ፓስተር አስፋው ዴሲሳ የተናገሩት ነገር ማስረጃ አለው?

Описание к видео ፓስተር አስፋው ዴሲሳ የተናገሩት ነገር ማስረጃ አለው?

ሙሉ ቪዲዮ
👇
   • ...እውነትም በአደባባይ ላይ ወድቋልና ...( ቁጥር 4) ...  

የኢትዮጵያ ሀዋርያዊት 'ቤተክርስቲያን' የአዲስ አበባ ሰበካ የቦርድ አባል ፣ የአዲስ አበባ አገልጋዮች እና የምእመናን ህብረት ክፍል አስተባባሪ ፣ የአቃቂ ንኡስ ሰበካ ሀላፊ ፣ የአቃቂና ቃሊቲ ጥምር ንኡስ አስተባባሪ ፣ የቱሉ ዲምቱ አጥቢያ መጋቢ

ቄስ አስፋው ዴሲሳ

31 አመታት በኢትዮጵያ ሀዋርያት 'ቤተክርስቲያን' ሲያገለግል ቆይቶ አሁን ግን ለእግዚአብሔር ልጅ እውነት ሲል ቤተ-እምነቱን ለቆ ወጥቷል::

መረጃ ወይም አስተያየት መስጠት ከፈለጉ በ [email protected] ኢሜል አድራሻ ይላኩልን::

ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇
https://t.me/exposingOJ

‪@letthewordspeakout‬
‪@apostolicgospel4all-ethio-514‬
‪@LidetuPetros‬
‪@apostolicchurchofethiopiay6221‬
‪@Isoyisehak‬



#apostolic_church_of_ethiopia
#apostolic_church
#bishop_degu_kebede
#wara_bethel
#bishop_degu
#wara
#hawariyawit

Комментарии

Информация по комментариям в разработке