Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть Ethiopian Fetira Recipe ፈጢራ

  • Melegna | መለኛ
  • 2025-06-24
  • 34928
Ethiopian Fetira Recipe ፈጢራ
  • ok logo

Скачать Ethiopian Fetira Recipe ፈጢራ бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно Ethiopian Fetira Recipe ፈጢራ или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку Ethiopian Fetira Recipe ፈጢራ бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео Ethiopian Fetira Recipe ፈጢራ

ፈጢራውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች መጠን እና አይነት
የዛሬው ፈጢራ ለ2 ሰው በቂ ነው በዛ አድርጋችሁ ለማዘጋጀት ከፈለጋችሁ የግብዓት መጠኑን ከፍ ማድረግ ይኖርባቹሃል

የግብዓት መጠን እና አይነት
1 እንቁላል
1 ቁንጥር ጨው
2 የሾርባ ማንኪያ ወተት (እንቁላሉን ለስለስ ለማድረግ ያግዛቹሃል)

300ግራም የፉርኖ ዱቄት
1 የቡና ማንኪያ ጨው
ግማሽ የቡናማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
1 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
ግማሽ ኩባያ የሞቀ ውሃ
ውሃውን በአንዴ ከመጨመር ይልቅ ትንሽ ትንሽ እየጨመራችሁ በሹካው ካያያዛችሁ በኃላ በእጅ ማቡካት

ሊጥ አዘገጃጀት
ዱቄቱ ላይ ግብዓቶቹን ከጨመራችሁ በኃላ ከ10-15 ደቂቃ በደንብ ማቡካት
ሊጡ የሚደርቅባችሁ ከሆነ እጃችሁን ሙቅ ውሃ ውስጥ እየነከራችሁ ላላ ማድረግ
የመጀመሪያውን ዙር ካቦካችሁ በኃላ የኳስ ቅርፅ አሲዛችሁ ከድናችሁ ከ10-15 ደቂቃ ያህል ማሳረፍ
በምትፈልጉት ቅርፅ መዳመጫ (ጥበብ በሌለው ጠርሙስ) በቀጭንኑ መዳመጥ
ዘይት ወይም የቀለጠ የገበታ ቂቤ ለውሶ በቀጭኑ ጠቅልሎ መልሶ በክብ ቅርፅ መጠቅለል
ለ20 ደቂቃ ያህል ከድኖ ማሳረፍ እና መልሶ መዳመጥ
ከጠረጴዛው ጋር እንዳይጠባበቅ ዱቄት መነስነስ እንዳይዘነጋ

ተጨማሪ ግብዓቶች ማስገባት ለምትፈልጉ
ከእንቁላሉ ጋር ደቆ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት ፣ ቃሪያ እና ቲማቲም መጨመር ይቻላል

ማባያ
ትኩስ መጠጦች
ማር
እርጎ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • Ethiopian Pitta Bread  ቂጣ
    Ethiopian Pitta Bread ቂጣ
    1 год назад
  • መለዋ: ጣፋጬ የሐረር መለዋ አሰራር በZizi Kitchen:
    መለዋ: ጣፋጬ የሐረር መለዋ አሰራር በZizi Kitchen:
    2 года назад
  • 🔴ኢራን ስትታመስ ኢትዮጵያ ለምን ትጨነቃለች? የነዳጅ እጥረት እና የቀይ ባህር ደህንነት
    🔴ኢራን ስትታመስ ኢትዮጵያ ለምን ትጨነቃለች? የነዳጅ እጥረት እና የቀይ ባህር ደህንነት
    6 часов назад
  • Ethiopian Falafel ፍላፍል
    Ethiopian Falafel ፍላፍል
    1 год назад
  • የመስከረም ልጅ ክርስትና|ለናርዶስ የተደረገ አቀባበል #ebstvworldwide #newmovie2026 #meskerem #fryatyemane
    የመስከረም ልጅ ክርስትና|ለናርዶስ የተደረገ አቀባበል #ebstvworldwide #newmovie2026 #meskerem #fryatyemane
    7 часов назад
  • Ethiopian Breakfast Qinche ቂንጬ አሰራር
    Ethiopian Breakfast Qinche ቂንጬ አሰራር
    11 месяцев назад
  • 5 минут готово! Быстро и просто лепешки из теста! Нет замешивания! Нет духовки
    5 минут готово! Быстро и просто лепешки из теста! Нет замешивания! Нет духовки
    4 года назад
  • የሚጣፍጥ የፒዛ አሰራር አብረውን ይስሩ። የተለያዩ የምግብ አሰራሮችን፣ ከአገር ውጭ እንዲሁም አገርኛ ማዕዶች እና ጠቃሚ የአመጋገብ ምክሮች በኢትዮ ሼፍ ያግኙ።
    የሚጣፍጥ የፒዛ አሰራር አብረውን ይስሩ። የተለያዩ የምግብ አሰራሮችን፣ ከአገር ውጭ እንዲሁም አገርኛ ማዕዶች እና ጠቃሚ የአመጋገብ ምክሮች በኢትዮ ሼፍ ያግኙ።
    3 года назад
  • አርቲስቷ የከፈተችው ቅንጡ ሬስቶራንት | ሜሮን ተሾመ
    አርቲስቷ የከፈተችው ቅንጡ ሬስቶራንት | ሜሮን ተሾመ
    5 месяцев назад
  • //የቤተሰብ መገናኘት// አጓጊው የDNA ውጤት መጣ!! ... እናትን ፍለጋ ከአሜሪካ እስከ ኢትዮጵያ ልብ ሰቃይ ታሪክ //ቅዳሜን ከሰዓት//
    //የቤተሰብ መገናኘት// አጓጊው የDNA ውጤት መጣ!! ... እናትን ፍለጋ ከአሜሪካ እስከ ኢትዮጵያ ልብ ሰቃይ ታሪክ //ቅዳሜን ከሰዓት//
    8 месяцев назад
  • Esay Breakfast Mulawah
    Esay Breakfast Mulawah
    7 лет назад
  • ለቁርስ ለምሳ እንዲሁም ለእራት የሚሆን እንቁላል በቲማቲም አሰራር || Ethiopian Food || እንቁላል ስልስ // እንቁላል ወጥ  አሰራር
    ለቁርስ ለምሳ እንዲሁም ለእራት የሚሆን እንቁላል በቲማቲም አሰራር || Ethiopian Food || እንቁላል ስልስ // እንቁላል ወጥ አሰራር
    4 года назад
  • Pita Omelet ፒታ ኦምሌት
    Pita Omelet ፒታ ኦምሌት
    5 месяцев назад
  • መለዋ እንጋግር/ለቁርስ/ለመክሰስ #ethiopianfood #breakfast #flatbreadrecipe
    መለዋ እንጋግር/ለቁርስ/ለመክሰስ #ethiopianfood #breakfast #flatbreadrecipe
    8 месяцев назад
  • ቀላል የመለዋ አስራር easy melewa recipe ethiopian food @zedkitchen​
    ቀላል የመለዋ አስራር easy melewa recipe ethiopian food @zedkitchen​
    4 года назад
  • ሰቤቺ ክትፎ ጋበዘችን/የክትፎዬ ነገር የተባለለትን የሰቤቺን ክትፎ በላን/ሰቤቺ/እፍታ/Ethiopian food/Food @ArtsTvWorld
    ሰቤቺ ክትፎ ጋበዘችን/የክትፎዬ ነገር የተባለለትን የሰቤቺን ክትፎ በላን/ሰቤቺ/እፍታ/Ethiopian food/Food @ArtsTvWorld
    9 месяцев назад
  • ፈጣን ጣፋጭ ቁርስ በ 10 ደቂቃ ✅ 💯 በእጃችን ሊጥ ሳንነካ ሬስቶራንት እስፔሻል በቤታችን ‼️
    ፈጣን ጣፋጭ ቁርስ በ 10 ደቂቃ ✅ 💯 በእጃችን ሊጥ ሳንነካ ሬስቶራንት እስፔሻል በቤታችን ‼️
    3 года назад
  • //በስንቱ// BESINTU
    //በስንቱ// BESINTU "ኩርፊያ"😂 S3 Ep 24
    8 месяцев назад
  • ጨጨብሳ አሰራር / ያለ ቅቤ የተሰራ ምርጥ ቁርስ / Vegan breakfast recipe / How to cook Ethiopian food
    ጨጨብሳ አሰራር / ያለ ቅቤ የተሰራ ምርጥ ቁርስ / Vegan breakfast recipe / How to cook Ethiopian food "Chechebsa"
    5 лет назад
  • ቀላል  ፈጢራ አሰራር-Easy Fetira Recipe
    ቀላል ፈጢራ አሰራር-Easy Fetira Recipe
    4 года назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com