Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть አዲስ ኪዳን || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2022

  • ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
  • 2025-03-13
  • 15059
አዲስ ኪዳን || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching  2022
  • ok logo

Скачать አዲስ ኪዳን || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2022 бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно አዲስ ኪዳን || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2022 или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку አዲስ ኪዳን || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2022 бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео አዲስ ኪዳን || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2022

UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

ሠላም የዚህ ቻናል ቤተሰዎች በመጀመሪያ እንኳን ወደ እዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ:: በቤተክርስቲያናችን የሚካሄዱ ፕሮግራሞችን በዚህ ቻናል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ በመቀጠል ስለ ቤተ-ክርስቲያናችን አመሰራረት እና አመጣጥ ማወቅ ለምትፈልጉ ከታች አጠር ተደርጎ የተጻፈውን ጹሁፍ እንድታነቡ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::

የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች
• ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ
• ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህርት እና የሀይል ጊዜ
• ዘወትር እሁድ ከ10:30 - 01:30 ድረስ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና የፀሎት ጊዜ
• ዘወትር አርብ ከ03:30 - 07:30 ድረስ የፀሎት እና የፈውስ ጊዜ
• የወሩ መጨረሻ እሁድ የጌታ ራት
• የወሩ መጨረሻ ሳምንት የፆምና የፀሎት ሣምንት
• ዘወትር ማለዳ ከ12:00 ጀምሮ የማለዳ ፀሎት

በእነዚህ ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት ፀጋን እንዲካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
ባሉበት ቦታ ሆነው የፀሎት አገልግሎት ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መጠቀም የምትችሉ መሆኑንን እንገልፃለን::
+251921295181
+251900623469

አስተያየት ወይንም ሀሳብ ካሎት በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ሊያደርሱን ይችላሉ
+251-114432284

ስለ ቤተ-ክርስቲያኒቱ
የኢትዮጵያ ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ የሣሪስ አጥቢያ ጎፋ ከነበረችው ከመጀመሪያ አጥቢያ ለአባላቱ በቦታ ርቀት እና ህብረትን ከማጠናከር አንፃር እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ሰኔ 21 1984ዓ.ም ፍቃድን በማግኘት በሣሪስ ተመሠረተች፡፡ በዚህ መሠረት ሐምሌ 1 1984 ዓ.ም የማምለኪያ ቦታን በመከራየት 30 የሚሆኑ አባላትን በመያዝ የመጀመሪያውን የአምልኮ ፕሮግራም እሁድ ሐምሌ 5 1984 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ በነበረውም የአምልኮ ጊዜ በወንድም ላቀው ተሰማ የእግዚአብሔር ቃል የተሠበከ ሲሆን በተጨማሪም የሽማግሌዎች ቦርድን በመወከል ወንድም በዛብህ በልሁ የሳሪስ አጥቢያ ተብላ እንድትጠራ እንደተወሰነ ገልፀው ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
በመቀጠልም እግዚአብሔር በሰጠው ራዕይ መሠረት አገልግሎቱ እየቀጠለ እና የአባላቱም ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ የቦታ ለውጥ ለመደረግ ተወሰነ፡፡ በዚህ መሠረት በቁጥር መቶ(100) የሚሆኑ አባላትን በመያዝ በ1990 ዓ.ም የራሱዋን ቦታ በማግኘት አዲስ የማምለኪያ ቦታ ልትሰራ ችላለች፡፡ አሁንም በእግዚአብሔር ፍቃድና ቤተ-ክርስቲያን በተሰጣት ፀጋ መሠረት በዚሁ 480 ካ.ሜ በሚያህል በራሱዋ ቦታ ላይ አምስት መቶ ስልሣ(560) የሚያህሉ አባላትን በመያዝ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሠጣትን ሀላፊነት እየተወጣችና እየፈፀመች ትገኛለች፡፡

የጠቅላላ አባላት ቁጥር 540 ወንድ፡-175 ሴት፡-365

The Present Saris Branch of ECBC had been found in Gofa area until sene 21-1989 E.c. Due to some factors such like un suitableness of the area and so as to consolidate unity, The change in location become crucial hence, the current branch found around saris was established hamlea 5 1984 e.c hence the current branch found around saris was planted following successful travel to attain the required license in the same year.
If the end of course of diligence to solve those factors, It was possible to launch the 1st day the Sunday weekly program in 5 hamlea 1984. On the starting day , the word of God was preached by M.r Lakew Tessema. And M.r Bezabeh belihu Who was from ECBC Board, the verification of the name of the church to be “Saris Branch” and some other derails of ECBC.
Following that based on the vision, which have been Sourced from God the service continued and was why change in location was essence. Thanks to lord; since the church, with 100 members was able to attain a new 480m2 place, with no rent, load to construct its own shelter. Laying on the will and Grace of God the church is still found, with 540 members performing its responsibility given from God.
አዲስ ኪዳን || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2022
#Prophet_Tilahun #Ethiopian_Amharic_Preaching

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • ተስፋ አለ// በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ // PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2026
    ተስፋ አለ// በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ // PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2026
    2 дня назад
  • መንፈሳዊ ውጊያ || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching  2022
    መንፈሳዊ ውጊያ || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2022
    2 года назад
  • አጋንንትን የሚዘርር ከባድ ክብር
    አጋንንትን የሚዘርር ከባድ ክብር
    1 день назад
  • የተመረጡ የማለዳ መዝሙሮች | non stop ethiopian worship songs
    የተመረጡ የማለዳ መዝሙሮች | non stop ethiopian worship songs
    9 дней назад
  • ሰዎች ባይረዷችሁም ለእግዚአብሔር ክብር ኑሩ 🙏#kingdomsound#tilahuntsegaye#motivation
    ሰዎች ባይረዷችሁም ለእግዚአብሔር ክብር ኑሩ 🙏#kingdomsound#tilahuntsegaye#motivation
    13 дней назад
  • የእውነት ክርስትያን ነው~~ልዩ የአዲስ ዓመት ፕሮግራም ከነብይ ጥላሁን ጸጋዬ  እና እህት ፍሬህይወት አሰፋ // አዘጋጅና አቅረቢ ዘሪሁን ግርማ
    የእውነት ክርስትያን ነው~~ልዩ የአዲስ ዓመት ፕሮግራም ከነብይ ጥላሁን ጸጋዬ እና እህት ፍሬህይወት አሰፋ // አዘጋጅና አቅረቢ ዘሪሁን ግርማ
    1 год назад
  • ለሚበልጥ ነገር ተጠርተኻል | ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | Halwot Emmanuel United Church | #2023
    ለሚበልጥ ነገር ተጠርተኻል | ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | Halwot Emmanuel United Church | #2023
    2 года назад
  • 🛑ሳይቋረጥ የሚደመጥ የበገና አልበም_like mezemran yilma hailu collection - ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
    🛑ሳይቋረጥ የሚደመጥ የበገና አልበም_like mezemran yilma hailu collection - ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
    1 год назад
  • ታገሱ || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching  2025
    ታገሱ || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2025
    9 месяцев назад
  • ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል !  #Encounter’s#SemayTube #Demasko #Christiantub #ቤላ ስላሴ
    ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል ! #Encounter’s#SemayTube #Demasko #Christiantub #ቤላ ስላሴ
    11 месяцев назад
  • የዩሐንስ ወንጌል  |በነብይ ጥላሁን ጸጋዬ | prophet Tilahun Tsegaye |@MARSILTVWORLDWIDE @yonatanakliluofficial
    የዩሐንስ ወንጌል |በነብይ ጥላሁን ጸጋዬ | prophet Tilahun Tsegaye |@MARSILTVWORLDWIDE @yonatanakliluofficial
    2 года назад
  • ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ / ድንቅ ስብከት /  {የተሰቀለውን ክርስቶስን በየት በኩል ትመለከቱታላችሁ} prophet Tilahun Tsegaye preaching
    ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ / ድንቅ ስብከት / {የተሰቀለውን ክርስቶስን በየት በኩል ትመለከቱታላችሁ} prophet Tilahun Tsegaye preaching
    3 года назад
  • እግዚአብሔር  ያከበረው! #jesus #habesha #protestant
    እግዚአብሔር ያከበረው! #jesus #habesha #protestant
    13 дней назад
  • መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ Tesfaye Gabiso Vol #1
    መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ Tesfaye Gabiso Vol #1
    3 года назад
  • እግዚአብሔርን ማወቅ  Prophate Tilahun Tsegaye || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Ethiopian Amharic Teaching  2024
    እግዚአብሔርን ማወቅ Prophate Tilahun Tsegaye || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Ethiopian Amharic Teaching 2024
    1 год назад
  • ለአባቶቼ አምላክ ቀንቻለሁ prophet Tilahun Tsegaye preaching
    ለአባቶቼ አምላክ ቀንቻለሁ prophet Tilahun Tsegaye preaching
    2 года назад
  • የሕይወታችን መሰረት ||  አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024
    የሕይወታችን መሰረት || አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024
    1 год назад
  • በመንፈስ ለመመራት የሚረዱን መንገዶች#jesus  #protestantreformation #protestantmezmure #kingdomsound #habesha
    በመንፈስ ለመመራት የሚረዱን መንገዶች#jesus #protestantreformation #protestantmezmure #kingdomsound #habesha
    11 месяцев назад
  • መች እረሳሁ | DANIEL AMDEMICHAEL | LIVE WORSHIP | Halwot Emmanuel United Church |#2026
    መች እረሳሁ | DANIEL AMDEMICHAEL | LIVE WORSHIP | Halwot Emmanuel United Church |#2026
    3 дня назад
  • የሕሊና ጸሎት ስብስብ |  Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 6 August 2023
    የሕሊና ጸሎት ስብስብ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 6 August 2023
    2 года назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com