Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть ዓላማ መር ህይወት- ቀን 14_Purpose driven Life - Day 14_ alama mer hiywet- ken 14

  • PETERiCH (I am empty without Jesus)
  • 2021-03-18
  • 1878
ዓላማ መር ህይወት- ቀን 14_Purpose driven Life - Day 14_ alama mer hiywet- ken 14
  • ok logo

Скачать ዓላማ መር ህይወት- ቀን 14_Purpose driven Life - Day 14_ alama mer hiywet- ken 14 бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно ዓላማ መር ህይወት- ቀን 14_Purpose driven Life - Day 14_ alama mer hiywet- ken 14 или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку ዓላማ መር ህይወት- ቀን 14_Purpose driven Life - Day 14_ alama mer hiywet- ken 14 бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео ዓላማ መር ህይወት- ቀን 14_Purpose driven Life - Day 14_ alama mer hiywet- ken 14

14ተኛ ቀን

እግዚአብሔር የራቀ ሲመስል

"ፊቱን ከያዕቆብ ቤት የሸሸገውን እግዚአሔርን እጠብቃለሁ እርሱንም ተስፋ አደርጋለሁ::" ኢሳ. 8-7

ምንም ይምሰልህ ምን ፣እግዚአብሔር እዉን፡፡
ነገሮች በመልካም ክንውን ላይ ባሉ ጊዜ ፣ማለት እግዚአብሔር ምግብ ፣ጓደኞች ፣ቤተሰብ ጤና እና ደስ የሚሉ ሁኔታዎችን ሲሰጥህ እሱን ማምለኩ ቀላል ነዉ፡፡ነገር ግን ሁኔታዎች ሁል ጊዜ ደስ የሚሉ አይደሉም፡፡እንዲህ ባለዉ ጊዜ እግዚአብሔር የምታመልከዉ እንዴት ነዉ?አንድ ሚሊዮን ኪሎ ሜትር ያህል የራቀ ሲመስልህ ምን ታደርጋለህ?
✅የአምልኮ ጥልቀት መለኪያዎች ፣በህመም ጊዜ እግዚአብሔርን ማክበር ፣በመከራ ጊዜ ማመስገን ፣በፈተና ወቅት በእርሱ መታመን ፣በስቃይ ጊዜ ራስን ለእርሱ ማስረከብ ፣እና የራቀ በሚመስልበት ጊዜ እሱኑ መዉደድ ናዘዉ፡፡
ወዳጅነት ብዙ ጊዜ በዝምታ ይፈተናል ፡፡ሰዉ በአካል በመራራቅ ወይም ለመነጋገር ባለመቻል ይለያያል ፡፡
ከእግዚአብሔር ጋር ባለህ ወዳጅነት ፣አብዛኛዉ ጊዜ ወደ እርሱ የቀረብህ መስሎ አይሰማህም፡፡
እግዚአብሔር ፣ከእርሱ ጋር ያለህን ወዳጅነት ለማሳደግ ሲል ፣የተወህና የረሳህ በሚመስል ጊዜ ዓማካይነት ወዳጅነታችሁ ይፈትነዋል፡፡
እነዚህ የነፍስ ሌሊቶች ወይም የልብ ክረምቶች ልንላቸዉ ምንችለዉ ጊዜያት ናዘዉ፡፡
ከእየሱስ ቀጥሎ ዳዊት ከማንም ይልቅ የእግዚአብሔር የቅርብ ወዳጅ ሳይሆን አይቀርም ፡፡እግዚአብሔር "እንደ ልቤ የሆነ ሰዉ"1ሳሙ 13:14 ዳዊት እንኳን
እግዚአብሔር ሆይ ለምን እንደዚህ እርቀህ ቆምህ?በመከራ ጊዜስ ለምን ድምፅህን አጠፋህ ?መዝ 10:1
አምላኬ አምላኬ ለምን ተዉኸኝ መዝ 22:1
እግዚአብሔር አንዳንዴ ፊቱን ከእኛ የሚሰዉር መሆኑን ያምናል ፡፡
"እነሆ ወደ ፊት እሄዳለዉ እርሱም የለም ፤ወደ ኃላም እሄዳለሁ እኔም አላስተዉልም ወደ ሚሰራበት ወደ ግራ ብሄድ አልመለከተዉም በቀኜም ይሰወራል አላየዉምም
ኢዮ 23:8
ክርስቲያኖች ዛሬ በአምልኮ ዉስጥ የሚፈፅሙት በጣም የተለመደ ስሕተት ፣ከእግዚአብሔር ይልቅ አንድ አይነት ልምምድ መፈለጋቸው ነዉ፡፡አንድ አይነት ስሜት ይፈለጋሉ ፤ከሆነላቸዉ ስለ ማምለካቸዉ እርግጠኛ ይሆናሉ፡፡ይህ ስተት ነዉ፡፡
የእግዚአብሔር በሁሉም ስፍራ መገኘትና ፣በህልዉናዉ መገለጥ ሁሉቱ የተለያዩ ነገሮች ናዘዉ፡፡አንደኛዉ የተረጋገጠ እዉነት ሲሆን ፣ሌላዉ ብዙ ጊዜ ስሜት ነዉ፡፡መገኘቱ በማይሰማህ ጊዜ እንኳን እግዚአብሔር በቅርብህ አለ፡፡ መገኘቱ ደግሞ በስሜት ሊገለጥ የማይቻልና እጅግ ታላቅ ነዉ፡፡
እምነትህ በጣም እንዲያድግ የሚያደርጉት ሁኔታዎች ፣ሕይወትህ ሲመሰቃቀልና አግዚአብሔር ፍፁም ልታገኘው በማትችለዉ ወቅት ያለህ በሚመስልህ ጊዜ ያሉት ናቸዉ፡፡ኢዮብ ይህ ደርሶበታል ቤተሰቡን ስራዉን ጤናውንና ያለዉን ነገር ሁሉ በአንድ ቀን ዉስጥ አጣ፡፡ከሁሉ ተስፋ የሚያስቆርጠዉ ነገር ደግሞ ሰላሳ ሰባት ምዕራፍ ሙሉ እግዚአብሔር ዝም ማለቱ ነዉ፡፡

እግዚአብሔር የራቀ ሲመስል የሚሰማህን ስሜት ሁሉ አራግፈ ንገረዉ ፡፡በማይለወጠዉ በእግዚአብሔር ማንነት ላይ አተኩር እግዚአብሔር መልካም ነዉ ይወደኛል ከኔ ጋር አለ ያለሁበትን ሁኔታ ያዉቃል ይጠነቀቅልኛል ለሕይወቴ መልካም እቅድ አለዉ እያልክ ስለ እግዚአብሔር የምታዉቀዉን ዘላለማዊ እዉነት ለአንተነትህ አስታዉሰዉ ፡፡
እግዚአብሔር በብርሃን የነገረህን በጭለማ አትጠራጠር፡፡

እግዚአብሔር የራቀ ሲመስል እንዴት ነዉ እርሱ ከኔ ጋር ያለ መሆኑ እዉነት ላይ ለማተኮር የምችለው ????
“እግዚአብሔር ከቶ አልተዉህም ፤በፍፁም አልጥልህም ብሎአልና” ዕብ 13:5

በሪክ ዋረን
አላማ መር ህይወት

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • ዓላማ መር ህይወት- ቀን 15_Purpose driven Life - Day 15_ alama mer hiywot- ken 15
    ዓላማ መር ህይወት- ቀን 15_Purpose driven Life - Day 15_ alama mer hiywot- ken 15
    4 года назад
  • ዓላማ መር ህይወት- መግቢያ_ Purpose driven Life - Introduction _ alama mer hiywet- megbiya
    ዓላማ መር ህይወት- መግቢያ_ Purpose driven Life - Introduction _ alama mer hiywet- megbiya
    5 лет назад
  • ዓላማ መር ህይወት- ቀን 40_Purpose driven Life - Day 40_ alama mer hiywet- ken 40
    ዓላማ መር ህይወት- ቀን 40_Purpose driven Life - Day 40_ alama mer hiywet- ken 40
    4 года назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com