Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть የየካቲት 4 ሥንክሳር

  • kesisephrem
  • 2026-02-10
  • 191
የየካቲት 4 ሥንክሳር
  • ok logo

Скачать የየካቲት 4 ሥንክሳር бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно የየካቲት 4 ሥንክሳር или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку የየካቲት 4 ሥንክሳር бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео የየካቲት 4 ሥንክሳር

ስንክሳር ዘወርኀ የካቲት 4

አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም የካቲት አራት በዚች ቀን ከሰባ ሁለቱ አርድእት አንዱ ሐዋርያ የከበረ አጋቦስ በሰማዕትነት ሞተ ። ይህም ቅዱስ ጌታችን ከመረጣቸውና ይሰብኩ ዘንድ ከመከራው በፊት ከላካቸው ከሰባ ሁለቱ አርድእት ውስጥ ነው

በጽርሐ ጽዮንም አጽናኝ መንፈስ ቅዱስ በወረደ ጊዜ ከሐዋርያት ጋር ስጦታውን ተቀብሏል ። እግዚአብሔርም የትንቢትን ሀብት ሰጠው ስለርሱ በሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ እንደ ተናገረ የቅዱስ ጳውሎስን መታጠቂያ አንሥቶ ራሱ እግሮቹን አሠረባትና የዚችን መታጠቂያ ባለቤት በኢየሩሳሌም አይሁድ እንዲህ ያሠሩታል አለ መንፈስ ቅዱስ ብሎ ትንቢት ተናገረ ትንቢቱም ተፈጸመች ።

ከዚህም በኋላ ሕይወት በሆነ በወንጌል ትምህርት ሊአስተምር ከሐዋርያት ጋር ወጣ እያስተማረና ቀና የሆነ የእግዚአብሔርን መንገድ እየመራ ብዙ አገሮችን ዞረ ከአይሁድና ከዮናናውያንም ብዙዎችን የክብር ባለቤት ወደሆነ ወደ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቅን ሃይማኖት አስገባቸው በከበረች በክርስትና ጥምቀትም አነፃቸው ።

ቅናትን የተመሉ አይሁድም ብቻውን በኢየሩሳሌም በድንገት ያዙትና ታላቅ ግርፋትንም ገረፉት ከዚህም በኋላ በአንገቱ ገመድ አስገብተው እስከ ከተማ ውጭ ጐትተው በዚያም ነፍሱን እስከአሳለፈ ድረስ በደንጊያ ወገሩት ። በዚያንም ጊዜ ከሰማይ ብርሃን ወርዶ በሥጋው ላይ እንደ ምሰሶ ተተከለ ወደ ሰማይም ደርሶ አሕዛብ ሁሉ ወደርሱ ሲመለከቱ ነበር ።

እግዚአብሔርም የአንዲት አይሁዳዊት ሴት ልቡናዋን ገለጠላት እርሷም በውስጥዋ ሽንገላና ቅናት ጠብ የሌለባት ናት የኦሪትንም ሕግ የምትጠብቅ ነበረች እርሷም ይህን ብርሃን አይታ ይህ ሰው እውነተኛ ነው አለች ። ያን ጊዜም በላይዋ ብርሃን ወረደ እንዲህ ብላ ጮኸች እኔ በቅዱስ አጋቦስ ፈጣሪ የእግዚአብሔር ልጅ በሆነ በጌታ ኢየሱስ የማምን ክርስቲያን ነኝ እግዚአብሔርንም ከፍ ከፍ እያደረገች ስታመሰግነው በደንጊያ ወገሩዋት ነፍሷንም በእግዚአብሔር እጅ ሰጠች ።

ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን እኛንም በሐዋርያው ጸሎት ይማረን በረከቱም ከእኛ ጋርትኑር ለዘላለሙ አሜን ።

በዚችም ቀን በምግባር ፍጹም የሆነ ተጋድሎውም የበዛ አባ ዘካርያስ አረፈ እርሱንም ነፍሱ ከሥጋው በምትለይ ጊዜ አባ ሙሴ ወንድሜ ሆይ ምን ታያለህ አለው እርሱም ለእኔስ ዝምታ ይሻለኛል አለ ነፍሱም ስትወጣ አባ ኤስድሮስ ሰማይ ተከፍቶ አየ ልጄ ዘካርያስ ሆይየመንግሥተ ሰማያት በር ተከፍቶልሃልና ደስ ይበልህ አለው በእንዲህም ያለ ሁኔታ አረፈ ። በረከቱም ከእኛ ጋር ትኑር ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን አሜን ።


የካቲት ፬ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት

፩. ሐዋርያው አጋቦስ

፪. አባ ዘካርያስ

ወርኀዊ በዓላት

፩.ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ

፪.አባ መቃርዮስ

፫.አባ አብርሐ

ስለዚህ በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያንን ትጠብቁአት ዘንድ መንፈስ ቅዱስ እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመባት: ለመንጋው ሁሉና ለራሳችሁ ተጠንቀቁ : ከሄድሁ በሁዋላ ለመንጋው የማይራሩ ጨካኞች ተኩላዎች እንዲገቡባችሁ እኔ አውቃለሁ: ስለዚህ ሦስት ዓመት ሌሊትና ቀን በእንባ እያንዳንዳችሁን ከመገሰጽ እንዳላቋረጥሁ እያሰባችሁ ትጉ ።

ሐዋ. ፳፥፳፰
‪@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan‬ ‪@EfoyZeOrthodox‬ ‪@yekidusantarik‬

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • Союзник Путина убит / Приказ на ответный удар
    Союзник Путина убит / Приказ на ответный удар
    5 часов назад
  • የአያቶላሁ መገደልና መዘዙ ፤ እርሳቸው ተገደሉ፤ከዚያስ? |ETHIO FORUM
    የአያቶላሁ መገደልና መዘዙ ፤ እርሳቸው ተገደሉ፤ከዚያስ? |ETHIO FORUM
    4 дня назад
  • Anchor Media ''ስለአብይ አህመድ ማውራቱን አቁመን ስለመጪው ሽግግር ስርዓት እንነጋገር'' ኢ/ር ይልቃል ጌትነት
    Anchor Media ''ስለአብይ አህመድ ማውራቱን አቁመን ስለመጪው ሽግግር ስርዓት እንነጋገር'' ኢ/ር ይልቃል ጌትነት
    10 часов назад
  • ⚡️НОВОСТИ | ВЗРЫВ ПОД МОСКВОЙ | МОЩНЫЙ ПОЖАР | ПУТИН ПРОТИВ ТЕЛЕГРАМА | МОЛИТВА О ТРАМПЕ
    ⚡️НОВОСТИ | ВЗРЫВ ПОД МОСКВОЙ | МОЩНЫЙ ПОЖАР | ПУТИН ПРОТИВ ТЕЛЕГРАМА | МОЛИТВА О ТРАМПЕ
    1 час назад
  • “የሚሳኤልና የድሮን ማዕበል”፣ ለ4ኪሎ የተላከው ማስጠንቀቂያ፣ OLAና ጃዋር ስለ አርሲው ጭፍጨፋ፣ በአፋር የድሮን ጥቃት| ETHIO FORUM
    “የሚሳኤልና የድሮን ማዕበል”፣ ለ4ኪሎ የተላከው ማስጠንቀቂያ፣ OLAና ጃዋር ስለ አርሲው ጭፍጨፋ፣ በአፋር የድሮን ጥቃት| ETHIO FORUM
    3 дня назад
  • “መከላከያ በቃው” የጦር አዛዡ፣ ጌታቸውና ኮለኔሉ በፍርድ ቤት፣ ጄኔራሉ መመሪያ
    “መከላከያ በቃው” የጦር አዛዡ፣ ጌታቸውና ኮለኔሉ በፍርድ ቤት፣ ጄኔራሉ መመሪያ "ተቋርጧል" ለአያቶላሁ በቀል፤ የአፍሪካ ምላሽ፣ የቴህራን ሰቆቃ | EF
    1 день назад
  • የየካቲት 3 ሥንክሳር#በዓታ ለማርያም#አባ ሊባኖስ#በዓለ ፍልሰቱ ለቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ#ቅዱስ ያዕቆብ ገዳማዊ
    የየካቲት 3 ሥንክሳር#በዓታ ለማርያም#አባ ሊባኖስ#በዓለ ፍልሰቱ ለቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ#ቅዱስ ያዕቆብ ገዳማዊ
    3 недели назад
  • ⚡️СРОЧНО! Москва ОБЪЯВИЛА ПРО ПОРАЖЕНИЕ после АТАКИ Трампа! Гневное ЗАЯВЛЕНИЕ Лаврова. Важное 06.03
    ⚡️СРОЧНО! Москва ОБЪЯВИЛА ПРО ПОРАЖЕНИЕ после АТАКИ Трампа! Гневное ЗАЯВЛЕНИЕ Лаврова. Важное 06.03
    2 часа назад
  • ሰበር! የአሁን አበይት መረጃዎች  Mezgeb NEWS-1   Mar5,2026
    ሰበር! የአሁን አበይት መረጃዎች Mezgeb NEWS-1 Mar5,2026
    19 часов назад
  • ⚡️Началось!Китай ПОПЕР ПРОТИВ Ирана. Жесткий УЛЬТИМАТУМ Пекина Тегерану. Трамп ДОЖАЛ Сенат@МирВранья
    ⚡️Началось!Китай ПОПЕР ПРОТИВ Ирана. Жесткий УЛЬТИМАТУМ Пекина Тегерану. Трамп ДОЖАЛ Сенат@МирВранья
    13 часов назад
  • POLITICO: ПЕНТАГОН ПЛАНИРУЕТ ВОЙНУ С ИРАНОМ ДО СЕНТЯБРЯ.  СПЕЦЭФИР. 6 марта. 06:00
    POLITICO: ПЕНТАГОН ПЛАНИРУЕТ ВОЙНУ С ИРАНОМ ДО СЕНТЯБРЯ. СПЕЦЭФИР. 6 марта. 06:00
  • እግዚአብሔር ‘ያስታረቃቸው’ ቅዱሳን / የአባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ እና የአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ ታሪክ  #Orthodox #Tewahdo #Church
    እግዚአብሔር ‘ያስታረቃቸው’ ቅዱሳን / የአባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ እና የአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ ታሪክ #Orthodox #Tewahdo #Church
    2 недели назад
  • የየካቲት 25 ሥንክሳር#የቅዱስ አቡፋናና ሰማዕቱ ዲያቆን ቶና#ቅዱስ መርቆሬዎስ #አባ ቡላ
    የየካቲት 25 ሥንክሳር#የቅዱስ አቡፋናና ሰማዕቱ ዲያቆን ቶና#ቅዱስ መርቆሬዎስ #አባ ቡላ
    2 дня назад
  • Война в Заливе: Кремль объявил Трампа врагом — теперь всё зависит от Ирана/№1105/ Юрий Швец
    Война в Заливе: Кремль объявил Трампа врагом — теперь всё зависит от Ирана/№1105/ Юрий Швец
    9 часов назад
  • "New Mezmur" 💒ሚካኤል ሐመልማለ ወርቅ💒(michael hamelmale work) ዘማሪ እዮብ መስፍን/ zemari eyob mesfin/
    3 месяца назад
  • послушайте эту музыку и вам станет легче🌿Нежная музыка,успокаивает нервную #84
    послушайте эту музыку и вам станет легче🌿Нежная музыка,успокаивает нервную #84
  • 🔥Нервный ГИРКИН ЭКСТРЕННО ОБРАТИЛСЯ к россиянам! ПРИЗНАЛ УСПЕХ ВСУ и ПОСЛАЛ Путина. КАЗАНСКИЙ
    🔥Нервный ГИРКИН ЭКСТРЕННО ОБРАТИЛСЯ к россиянам! ПРИЗНАЛ УСПЕХ ВСУ и ПОСЛАЛ Путина. КАЗАНСКИЙ
    1 день назад
  • Gregorian Chant | St. Michael  (Latin) — Benedictine Monastic Choir | Protection • Strength
    Gregorian Chant | St. Michael (Latin) — Benedictine Monastic Choir | Protection • Strength
  • # የካቲት 27/ 2018 / March 6 / 2026  HNN- የሰዓቱ መረጃዎች
    # የካቲት 27/ 2018 / March 6 / 2026 HNN- የሰዓቱ መረጃዎች
    2 часа назад
  • የየካቲት 9 ሥንክሳር  #እንኳን አደረሣችሁ ለ40 ፆም#ዘወረደ#አባ በርሱማ  ሶርያዊ#አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ የመነኮሱበት
    የየካቲት 9 ሥንክሳር #እንኳን አደረሣችሁ ለ40 ፆም#ዘወረደ#አባ በርሱማ ሶርያዊ#አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ የመነኮሱበት
    2 недели назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com