ታገኙ ዘንድ ሩጡ! ሩጫ እና ክርስትና ክፍል1 መምህር ጽጌ ሥጦታው merigeta tsige

Описание к видео ታገኙ ዘንድ ሩጡ! ሩጫ እና ክርስትና ክፍል1 መምህር ጽጌ ሥጦታው merigeta tsige

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9
24.በእሽቅድምድም ስፍራ የሚሮጡት፥ ሁሉ እንዲሮጡ ነገር ግን አንዱ ብቻ ዋጋውን እንዲቀበል አታውቁምን? እንዲሁም ታገኙ ዘንድ ሩጡ።
25.የሚታገልም ሁሉ በነገር ሁሉ ሰውነቱን ይገዛል፤ እነዚያም የሚጠፋውን አክሊል ሊያገኙ ነው፥ እኛ ግን የማይጠፋውን።
26.ስለዚህ እኔ ያለ አሳብ እንደሚሮጥ ሁሉ እንዲሁ አልሮጥም፥ ነፋስን እንደሚጎስም ሁሉ እንዲሁ አልጋደልም፤
27.ነገር ግን ለሌሎች ከሰበክሁ በኋላ ራሴ የተጣልሁ እንዳልሆን ሥጋዬን እየጎሰምሁ አስገዛዋለሁ።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке