እሴብህ ጸጋከ ዘመድሐኒአለም/Esiebih tsegake የጌታችን የመዳኅኒታችን የኢየሱስ ከርስቶስ ስቅለት የሚዘክር/ በእሴት ተዜመ

Описание к видео እሴብህ ጸጋከ ዘመድሐኒአለም/Esiebih tsegake የጌታችን የመዳኅኒታችን የኢየሱስ ከርስቶስ ስቅለት የሚዘክር/ በእሴት ተዜመ

ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ሁሉ የተቀበለውን መከራ መስቀል የኢትይጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በመጽሃፍ ቅዱስ የተጻፈውን ዜማ ደርሳ እሴብህ ጸጋከ ዘመድሐኒአለም እያለች በኪዳኗ ሁሌ ታስበዋለች፡፡
ትንቢተ ኢሳይያስ 53፡4
4 ፤ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው።
5 ፤ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።
6 ፤ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።
7 ፤ ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке