5ቱ የዓላማ-ቢስ ሕይወት ምልክቶች || Dr. Eyob Mamo || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

Описание к видео 5ቱ የዓላማ-ቢስ ሕይወት ምልክቶች || Dr. Eyob Mamo || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

የዓላማ-ቢስ ሕይወት ጠቋሚዎች

የሕይወታችንን ሁለንተናዊ ገጽታ የሚነካ ነገር ቢኖር ዓላማ ወይም ራእይ የሚባለው ነገር ነው፡፡
• ለኑሮ መጓጓትን ማጣትና አሉታዊ ስሜት መብዛት - ዓላማ (ራእይ) ማለት የወደፊት ተስፋ ስለሆነ መጓጓትን ያመጣል፡፡
• ብቻችሁን መሆን አለመፈለግ - ዓላማ (ራእይ) ያለው ሰው ብዙ የሚያስባቸውና የሚያቅዳቸው ነገሮች ስላሉት ለብቻው ጊዜ ማሳለፍን ይናፍቃል፡፡
• ሰዎች ከእናንተ ሲለዩ ከእነሱ ውጪ መኖር አለመቻል - ዓላማ (ራእይ) ያለው ሰው መገፋትን አልፎ ይሄዳል፡፡
• የተለያዩ ነገሮን እየጀመሩ ማቆም - ዓላማ (ራእይ) ያለው ሰው ከዓላመው አንጻር ግብ በማውጣት የመንቀሳቀስ ትኩረትና ብርታት አለው፡፡
• ድንገተኛ ስር-ነቀል ውሳኔዎች መወሰን - ዓላማ (ራእይ) ያለው ሰው ውሳኔው ከዓላማው አንጻር ስለሚሆን ድንገተኛ አይንሆም፡፡



#lifegoal #purpose #vision #goalsetting

Комментарии

Информация по комментариям в разработке