Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть የእርግዝና 3ተኛው ሳምንት ምልክቶች | The sign of 3rd week pregnancy

  • Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
  • 2022-10-16
  • 92572
የእርግዝና  3ተኛው ሳምንት ምልክቶች  | The sign of 3rd week pregnancy
  • ok logo

Скачать የእርግዝና 3ተኛው ሳምንት ምልክቶች | The sign of 3rd week pregnancy бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно የእርግዝና 3ተኛው ሳምንት ምልክቶች | The sign of 3rd week pregnancy или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку የእርግዝና 3ተኛው ሳምንት ምልክቶች | The sign of 3rd week pregnancy бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео የእርግዝና 3ተኛው ሳምንት ምልክቶች | The sign of 3rd week pregnancy

በ3ተኛው የእርግዝና ሳምንት ውስጥ ፅንሰት ተካሄዷል።
ይህ ማለት አሁን ነፍሰ ጡር ናችሁ ማለት ነው።
ነገር ግን እናንተ አሁንም እንደፀነሳችሁ ላታውቁት ትችላላችሁ። በዚህ ጊዜ የተፈጠረው ፅንስ Morula ይባላል።
ታድያ ቀጥሎ ምን ይከሰታል ?

📌ከፅንሰት ቀጥሎ የሚከሰተው መትከል ነው። morula ወደ blastocyts እስኪደርስ ድረስ መከፋፈሉን ይቀጥላል። blastocyts በሚሆንበት ጊዜ ከ 5 እስከ 8 ባሉት ቀናት ውስጥ ማህፀናችሁ ላይ ሄዶ ይጣበቃል። በዚህ ጊዜ ትንሽ ነጠብጣብ የደም ፍሰት ሊገጥማችሁ ይችላል። ይህም ምክንያቱ ፅንሱ በማህፀናችሁ ሲጣበቅ ነው። ለአንዳንድ ሴቶች ደግሞ ምንም የደም መፍሰስ አያጋጥማቸውም። አሁንም በዚህ ሳምንት ጤናማ እርግዝና እንዲኖራችሁ አንዳንድ የአኗኗር ለውጦችን ማድረግ ይኖርባችኋል። ማለትም የቅድመ ወሊድ ቫይታሚን መውሰድ, መጠነኛ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ እና አልኮልን ማስወገድ እና ካይፌን አወሳሰዳችሁን መቀነስ ይኖርባችኋል።

የ 3 ሳምንታት ነፍሰ ጡር ስትሆኑ በእውነቱ እርጉዝ መሆናችሁን ላታውቁ ትችላላችሁ። ፅንሰት የተካሄደው ከጥቂት ቀናት በፊት ነው። ነገር ግን በዚህ ሳምንት ውስጥ የወር አበባችሁ አይቀርም።

📌ህፃኑ በ 3 ኛው ሳምንት ምን ይመስላል?
በ3 ተኛው ሳምንት ህፃኑ ገና ህዋስ ነው። ማለትም በማህፀን ቱቦ ውስጥ ወደ ተመሳሳይ ህዋስ እየተከፋፈለ የሚሄድ ህዋስ ነው።

📌የ 3 ሳምንት አልትራሳውንድ ምን ይመስላል ?
morula ተብሎ የሚጠራው የዳበረው እንቁላል ከጨው ቅንጣት ያነሰ ነው። እናም በእንቅስቃሴ ላይ ነው። ነገር ግን ልክ 4 ሳምንት ስትገቡ  ዶክተራችሁ የማኅፀናችሁ ሽፋን እየወፈረ ሲሄድ ማየት ይችላል። ይህም ትንሹ ሞሩላ እንዳለበት የሚያሳይ ምልክት ነው።

📌 በ 3 ኛው ሳምንት የእርግዝና ምልክቶች ምን ይመስላሉ ?
የ 3 ሳምንታት ነፍሰ ጡር ስትሆኑ ምልክቶቹ ገና ላይታዩ ይችላሉ። ይህ የሆነበት ምክንያት አብዛኛው የእርግዝና የመጀመሪያ ምልክቶች የሚከሰቱት በእርግዝና ሆርሞኖች ነው። እና ምናልባት እስካሁን በሰውነታችሁ ውስጥ ሆርሞኖቹ በከፍተኛ ደረጃ ላይኖራችሁ ይችላል።

📌 በ 3 ሳምንታት እና በሚከተሉት ጥቂት ሳምንታት ውስጥ የሚከሰቱ አንዳንድ የእርግዝና ምልክቶች- ➣የመትከል ደም መፍሰስ
የዳበረው ​​እንቁላል ወደ ማህጸናችሁ ክፍል ውስጥ ሲገባ ይህን ምልክት ልታዩ ትችላላችሁ።
➣ማቅለሽለሽ
የጠዋት ህመም በመባል የሚታወቅ ሲሆን የእርግዝና ሆርሞን hCG በአዲሱ ነፍሰ ጡር አካላችሁ ውስጥ ማለፍ ሲጀምር፣ የሚከሰት ህመም ነው።በጣም ከባድ የማቅለሽለሽ ነገር ከገጠማችሁ የመንታ እርግዝና ምልክት ሊሆን ይችላል። ምክንያቱም መንታ የምትፀንስ ሴት ከፍተኛ የሆነ የእርግዝና ሆርሞን ስለሚኖራት ነው።

➣በጡታችሁ ላይ የሚታዩ ለውጦች
ሰውነታችሁ ወተት ለማምረት መዘጋጀት ሲጀምር ጡቶቻችሁ መታመም ሊጀምሩ ይችላሉ ።

➣ የወር አበባ መቅረት
ከ 28 ቀናት ያነሰ የወር አበባ ዑደት ካላችሁ ይህ ምልክት በ3ተኛው ሳምንት መጨረሻ ላይ ይከሰታል።

📌 አዎንታዊ የእርግዝና ምርመራ ውጤት መች ይገኛል ?
የእርግዝና ምርመራ የወር አበባችሁ ከመቅረቱ በፊት ካደረጋችሁ ውጤቱ አሉታዊ ነው። ለምን HCG ገና አልተመረተም።
ነገር ግን በ48 ሰዓት ውስጥ በእጥፍ ይጨምራል። ስለዚህም ከጥቂት ቀናት ወይም ከሳምንት በኋላ ሌላ ድጋሜ የእርግዝና ምርመራ አድርጉ።
ነገር ግን በህክምና የምታደርጉት የደም ምርመራ ከሽንት ምርመራ በተሻለ ሁኔታ የHCG ሆርሞን መጠንን መለየት ይችላል። ስለዚህ በቤት ውስጥ ከሚደረግ ምርመራ ይልቅ በደም ምርመራ ነፍሰ ጡር መሆናችሁን የበለጠ ማወቅ ትችላላችሁ።

📌በ 3 ሳምንታት እርግዝና ላይ ምልክቶች በምን ያህል ፍጥነት መታየት ይጀምራሉ ?
አንዳንድ ሴቶች በዚህ የመጀመሪያ ደረጃ ላይ ምንም ልዩነት አይሰማቸውም። ሌሎች ደግሞ የ 3 ሳምንታት የእርግዝና ምልክቶችን ማየት ሊጀምሩ ይችላሉ። የማቅለሽለሽ ስሜት ከተሰማችሁ እና ጡቶቻችሁ ከታመሙ፣ ያ የተለመደ ነው።
በዚህ ሳምንት ውስጥ ሆዳችሁ ትንሽ ወጣ ሊል ይችላል። አብዛኛዎቹ ነፍሰ ጡር ሴቶች እስከ 12 ሳምንት ድረስ ሆዳቸው ከፍ አይልም።
ስለዚህም በዚህ ሳምንት በየቀኑ የቅድመ ወሊድ ቫይታሚን ቢያንስ ቢያንስ 400 ማይክሮ ግራም ፎሊክ አሲድ መውሰድ ይኖርባችኋል። እስከ ሁለተኛ አጋማሽ ድረስ ዕለታዊ የካሎሪ መጠናችሁን መጨመር የለባችሁም።

#youtube
#እርግዝና
#ጤና

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • እርግዝናን ለመለየት የሚያስችሉ 11 ተፈጥሮአዊ ምልክቶች
    እርግዝናን ለመለየት የሚያስችሉ 11 ተፈጥሮአዊ ምልክቶች
    4 месяца назад
  • እርጉዝ ሴት መጠቀም የሌለባት 7 ምግቦች | 7 foods that a pregnant woman should avoid | Dr. Fasil #ebs #donkeytube
    እርጉዝ ሴት መጠቀም የሌለባት 7 ምግቦች | 7 foods that a pregnant woman should avoid | Dr. Fasil #ebs #donkeytube
    1 год назад
  • እርግዝና እና አመጋገብ እንዲሁም የ 'አምሮት' ምንነት/ NEW LIFE EP 309
    እርግዝና እና አመጋገብ እንዲሁም የ 'አምሮት' ምንነት/ NEW LIFE EP 309
    5 лет назад
  • የአብርሽ እህት እና ሜሪ ተገናኙ .ከባድ ብጥብጥ ተፈጠረ😱😭
    የአብርሽ እህት እና ሜሪ ተገናኙ .ከባድ ብጥብጥ ተፈጠረ😱😭
    14 часов назад
  • የታቀደ እርግዝና - ጤናዎ በቤትዎ
    የታቀደ እርግዝና - ጤናዎ በቤትዎ
    6 месяцев назад
  • የእርግዝና ሁለተኛው ሳምንት ምልክቶች  | The sign of two week pregnancy
    የእርግዝና ሁለተኛው ሳምንት ምልክቶች | The sign of two week pregnancy
    3 года назад
  • እርግዝና በስንት ጊዜ ይታወቃል ? When do i know i am pregnant ?
    እርግዝና በስንት ጊዜ ይታወቃል ? When do i know i am pregnant ?
    2 месяца назад
  • Музыка лечит сердце и сосуды🌿 Успокаивающая музыка восстанавливает нервную систему,расслабляющая #5
    Музыка лечит сердце и сосуды🌿 Успокаивающая музыка восстанавливает нервную систему,расслабляющая #5
    2 года назад
  • 12 የእርግዝና ምልክቶች/Symptoms of Pregnancy #health #doctor #youtube
    12 የእርግዝና ምልክቶች/Symptoms of Pregnancy #health #doctor #youtube
    1 год назад
  • አራተኛው የእርግዝና ሳምንት ምልክቶች | The sign of week 4 pregnancy
    አራተኛው የእርግዝና ሳምንት ምልክቶች | The sign of week 4 pregnancy
    3 года назад
  • የእርግዝና ቀን አቆጣጠር መቼ ይጀምራል? የእርግዝና የመጀመሪያ ቀን መቼ ነው የሚጀምረው| How to calculate pregnancy due date
    የእርግዝና ቀን አቆጣጠር መቼ ይጀምራል? የእርግዝና የመጀመሪያ ቀን መቼ ነው የሚጀምረው| How to calculate pregnancy due date
    3 года назад
  • የእርግዝና የመጀመሪያ 4 ቀናት ምልክቶች | early pregnancy 4 days sign and symptoms| Dr. Yohanes - ዶ/ር ዮሀንስ
    የእርግዝና የመጀመሪያ 4 ቀናት ምልክቶች | early pregnancy 4 days sign and symptoms| Dr. Yohanes - ዶ/ር ዮሀንስ
    3 года назад
  • የቅድመ የወር አበባ መምጫ እና የእርግዝና ምልክቶች ልዩነቶች እና አንድነቶች| The difference between PMS and pregnancy symptoms
    የቅድመ የወር አበባ መምጫ እና የእርግዝና ምልክቶች ልዩነቶች እና አንድነቶች| The difference between PMS and pregnancy symptoms
    3 года назад
  • የወንድ ልጅ ቁጥር ለምን አነሰ? | መንስኤዉን በዚህ ቪዲዮ ያገኛሉ! #AlivePodcast #AbrhamFantu #health
    የወንድ ልጅ ቁጥር ለምን አነሰ? | መንስኤዉን በዚህ ቪዲዮ ያገኛሉ! #AlivePodcast #AbrhamFantu #health
    5 месяцев назад
  • የ 3 ወር የእርግዝና መከላከያ መርፌ አደገኛ ጉዳት እና አጠቃቀም ማወቅ አለባችሁ| Depo provera contraceptive injection
    የ 3 ወር የእርግዝና መከላከያ መርፌ አደገኛ ጉዳት እና አጠቃቀም ማወቅ አለባችሁ| Depo provera contraceptive injection
    3 года назад
  • የእርግዝና አራተኛ ሳምንት//4 week pregnant: What to Expect
    የእርግዝና አራተኛ ሳምንት//4 week pregnant: What to Expect
    3 года назад
  • አምስተኛ የእርግዝና ሳምንት//5 week pregnant: What to Expect
    አምስተኛ የእርግዝና ሳምንት//5 week pregnant: What to Expect
    3 года назад
  • የእርግዝና የመጀመሪያ ሳምንት ምልክቶች || Week One pregnancy symptoms
    የእርግዝና የመጀመሪያ ሳምንት ምልክቶች || Week One pregnancy symptoms
    5 месяцев назад
  • አስቸኩዋይ የእርግዝና ምልክቶች 5 signs of pregnancy I yenafkot lifestyle
    አስቸኩዋይ የእርግዝና ምልክቶች 5 signs of pregnancy I yenafkot lifestyle
    4 месяца назад
  • እርግዝናን ቤትዎ ውስጥ ለማረጋገጥ ቀላል ዘዴ | how to check pregnancy at home easily
    እርግዝናን ቤትዎ ውስጥ ለማረጋገጥ ቀላል ዘዴ | how to check pregnancy at home easily
    5 лет назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com