የስዃር ህመም እና አጃ!!!! Oats and DM

Описание к видео የስዃር ህመም እና አጃ!!!! Oats and DM

የስዃር ህመም እና አጃ
አጃ በውስጡ የያዛቸው ንጥረ ነገሮች
የስዃር ህመም ያለበት ሰው አጃ መብላት ይችላል ወይ?
ከአጃ የሚሰሩ ምግቦችንስ መመገብ ይቻላል?
አጃን ለስዃር ህመም ተስማሚ በሆነ መልኩ መብላት የምንችልባቸው 7 መንገዶች
በ 1 ኩባያ የበሰለ አጃ ( 1/2 ኩባያ ደረቅ )
ካሎሪ 147 kcal
ካርቦሃይድሬት 30 ግራም
ፋይበር 4 ግራም
ስኳር 1 ግራም ያህል
ፕሮቲን 5 ግራም
ስብ፦ 2.5 ግራም
Saturated Fat ወደ 0.5 ግራም ገደማ
Unsaturated Fat ዙሪያ 2 ግራም

Комментарии

Информация по комментариям в разработке