የመርካቶ ሳሌም ሕብረት መዘምራን| በአምላኬ ፊት የሚቆም|

Описание к видео የመርካቶ ሳሌም ሕብረት መዘምራን| በአምላኬ ፊት የሚቆም|

በአምላኬ ፊት የሚቆም
በክብሩ ፊት የሚቆም
ከባድ ምንም የለም/2*
የሚያስፈራ የለም የገነነ የለም
ተራራው ይጤስለታል ውሃን ያፈልቃል አለቱ
ድንቅ በሆነ ችሎታው አለ ዛሬም በብርታቱ
ሁሉን የሚገልጥ ብርሃን ነው ፤ ማያሸንፈው ጨለማ
በአደባባይ ከፍ ብሎ የኢየሱስ ዝና ይወራ
የኢየሱስ ዝና ይወራ
የአምላኬ ዝና ይወራ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке