🟢 የክራር ትምህርት ክፍል 2 [ መልመጃ 1 - የክራር አያያዝ ፤ የጣት አቀማመጥ እና የጣት መለማመጃ ]

Описание к видео 🟢 የክራር ትምህርት ክፍል 2 [ መልመጃ 1 - የክራር አያያዝ ፤ የጣት አቀማመጥ እና የጣት መለማመጃ ]

↪️ ይህ ተከታታይ የክራር ትምህርት በሲሳይ በገና የዜማ መሣሪያዎች ማሠልጠኛ ተቋም ለ ጀማሪ እና በመማር ላይ ላሉ የክራር ሠልጣኞች በሚመጥን መልኩ ታስቦ የተዘጋጀ ነው ። ስለዚህም በትምህርቱ ተጠቅመው አገልግሎቱንና ሥራችንን ለማገዝ ይህንን ምስል ወድምጽ ለሚያስፈልጋቸው ሁሉ በማጋራት ተደራሽነቱን እንዲያስፋፉና እንዲያግዙን በትህትና እንጠይቃለን ።

▶️ በአካል መጥተው ለመሠልጠን ከፈለጉ አድራሻችን 📌 ➡️ አራት ኪሎ የበፊቱ የቅድስት ሥላሴ ህንጻ ንግድ ባንክ ያለበት ወይም የመገናኛ ታክሲ ሰልፍ ባለበት አስፋልት ገባ ብሎ ነው ።

📱ስልክ ቁጥር ፡ 011 1 26 01 93
0911 35 85 60
0911 24 57 21
0932 17 66 22

▶️ ከዚህ በፊት የተለቀቁ የክራር ትምህርቶች
የክራር ትምህርት ክፍል አንድ (1)
   • ▶️ ተከታታይ የክራር ትምህርት - ክፍል 1 - መግቢያ (ስ...  

▶️ መልካም የሥልጠና ጊዜ ይሁንልዎት

🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔
🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔

▶️ የበገና ትምህርት ከፈለጉ ከታች 👇
ያሉትን ሊንኮች ተጠቅመው በዚሁ መማር ይችላሉ ያዩትንም ለሌሎች ያጋሩ ።
እናመሰግናለን !!!

👉 የበገና ትምህርት ክፍል አንድ (begena 101)
👉    • የበገና ትምህርት: ክፍል - 1 ... How to Learn ...  

👉 የበገና ትምህርት ክፍል ሁለት (2)
👉    • የበገና ትምህርት - ክፍል 2 : ሰላምታ ቅኝት (BEGENA...  

👉 የበገና ትምህርት ክፍል ሦስት (3)
👉    • የበገና ትምህርት - ክፍል 3 ፡ የጣት መልመጃ (BEGENA...  

👉 የበገና ትምህርት ክፍል አራት (4)
👉    • የበገና ትምህርት: ክፍል  4 - [ ድምጽና ዜማን እንዴት ...  

👉 የበገና ትምህርት ክፍል አምስት (5)
👉    • የበገና ትምህርት ክፍል 5 (BEGENA_TUTORIAL_PAR...  

Комментарии

Информация по комментариям в разработке