Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть ታገሱ || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2025

  • ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
  • 2025-05-13
  • 18762
ታገሱ || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching  2025
  • ok logo

Скачать ታገሱ || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2025 бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно ታገሱ || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2025 или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку ታገሱ || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2025 бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео ታገሱ || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2025

UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

ሠላም የዚህ ቻናል ቤተሰዎች በመጀመሪያ እንኳን ወደ እዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ:: በቤተክርስቲያናችን የሚካሄዱ ፕሮግራሞችን በዚህ ቻናል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ በመቀጠል ስለ ቤተ-ክርስቲያናችን አመሰራረት እና አመጣጥ ማወቅ ለምትፈልጉ ከታች አጠር ተደርጎ የተጻፈውን ጹሁፍ እንድታነቡ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::

የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች
• ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ
• ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህርት እና የሀይል ጊዜ
• ዘወትር እሁድ ከ10:30 - 01:30 ድረስ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና የፀሎት ጊዜ
• ዘወትር አርብ ከ03:30 - 07:30 ድረስ የፀሎት እና የፈውስ ጊዜ
• የወሩ መጨረሻ እሁድ የጌታ ራት
• የወሩ መጨረሻ ሳምንት የፆምና የፀሎት ሣምንት
• ዘወትር ማለዳ ከ12:00 ጀምሮ የማለዳ ፀሎት

በእነዚህ ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት ፀጋን እንዲካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
ባሉበት ቦታ ሆነው የፀሎት አገልግሎት ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መጠቀም የምትችሉ መሆኑንን እንገልፃለን::
+251921295181
+251900623469

አስተያየት ወይንም ሀሳብ ካሎት በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ሊያደርሱን ይችላሉ
+251-114432284

ስለ ቤተ-ክርስቲያኒቱ
የኢትዮጵያ ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ የሣሪስ አጥቢያ ጎፋ ከነበረችው ከመጀመሪያ አጥቢያ ለአባላቱ በቦታ ርቀት እና ህብረትን ከማጠናከር አንፃር እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ሰኔ 21 1984ዓ.ም ፍቃድን በማግኘት በሣሪስ ተመሠረተች፡፡ በዚህ መሠረት ሐምሌ 1 1984 ዓ.ም የማምለኪያ ቦታን በመከራየት 30 የሚሆኑ አባላትን በመያዝ የመጀመሪያውን የአምልኮ ፕሮግራም እሁድ ሐምሌ 5 1984 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ በነበረውም የአምልኮ ጊዜ በወንድም ላቀው ተሰማ የእግዚአብሔር ቃል የተሠበከ ሲሆን በተጨማሪም የሽማግሌዎች ቦርድን በመወከል ወንድም በዛብህ በልሁ የሳሪስ አጥቢያ ተብላ እንድትጠራ እንደተወሰነ ገልፀው ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
በመቀጠልም እግዚአብሔር በሰጠው ራዕይ መሠረት አገልግሎቱ እየቀጠለ እና የአባላቱም ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ የቦታ ለውጥ ለመደረግ ተወሰነ፡፡ በዚህ መሠረት በቁጥር መቶ(100) የሚሆኑ አባላትን በመያዝ በ1990 ዓ.ም የራሱዋን ቦታ በማግኘት አዲስ የማምለኪያ ቦታ ልትሰራ ችላለች፡፡ አሁንም በእግዚአብሔር ፍቃድና ቤተ-ክርስቲያን በተሰጣት ፀጋ መሠረት በዚሁ 480 ካ.ሜ በሚያህል በራሱዋ ቦታ ላይ አምስት መቶ ስልሣ(560) የሚያህሉ አባላትን በመያዝ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሠጣትን ሀላፊነት እየተወጣችና እየፈፀመች ትገኛለች፡፡

የጠቅላላ አባላት ቁጥር 540 ወንድ፡-175 ሴት፡-365

The Present Saris Branch of ECBC had been found in Gofa area until sene 21-1989 E.c. Due to some factors such like un suitableness of the area and so as to consolidate unity, The change in location become crucial hence, the current branch found around saris was established hamlea 5 1984 e.c hence the current branch found around saris was planted following successful travel to attain the required license in the same year.
If the end of course of diligence to solve those factors, It was possible to launch the 1st day the Sunday weekly program in 5 hamlea 1984. On the starting day , the word of God was preached by M.r Lakew Tessema. And M.r Bezabeh belihu Who was from ECBC Board, the verification of the name of the church to be “Saris Branch” and some other derails of ECBC.
Following that based on the vision, which have been Sourced from God the service continued and was why change in location was essence. Thanks to lord; since the church, with 100 members was able to attain a new 480m2 place, with no rent, load to construct its own shelter. Laying on the will and Grace of God the church is still found, with 540 members performing its responsibility given from God.
ታገሱ || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2025

#የሚገለጥባችሁ_ክብር_ይበልጣል #Prophet_Tilahun #Ethiopian_Amharic_Preaching

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • ተስፋ አለ// በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ // PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2026
    ተስፋ አለ// በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ // PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2026
    2 дня назад
  • ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ / ድንቅ ስብከት / {የጳውሎስ ሰንሰለት} prophet Tilahun Tsegaye
    ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ / ድንቅ ስብከት / {የጳውሎስ ሰንሰለት} prophet Tilahun Tsegaye
    3 года назад
  • የተከፈተ በር - Pastor Terefe Sereke| Teaching | @houseofrestoration24 @ethevce
    የተከፈተ በር - Pastor Terefe Sereke| Teaching | @houseofrestoration24 @ethevce
    3 часа назад
  • አዲስ ኪዳን || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching  2022
    አዲስ ኪዳን || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2022
    11 месяцев назад
  • ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረጻድቅ የተዘመሩ በዐቢይ ፆም የሚደመጡ የንስሐ መዝሙራት | #mezmur #ethiopianorthodox
    ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረጻድቅ የተዘመሩ በዐቢይ ፆም የሚደመጡ የንስሐ መዝሙራት | #mezmur #ethiopianorthodox
    3 часа назад
  • ኢየሱስ በራእይ  መፅሐፍ | ድንቅ መረዳት //በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ //ትምህርት ክፍል 1
    ኢየሱስ በራእይ መፅሐፍ | ድንቅ መረዳት //በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ //ትምህርት ክፍል 1" //PROPHET TILAHUN// MKC CHURCH
    9 месяцев назад
  • መጨነቅ አቁሙ #protestantreformation #christianbiblestudy #jesus #biblestudy
    መጨነቅ አቁሙ #protestantreformation #christianbiblestudy #jesus #biblestudy
    1 месяц назад
  • እግዚአብሔር  ያከበረው! #jesus #habesha #protestant
    እግዚአብሔር ያከበረው! #jesus #habesha #protestant
    12 дней назад
  • #part_2 የጴጥሮስ ከእስር መፈታት | ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | Prophate Tilahun Tsegaye | Ethiopian Amharic Teaching  2022
    #part_2 የጴጥሮስ ከእስር መፈታት | ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | Prophate Tilahun Tsegaye | Ethiopian Amharic Teaching 2022
    2 года назад
  • እንዴት ይረሳል|| Endet Yeresal|| ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል|| Pastor Daniel Amdemichael|| PCGIC #tibebuworkeye
    እንዴት ይረሳል|| Endet Yeresal|| ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል|| Pastor Daniel Amdemichael|| PCGIC #tibebuworkeye
    3 месяца назад
  • መንፈሳዊ አይን እንዳይከፈት የሚያደርጉ እንቅፋቶች!   ክፍል 1
    መንፈሳዊ አይን እንዳይከፈት የሚያደርጉ እንቅፋቶች! ክፍል 1
    10 месяцев назад
  • ብኩርናቹን አታቃሉት //  በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ  //   PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2025
    ብኩርናቹን አታቃሉት // በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ // PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2025
    9 месяцев назад
  • ተቀደሱ ! ''አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ ||  PROPHET TILAHUN TSEGAYE
    ተቀደሱ ! ''አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || PROPHET TILAHUN TSEGAYE
    1 год назад
  • ጥብቅ ፀሎት || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching  2022
    ጥብቅ ፀሎት || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2022
    1 год назад
  • የተመረጡ የማለዳ መዝሙሮች | non stop ethiopian worship songs
    የተመረጡ የማለዳ መዝሙሮች | non stop ethiopian worship songs
    9 дней назад
  • በመሞት ማደግ #2 | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe Girma | Halwot Emmanuel United Church #2022
    በመሞት ማደግ #2 | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe Girma | Halwot Emmanuel United Church #2022
    3 года назад
  • አጋንንትን የሚዘርር ከባድ ክብር
    አጋንንትን የሚዘርር ከባድ ክብር
    1 день назад
  • የማቴዎስ ወንጌል  || ጥላሁን ፀጋዬ || Prophet  Tilahun @ARC
    የማቴዎስ ወንጌል || ጥላሁን ፀጋዬ || Prophet Tilahun @ARC
    1 год назад
  • የተሰቃየው መሢህ || ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ ||  prophet Tilahun Tsegaye preaching
    የተሰቃየው መሢህ || ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ || prophet Tilahun Tsegaye preaching
    2 года назад
  • እግዚአብሔርን መምሰል| ክፍል 3| ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን| By Evangelist Yared Tilahun|
    እግዚአብሔርን መምሰል| ክፍል 3| ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን| By Evangelist Yared Tilahun|
    2 дня назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com