ለጤናማ ማንነት የየዕለት ልምምዶች || Dr. Eyob Mamo በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

Описание к видео ለጤናማ ማንነት የየዕለት ልምምዶች || Dr. Eyob Mamo በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

. ለጤናማ ማንነት የየዕለት ልምምዶች

• በየቀኑ የሕይወትህን መልካም ጎኖች በማሰብ ፈጣሪህን አመስግን፡፡
• በየቀኑ የእለቱን እቅድ አውጣ፡፡
• በየቀኑ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አድርግ፡፡
• በየቀኑ በማንበብ አእምሮህን መግብ፡፡
• በየቀኑ ራስህንና ሰዎችን ይቅር በል፡፡
• በየቀኑ ጥሩ ስሜት የማይሰጡ ነገሮችንህ እልባት ስጣቸው፡፡
• በየቀኑ ትናንት የዘለልካቸውን ልምምዶች እንደገና ጀምራቸው፡፡




#habitsofsuccess #selfimprovement #success #successmindset

Комментарии

Информация по комментариям в разработке