ስለሐሰተኛ ነብያት/ስለ ሐሰተኛ ሐዋርያት / ስለ ብልጽግና ወንጌል ሰባኪዎች መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

Описание к видео ስለሐሰተኛ ነብያት/ስለ ሐሰተኛ ሐዋርያት / ስለ ብልጽግና ወንጌል ሰባኪዎች መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

ስለሐሰተኛ ነብያት/ስለ ሐሰተኛ ሐዋርያት / ስለ ብልጽግና ወንጌል ሰባኪዎች እግዚአብሔር ስይንግራቸው እግዚብሔር ነገረኝ የሚሉ ሐሰተኞች ቅዱሱን የ እግዚአብሔርን ስም መቀልጃ ስለሚያደርጉ ፤ከሐዋርያት እምነት ከሐዋርያት ትምህርት ውጪ የሆኑ የኑፋቄን ትምህርት ያስገቡ ብዙዎችን ስላሳቱ ገናም ስለሚያስቱ እግዚአብሔር የተናገረውን የእግዚአብሔርን ቃል ኑ ስሙ ፤ ታተርፉበታላችሁ፤

Комментарии

Информация по комментариям в разработке