስ ከምዕራፍ 64 እስከ ምዕራፍ 79 бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео ድርሳነ ቄርሎስ ከምዕራፍ 64 እስከ ምዕራፍ 79

🌻 ድርሳነ ቄርሎስ ክፍል ፰ 🌻
🌻ምዕራፍ ፷፬
ክርስቶስን ከትንሣኤ አስቀድሞ ምንም በግዘፍ ብናውቀው ከትንሣኤ በኋላ በግዘፍ እንዳለ አናውቅም። ሥጋ ከተዋሕዶ በኋላ የመለኮት ክብር ሥልጣን ሁሉ በተዋሕዶ ገንዘቡ ነው። እግዚአብሔር በነቢያት አድሮ አስተማረ።
🌻ምዕራፍ ፷፭
ከእመቤታችን ከድንግል ማርያም በሥጋ የተወለደ ክርስቶስ ወልደ እጓለ እመሕያው (የሰው ልጅ) ተባለ። ይኸውም የባሕርይ አምላክ ነው።
🌻ምዕራፍ ፷፮
ክርስቶስ ሕይወት ወሀቤ ሕይወት (ሕይወትን የሚሰጥ) እንደሆነ እንናገራለን። የክርስቶስ ሥጋ የክርስቶስ ደም ያድናል።
🌻ምዕራፍ ፷፯
ቃል ያልተለወጠ ሥጋን ተዋሕዷል። ክርስቶስን ከጌትነት ልዩ ነው የሚል ሐሰተኛ መምህር ነው። ኢየሱስ የባሕርይ አምላክ እንደሆነ ያመነ ሰው ዓለምን ድል ይነሣል።
🌻ምዕራፍ ፷፰
ክርስቶስ ሁለንተናው ሕይወት እንደሆነ ያስረዳ ዘንድ አልዓዛርን በቃሉ አስነሣው። ወለተ ኢያኢሮስን እጇን ይዞ አስነሣት። የቃል ከሥጋ መዋሐድ በኩነት ነው እንጂ በኅድረት አይደለም። ክርስቶስ በሥራው ሁሉ አብን መሰለው። ቃል ሥጋን በተዋሐደ ጊዜ ሥጋ አብን መስሎ ተገኘ። በክርስቶስ ድነናል ከብረናል። ዐዋቆች ሁነናል።
🌻ምዕራፍ ፷፱
በእርሱ (በክርስቶስ) ደም፣ በእርሱ ሞት፣ በእርሱ ሰው መሆን እንጂ በሌላ ዓለም ይድን ዘንድ ባይቻል በፈቃዱ ሰው ሆነ። አሁንም የምንድን በክርስቶስ ነው። ዳግማዊ አዳም ክርስቶስ ከሞት ወደሕይወት መለሰን። በኦሪት የነበረውን ፍዳ መርገም የክርስቶስ ሞት አጠፋልን። የክርስቶስ ሕማሙ ሞቱ ለዓለም መድኃኒት ሆነ።
🥀ምዕራፍ ፸
በክሕደት የነበሩትን የክርስቶስ ደም አቀረባቸው። በፍዳ ተይዘን ለነበርን በሥጋው በደሙ ድኅነት ተሰጠችን። በኦሪት የነበረ ፍዳ መርገም በክርስቶስ ጠፋልን። የክርስቶስ ሕማሙ ሞቱ የዓለሙ መድኃኒት ሆነ። ክርስቶስ የባሕርይ አምላክ በመሆኑ በሥጋው በደሙ አከበረን። በሥጋው በደሙ አዳነን። በሞቱ ሞትን አራቀልን።
🥀ምዕራፍ ፸፩
ክርስቶስ ስለእኛ ሞተልን። በሥጋ ስለእኛ መከራ ተቀበለ። የሁሉ ቤዛ አድርጎ ሥጋውን ለሞት ሰጠልን። በባሕርዩ ሕማም ሞት የሌለበት ቃል በሥጋ ታመመ። በመለኮቱ ሕማም የሌለበት በሰውነቱ ግን የታመመ ክርስቶስ የባሕርይ አምላክ ነው። ታሞ ሙቶ ዓለሙን ማዳን ለእግዚአብሔር ይገባዋል።
🥀ምዕራፍ ፸፪
የሚዋጋን ፈቃደ ሥጋ በክርስቶስ ጠፋልን። የኃጢአት ሥራ ሁሉ በእርሱ ጠፋ። የቃል ሰው መሆን ያማረ ነው። ቃል ሥጋን እንደተዋሐደ የተናገርነው ነገር ያማረ የተወደደ ነው። ከአብ ባሕርይ የተገኘ ቃል በባሕርየ መለኮቱ ያይደለ በሥጋ ታመመ። የታመመች የሞተች ሥጋ የእርሱ ገንዘብ ናትና። በክርስቶስ ትንሣኤ እናምናለን።
🥀ምዕራፍ ፸፫
ቃል ሥጋን ስለተዋሐደ የባሕርይ አምላክነቱን አልለቀቀም። ክርስቶስ የባሕርይ አምላክ እንደመሆኑ ባዕለ ጸጋ ሲሆን በሥጋ ነድየ ተባለ። የባሕርይ አምላክ እንደመሆኑ እኛን የሚያከብር ክቡር ፍጹም አምላክ ነው። ሰው እንደመሆኑ ነድየ ተትሕተ ተባለ። በእርሱ ንዴት እኛ እንከብር ዘንድ ልዑል ሲሆን ተትሕተ ተባለ። በእርሱ ሕማም ሞት እኛ እንድን ዘንድ ሕያው ሲሆን ሞተ ሐመ ተባለ።
🥀ምዕራፍ ፸፬
ክርስቶስ እንደኛ ያለ ዕሩቅ ብእሲ አይደለም። ሰው የሆነ አምላክ አምላክ የሆነ ሰው ነው እንጂ። ቃል በሥጋ ከእመቤታችን ተወለደ።
🥀ምዕራፍ ፸፭
ክርስቶስ ከሁለት ተገኝቶ አንድ የሆነ ነው። ቃል አብን በመምሰል በመተካከል ያለ እንደሆነ ዕወቅ። የባሕርይ አምላክ እርሱ ሰው ሆነ። ሥጋን በአምላክነት ክብር አከበረው። የሥጋ ባሕርይ ከበረ ሊሉ ይገባል። የቃል ባሕርይ ከበረ ሊሉ አይገባም። ክርስቶስ በኵረ ትንሣኤ ነው። አንዱ ክርስቶስ ፍጹም አምላክ ነው ፍጹም ሰው ነው።
🥀ምዕራፍ ፸፮
ዋሕድ ቃል ከአብ ጋራ እግዚአ ኵሉ እንደሆነ እናምናለን። ሰው ቢሆን ወራሲ ተባለ። በቃል ክብር መክበር ለሥጋ ተገባው። የቃል ክብር ለሥጋ ክብር ሆነው። ክርስቶስ ሰው እንደመሆኑ በሥጋ ከበረ ተባለ። የሃይማኖት ፍጻሜ በክርስቶስ ማመን ነው።
🥀ምዕራፍ ፸፯
ቃል ዓለምን የፈጠረ የባሕርይ አምላክ ሲሆን በሥጋ መጣ ማለት ሥጋን ተዋሐደ። ሰውም ቢሆን ከጌትነቱ አልተለየም።
🥀ምዕራፍ ፸፰
ሥጋ የተገኘ ከእመቤታችን ሲሆን ክርስቶስን ከሰማይ የወረደ እንጀራ ለምን አለው? ከተባለ ሥጋ ከሰማይ የወረደ የቃል ገንዘብ ሆኗልና ነው። ዘዚኣሁ ለሥጋ ኮነ ለቃል። የሥጋ ገንዘብ ለቃል ሆነ። ወእንቲኣሁ ለቃል ኮነ ለሥጋ። የቃል ገንዘብ ለሥጋ ሆነ። ሙሴ የሰቀለው የነሐስ እባብ የክርስቶስ ምሳሌ ስለነበር ያየው ሁሉ ይድን ነበር።
🥀ምዕራፍ ፸፱
ወልድ በባሕርዩ ከአብ ባሕርይ ተወለደ። ስለዚህም አብ ለወልድ የባሕርይ አባቱ ነው። ክርስቶስ ከሥጋ ባሕርይ ከመለኮት ባሕርይ ተገኝቶ አንድ አካል አንድ ባሕርይ እንደሆነ ይታወቃል።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • ጰላድዮስ ከምዕራፍ 1 እስከ ምዕራፍ 5
    ጰላድዮስ ከምዕራፍ 1 እስከ ምዕራፍ 5
    2 месяца назад
  • 🛑ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለምን 40 ቀንና 40 ሌሊት በገዳመ ቆሮንጦስ ለምን ጾመ⭕️በሚል መሪ ቃል 🛑በዲ/ን ሄኖክ ሃይሌ⭕️EOTC👉በኑኃሚን ሚዲያ‼️
    🛑ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለምን 40 ቀንና 40 ሌሊት በገዳመ ቆሮንጦስ ለምን ጾመ⭕️በሚል መሪ ቃል 🛑በዲ/ን ሄኖክ ሃይሌ⭕️EOTC👉በኑኃሚን ሚዲያ‼️
    22 часа назад
  • የተክለ ሃይማኖት ገድል ,ቅዱሣን ገድል,የሰማዕታት ገድልየየቅዱሣንን የመላዕክት ድርሣን,ስንክሣር,ሥብከት,የኢትዮጽያ,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,ቤተክርስቲያን,ታሪክ
    የተክለ ሃይማኖት ገድል ,ቅዱሣን ገድል,የሰማዕታት ገድልየየቅዱሣንን የመላዕክት ድርሣን,ስንክሣር,ሥብከት,የኢትዮጽያ,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,ቤተክርስቲያን,ታሪክ
    19 часов назад
  • ተረፈ ቄርሎስ ከምዕራፍ 1 እስከ ምዕራፍ 5
    ተረፈ ቄርሎስ ከምዕራፍ 1 እስከ ምዕራፍ 5
    2 месяца назад
  • NEWS 040326 የጠቅላይ ሚንስትሩ ቃለ ምልልስ ቁጣን ቀሰቀሰ፣በድንበር ላይ ፍጥጫው ተባብሷል፣ኢራን ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ሰጠች Zewdu show
    NEWS 040326 የጠቅላይ ሚንስትሩ ቃለ ምልልስ ቁጣን ቀሰቀሰ፣በድንበር ላይ ፍጥጫው ተባብሷል፣ኢራን ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ሰጠች Zewdu show
    2 часа назад
  • ገቢር ተገቢሮ ምን እንደሆነ ያስቸግርዎታል?እንግዲያውስ ወደ መወድስ ሚድያ ጎራ ይበሉ እና በሚገርም አገላለፅ እና በአይረሴ ቃላት የቀረቡ ትምህርቶችን ይጎብኙ
    ገቢር ተገቢሮ ምን እንደሆነ ያስቸግርዎታል?እንግዲያውስ ወደ መወድስ ሚድያ ጎራ ይበሉ እና በሚገርም አገላለፅ እና በአይረሴ ቃላት የቀረቡ ትምህርቶችን ይጎብኙ
    7 месяцев назад
  • ተረፈ ቄርሎስ ከምዕራፍ 15 እስከ ምዕራፍ 18
    ተረፈ ቄርሎስ ከምዕራፍ 15 እስከ ምዕራፍ 18
    2 месяца назад
  • 🛑አዲስ ስብከት//እግዚአብሔር አይተወንም ጠብቁት//እግዚአብሔር ቀና ያደርጋል ጠብቁት//በእግዚአብሔር ተስፉ አትቁረጡ //መልአከ ኤዶም አባ ሕርያቆስ
    🛑አዲስ ስብከት//እግዚአብሔር አይተወንም ጠብቁት//እግዚአብሔር ቀና ያደርጋል ጠብቁት//በእግዚአብሔር ተስፉ አትቁረጡ //መልአከ ኤዶም አባ ሕርያቆስ
    2 месяца назад
  • ጰላድዮስ ከምዕራፍ 11 እስከ ምዕራፍ 15
    ጰላድዮስ ከምዕራፍ 11 እስከ ምዕራፍ 15
    2 месяца назад
  • የ14 ዓመቱ ተዓምረኛ ሳይንቲስት || 1,000,00 ዶላር የሚያሸልም የሂሳብ እንቆቅልሽ የፈታ||ከEnstain የሚበልጥ IQ ያለው||ታዳጊ ዮሃንስ||Ep.147
    የ14 ዓመቱ ተዓምረኛ ሳይንቲስት || 1,000,00 ዶላር የሚያሸልም የሂሳብ እንቆቅልሽ የፈታ||ከEnstain የሚበልጥ IQ ያለው||ታዳጊ ዮሃንስ||Ep.147
    2 месяца назад
  • ድርሳነ ቄርሎስ ከምዕራፍ 49 እስከ ምዕራፍ 63
    ድርሳነ ቄርሎስ ከምዕራፍ 49 እስከ ምዕራፍ 63
    2 месяца назад
  • ጣና ዜና፦ የካቲት 25/2018 ሰበር_ ወለጋ ውጊያው ከብዷል| ባለሥልጣናት ተመቱ፤ የአሰብ ምሽግ| የኤርትራ ጦር ተንቀሳቀሰ
    ጣና ዜና፦ የካቲት 25/2018 ሰበር_ ወለጋ ውጊያው ከብዷል| ባለሥልጣናት ተመቱ፤ የአሰብ ምሽግ| የኤርትራ ጦር ተንቀሳቀሰ
    4 часа назад
  • ተረፈ ቄርሎስ ከምዕራፍ 6 እስከ ምዕራፍ 14
    ተረፈ ቄርሎስ ከምዕራፍ 6 እስከ ምዕራፍ 14
    2 месяца назад
  • ሰበር ዜና ዛሬ | Ethiopia News march 2026
    ሰበር ዜና ዛሬ | Ethiopia News march 2026
    4 часа назад
  • ከኃጥያት መንቃት የምትሹ ሁሉ አድምጡት? || ድንቅ ትምህርት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ @NolawiTv  #abagebrekidan
    ከኃጥያት መንቃት የምትሹ ሁሉ አድምጡት? || ድንቅ ትምህርት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ @NolawiTv #abagebrekidan
    2 месяца назад
  • Ethiopia:- የበአታ ለማርያም የተመረጡ ተወዳጅ መዝሙሮች ስብስብ || Beata Mariam Mezmur Collection
    Ethiopia:- የበአታ ለማርያም የተመረጡ ተወዳጅ መዝሙሮች ስብስብ || Beata Mariam Mezmur Collection
    2 месяца назад
  • "ህዝብ ይፍረደኝ!ልጄን እንደ አልቃይዳ ገድለው ሲያፋልጉኝ ነበር! ልጄ ከሞቱ አሟሟቱ ያሳዝናል"@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
    2 месяца назад
  • Точечный удар: как нашли секретный штаб Израиля - Скотт Риттер
    Точечный удар: как нашли секретный штаб Израиля - Скотт Риттер
    2 часа назад
  • የሱናማዊቷ ሴት አስደናቂ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv
    የሱናማዊቷ ሴት አስደናቂ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv
    2 месяца назад
  •  ልዩ ትምህርት !የምወደውን ትቸ የምጠላውን እሠራለሁ። በሊቀ ሊቃውንት ስምዐ ኮነ መልአክ
    ልዩ ትምህርት !የምወደውን ትቸ የምጠላውን እሠራለሁ። በሊቀ ሊቃውንት ስምዐ ኮነ መልአክ
    2 месяца назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com