የመርካቶ መዘምራን አዝማች |አላቋርጥም በቃ ገና አጨምራለሁ|

Описание к видео የመርካቶ መዘምራን አዝማች |አላቋርጥም በቃ ገና አጨምራለሁ|

ከመዳህኒት ምንጮች ዛሬ እቀዳለሁ ውሃውን በደስታ
ክብርን አመጣለሁ /ለእርሱ ላደረገኝ/ሃይሌም ዝማርዬም ለሆነለኝ ጌታ
       አላቋርጥም በቃ
      ገና እጨምራለሁ እጨማምራለሁ
       ምስጋናውን ልዘምር
       ክብርንም ላመጣለት
       ለዚህ ተሹሜያለሁ
በጠላት ራስ ቆሜ ለኢየሱስ በሙሉ ሃይሌ
ፍፁም ያለስስት ክብሬን ልጣልለት

Комментарии

Информация по комментариям в разработке