የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 5 ክፍል 4

Описание к видео የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 5 ክፍል 4

በክፍል 3 ላይ አለም ሴት ልጆች በወር አበባ ወቅት የሚያጋጥማቸውን ችግር ለመፍታት በለውጥ ውድድር ለመሳተፍ ተመዝግባለች። ፀጋ እድሜዋ ሳይደርስ ቤተሰቦቿ ሊድሯት መወሰናቸው ጥያቄ አስነስቷል። ዳዊት ስራ ሰርቶ ትርፍ ለማግኝት ምን ማድረግ እንዳለበት ከእናቱ ምክር ተሰጥቶታል። ክፍል 4 ልብ አንጠልጣይ ክስተቶችን ይዟል እንዳያመልጣችሁ።

#yegna

Комментарии

Информация по комментариям в разработке