Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть የእርግዝና አፈጣጠር | How pregnancy will occur ?

  • Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
  • 2022-12-12
  • 7771
የእርግዝና አፈጣጠር | How pregnancy will occur ?
  • ok logo

Скачать የእርግዝና አፈጣጠር | How pregnancy will occur ? бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно የእርግዝና አፈጣጠር | How pregnancy will occur ? или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку የእርግዝና አፈጣጠር | How pregnancy will occur ? бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео የእርግዝና አፈጣጠር | How pregnancy will occur ?

እርግዝና እንዲፈጠር ዋና ዋና ሂደቶች መከናወን አለባቸው። እነዚህም የወንድ የዘር ህዋስ መጎዝ ፣ የእንቁላል መለቀቅ ፣ ፅንሰት መካሄድ እና የተፈጠረው ፅንስ ወደ ማህፀን ሄዶ መተከል አለበት።

📌የስፐርም መጓዝ
የወንድ የዘር ፈሳሽ ከወጣ በኋላ ሴሜኑ (ፈሳሹ) ከሴቷ ብልት አሲዳማነት የሚከላከል ጄልን ይፈጥራል። ጄሉ ከ 20 እስከ 30 ባሉት ደቂቃዎች ውስጥ ከፕሮስቴት gland በሚለቀቁ ኢንዛይሞች አማካኝነት እርጥበትን ይፈጥራል። ይህ የሚፈጠረው እርጥበት የወንድ የዘር ህዋሱን ነፃ ለማድረግ አስፈላጊ ነው ። ስለዚህ በነፃነት ህዋሱ ይጓዛል ማለት ነው። የሴሚናል ፕላዝማው በሴቷ ብልት ውስጥ ይቀራል። ከፍተኛ እንቅስቃሴ ያለው የወንድ ዘር ህዋስ ግን ወደ ማህፀን መግቢያ ባለው የማህፀን በር በኩል ይጓዛል። ይህ የማህፀን በር እንቁላል በምትለቁበት ጊዜ ለስላሳ ይሆናል። ይህም አሲዳማነቱን ይቀንሰዋል እናም, ለወንድ የዘር ህዋሱ ተስማሚ አካባቢ ይፈጥራል።

የወንዱ የዘር ፍሬ ወደ ማህጸን ውስጥ ከገባ በኋላ መጨማደዱ የወንዱ ዘር ወደ ላይ ከፍ ብሎ ወደ ማህፀን ቱቦ ውስጥ እንዲገባ ያደርገዋል። የመጀመሪያው የወንድ የዘር ፈሳሽ ከወጣ ከደቂቃዎች በኋላ ወደ ማህፀን ቱቦ ይገባል። የመጀመሪያው የወንድ የዘር ህዋስ ግን እንቁላሉ ውስጥ ላይገባ ይችላል። ስፐርም በሴት የመራቢያ አካል ውስጥ እስከ አምስት ቀናት ድረስ ሊቆይ ይችላል።

📌የእንቁላል መለቀቅ
የእንቁላል መለቀቅ የሚጀምረው በኦቭዩሌሽን ጊዜ ላይ ሲሆን እንቁላሉ ወደ ማህፀን ከደረሰ በኋላ ያበቃል። ኦቭዩሽን ከተካሄደ በኋላ የማህፀን ቱቦ ጫፍ ኦቫሪ ላይ ጠራርጎ ይሄዳል።
በማህፀን ቱቦ ውስጥ ያሉት ጡንቻዎች መኮማተር የእንቁላልን ጉዞ ያፋጥናል።
የእንቁላሉ ጉዞ 30 ሰአታት ያህል ይወስዳል።
እንደ የዳሌ ኢንፌክሽኖች እና ኢንዶሜሪዮሲስ ያሉ ሁኔታዎች የእንቁላል መለቀቅን እና የማህፀንን ቱቦ ተግባርን ያደናቅፋሉ።

📌 የፅንስ መፈጠር
እንቁላል ከተለቀቀ በኋላ እንቁላሉ ከ 12 እስከ 24 ሰአታት ውስጥ ብቻ መራባት ወይም ፅንስ መፍጠር ይችላል። በእንቁላል እና በወንድ ዘር መካከል ያለው ግንኙነት በዘፈቀደ የሚካሄድ ነው። ፅንሰት በማህፀን ቱቦ ውስጥ ይካሄዳል። የተፈጠውም ፅንስ ለሰዓታት በማህፀን ቱቦ ውስጥ ይቆያል። በቱቦው ውስጥ ያለው ቆይታ የዳበረው እንቁላል እንዲያድግ እና ማህፀንም ምቹ ሆኖ ለመቀበል ለማዘጋጀት አስፈላጊ ነው። በማህፀን ቱቦ ውስጥ የሚፈጠሩ ችግሮች ectopic እርግዝናን ሊፈጥሩ ይችላሉ።

በእንቁላል ዙሪያ ላይ ያለው ሽፋን ለወንዱ ዘር ልዩ የሆኑ የወንድ የዘር ፈሳሽ ተቀባይዎችን ይዟል። በሁለተኛ ደረጃ ያለው ሽፋን የወንዱ የዘር ህዋስ ከገባ በኋላ ሽፋኑ ሌላ የወንዱ የዘር ህዋስ እንዳይገባ ይከላከላል።
የወንዱ የዘር ህዋስ ወደ እንቁላሉ ከገባ በኋላ የመጀመሪያው የሕዋስ ክፍፍል መካሄድ ይጀምራል። የመጀመሪያው የነጠላ ሕዋስ zygot ይባላል። በሚቀጥሉት ሰባት ቀናት ውስጥ የሰው ልጅ ህዋስ mitosis ተብሎ በሚጠራው የህዋስ ክፍፍል ሂደት ወደ ብዙ የህዋስ ክፍፍል ያደርጋል። ይህ የህዋስ ክፍፍል ሲያልቅ ፅንሱ በጣም የተደራጀ አንድ የህዋሶች ስብስብ ይሆናል። ይህም blastocyts በመባል ይታወቃል።
የሴቷ እድሜ ግን እየገፋ ሲሄድ ይህ ሂደት በትክክል አይካሄድም ምክንያቱም ባላት አነስተኛ የእንቁላል ጥራት ምክንያት ነው።

📌 መትከል
ፅንሱ ወደ ብላንዳቶሲስት ደረጃ ላይ ከደረሰ በኋላ በግምት ከአምስት እስከ ስድስት ቀናት ውስጥ ከፅንሰቱ በኋላ ከማህፀን ቱቦ ይወጣል ከዚያም በማህፀን ውስጥ የመትከል ሂደት ይጀምራል። በተፈጥሮ ውስጥ ከተዳቀሉ እንቁላሎች መካከል 50 በመቶው የሚሆኑት አንዲት ሴት የወር አበባዋ ከመቅረቱ ይጨናገፋሉ።
በ In vitro fertilization (IVF) ሂደት ውስጥም ፅንሱ ማደግ ሊጀምር ይችላል ነገርግን ወደ blastocyt ደረጃ ላይደርስ ይችላል ።
blastocyt ሊተከል ይችላል ነገር ግን ላያድግ ይችላል። ወይም ሊያድግ ይችላል ነገር ግን እርግዝና ሊታወቅበት ከሚችልበት ማለትም ከሁለት ሳምንት በፊት ማደጉን ሊያቆም ይችላል። የማሕፀን ጤና እና የፅንሱ ጤና ለመትከል ሂደት አስፈላጊ ነው።

#pregnancy
#sperm
#ethiopia

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • Образовательный контент: от оплодотворения до родов | 3D-медицинская анимация | от Dandelion Team
    Образовательный контент: от оплодотворения до родов | 3D-медицинская анимация | от Dandelion Team
    3 года назад
  • የእርግዝና ቀን አቆጣጠር መቼ ይጀምራል? የእርግዝና የመጀመሪያ ቀን መቼ ነው የሚጀምረው| How to calculate pregnancy due date
    የእርግዝና ቀን አቆጣጠር መቼ ይጀምራል? የእርግዝና የመጀመሪያ ቀን መቼ ነው የሚጀምረው| How to calculate pregnancy due date
    3 года назад
  • ስንብት ክፍል 15 | Senebet Episode 15
    ስንብት ክፍል 15 | Senebet Episode 15
    1 час назад
  • Чем война в Иране грозит миру? Нефть, Украина, глобальная война | Россия — бенифициар?
    Чем война в Иране грозит миру? Нефть, Украина, глобальная война | Россия — бенифициар?
    3 часа назад
  • лечебная музыка для сердца и сосудов 🌸 успокаивает нервную систему и радует душу, Нежная музыка #42
    лечебная музыка для сердца и сосудов 🌸 успокаивает нервную систему и радует душу, Нежная музыка #42
    Трансляция закончилась 1 год назад
  • Ракетный удар США по россиянам? / Взрывы в столице
    Ракетный удар США по россиянам? / Взрывы в столице
    13 часов назад
  • አስገራሚዎቹ የአሜሪካ ሱቆች Abel Birhanu Travel
    አስገራሚዎቹ የአሜሪካ ሱቆች Abel Birhanu Travel
    1 час назад
  • Измерения плода, советы и рекомендации
    Измерения плода, советы и рекомендации
    5 лет назад
  • የእርግዝና  3ተኛው ሳምንት ምልክቶች  | The sign of 3rd week pregnancy
    የእርግዝና 3ተኛው ሳምንት ምልክቶች | The sign of 3rd week pregnancy
    3 года назад
  • Менструация и синдром поликистозных яичников (СПКЯ) | Причины | Лечение | Медицинская анимация «О...
    Менструация и синдром поликистозных яичников (СПКЯ) | Причины | Лечение | Медицинская анимация «О...
    3 года назад
  • 12 የእርግዝና ምልክቶች/Symptoms of Pregnancy #health #doctor #youtube
    12 የእርግዝና ምልክቶች/Symptoms of Pregnancy #health #doctor #youtube
    1 год назад
  • Расслабляющая музыка, исцеляющая от стресса, беспокойства и депрессивных состояний, исцеляет #19
    Расслабляющая музыка, исцеляющая от стресса, беспокойства и депрессивных состояний, исцеляет #19
    11 месяцев назад
  • Жириновский: остатки Ирана и Турции войдут в состав России! Воскресный вечер с Соловьевым. 13.05.18
    Жириновский: остатки Ирана и Турции войдут в состав России! Воскресный вечер с Соловьевым. 13.05.18
    7 лет назад
  • Расположение акушерского ультразвукового датчика | Установка датчика для беременной матки и плода...
    Расположение акушерского ультразвукового датчика | Установка датчика для беременной матки и плода...
    3 года назад
  • КОМОК и Слизь В ГОРЛЕ Это НЕ Простуда! Доктор Мясников
    КОМОК и Слизь В ГОРЛЕ Это НЕ Простуда! Доктор Мясников
    1 месяц назад
  • የሶስት ወር እርግዝና/በዚህ ወር እኔ ምን ገጠመኝ? 3 months Pregnacy @seifuonebs @donkeytube.eshetumelese @derenews9281
    የሶስት ወር እርግዝና/በዚህ ወር እኔ ምን ገጠመኝ? 3 months Pregnacy @seifuonebs @donkeytube.eshetumelese @derenews9281
    2 года назад
  • የእንሽርት ውሃ ማነስ እና መብዛት የሚከሰትባቸው ምክንያቶች እና ጉዳቶቹ | Causes of low and high aminoitic fluid
    የእንሽርት ውሃ ማነስ እና መብዛት የሚከሰትባቸው ምክንያቶች እና ጉዳቶቹ | Causes of low and high aminoitic fluid
    3 года назад
  • የእርግዝና የመጀመሪያ 4 ቀናት ምልክቶች | early pregnancy 4 days sign and symptoms| Dr. Yohanes - ዶ/ር ዮሀንስ
    የእርግዝና የመጀመሪያ 4 ቀናት ምልክቶች | early pregnancy 4 days sign and symptoms| Dr. Yohanes - ዶ/ር ዮሀንስ
    3 года назад
  • 🔴Live ቀጥታ ከመርካቶ አቡነ ተክለሃይማኖት ገዳም//ምሽት ጉባኤ
    🔴Live ቀጥታ ከመርካቶ አቡነ ተክለሃይማኖት ገዳም//ምሽት ጉባኤ
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com