Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤ/ክ መስራች ተገለጠልኝ ያሉት ሀይማኖት UPC ነበረ፣ ብዙ ታሪክ ፅፈዋል፣ምእመኖቻቸው እንዴት ዝም ብለው ተከተሏቸው? Ep 91

  • ኦንሊ ጂሰስ Exposing Only Jesus
  • 2023-09-09
  • 1802
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤ/ክ መስራች ተገለጠልኝ ያሉት ሀይማኖት UPC ነበረ፣ ብዙ ታሪክ ፅፈዋል፣ምእመኖቻቸው እንዴት ዝም ብለው ተከተሏቸው? Ep 91
  • ok logo

Скачать የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤ/ክ መስራች ተገለጠልኝ ያሉት ሀይማኖት UPC ነበረ፣ ብዙ ታሪክ ፅፈዋል፣ምእመኖቻቸው እንዴት ዝም ብለው ተከተሏቸው? Ep 91 бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤ/ክ መስራች ተገለጠልኝ ያሉት ሀይማኖት UPC ነበረ፣ ብዙ ታሪክ ፅፈዋል፣ምእመኖቻቸው እንዴት ዝም ብለው ተከተሏቸው? Ep 91 или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤ/ክ መስራች ተገለጠልኝ ያሉት ሀይማኖት UPC ነበረ፣ ብዙ ታሪክ ፅፈዋል፣ምእመኖቻቸው እንዴት ዝም ብለው ተከተሏቸው? Ep 91 бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤ/ክ መስራች ተገለጠልኝ ያሉት ሀይማኖት UPC ነበረ፣ ብዙ ታሪክ ፅፈዋል፣ምእመኖቻቸው እንዴት ዝም ብለው ተከተሏቸው? Ep 91

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤ/ክ የተጀመረው ከአሜሪካ በመጡ UPC ሚሽነሪዎች ነበር:: ቄስ ተክሌም UPC ትክክለኛ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ቤተክርስቲያን እንደሆነ እግዚአብሔር በራእይ ተገልጦላቸው እንደነገራቸው መስክረዋል:: ከዛም እምነቱን ተቀብለው ኢትዮጵያ ላለው ቤተክርስትያን ተወካይ ሆነው የተቀበሉትን የ “Oneness” UPC አስተምሮ ኢትዮጵያ ላይ በተለይም ደቡብ ኢትዮጵያ ከአዋሳ በመጀመር መስበክ ጀመሩ:: ከ30 አመት በሗላ የኢትዮጵያ ቸርች ካደገች በሗላ ግን ኢየሱስ ከዳዊት ዘር በስጋ ምንም አልተካፈለም እርሱ ሰማያዊ ስጋ ይዞ ነው የመጣው በሚል ትምህርት ቄስ ተክሌ ማስተማር መጀመራቸው ከUPC ዶክትሪን ጋር ስለተጋጨ UPC ቄስ ተክሌን እና የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤ/ክ አውግዞ የስብከት ፈቃዳቸውንም በመሰረዝ ኢመፅሀፍ ቅዱሳዊ ትምህርት ማስተማር መጀመራቸውን UPC በ2003 GC ይፋ አርጏል::

ከዛንም ቄስ ተክሌ ጭራሹን UPC ያልዳነ ቸርች መሆኑን ኢትዮጵያ ውስጥ ማስተማር ጀመሩ:: ኢየሱስ በስጋ በማርያም በኩል የዳዊትን ዘር ተካፍሏል የሚል ሰው ሁሉ የዘላለም ህይወት የለውም የሚል አደገኛ እና የተሳሳተ ትምህርት ማስተማር ጀመሩ::

በጣም የሚያሳዝነው ነገር ግን ለቄስ ተክሌ እግዚአብሔር በራእይ ተገልጦላቸው UPC ትክክለኛ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ቤተክርስቲያን እንደሆነ መሰከረልኝ ብለው ከአመታት በሗላ ደሞ UPC የተሳሳተ ቤተክርስቲያን ነው ብለው የራሳቸውን እንግዳ ትምህርት ማስተማር መጀራቸው ነው:: እግዚአብሔር ከጅምሩ ለኚ ሰው ተገልጦ ነግሯቸው ነበረ ወይስ የሀሰት እራይ ነበር ያዩት?

ኦንሊጂሰሶች ከተኛችሁበት ከባድ የሀይማኖት እንቅልፍ ንቁ እና እምነታችሁ ልክ መሆኑን እና አለመሆኑን በእግዚአብሔር ቃል ብርሀን መፈተሽ ጀምሩ:: እግዚአብሔር የመዳንን ብርሀን ያብራላችሁ!

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • የእግዚአብሔር ልጅነት ጋር መድረስ በቢሾፕ ደጉ ከበደ | Apostolic Church Of Ethiopia | apostolicmezmure
    የእግዚአብሔር ልጅነት ጋር መድረስ በቢሾፕ ደጉ ከበደ | Apostolic Church Of Ethiopia | apostolicmezmure
    1 год назад
  • ቃልም በእግዚአብሄር ዘንድ ነበረ የሚለውን በእግዚአብሄር ውስጥ ብለን ብንተረጉም ምን ችግር አለው? AMAN ENDAEL| DANIEL EWNETLEHULU
    ቃልም በእግዚአብሄር ዘንድ ነበረ የሚለውን በእግዚአብሄር ውስጥ ብለን ብንተረጉም ምን ችግር አለው? AMAN ENDAEL| DANIEL EWNETLEHULU
    8 месяцев назад
  • ⚡️ Войска прорвали границу Ирана || НАТО впервые вступило в бой
    ⚡️ Войска прорвали границу Ирана || НАТО впервые вступило в бой
    2 часа назад
  • Новости Израиля. СРОЧНО! МЕСТЬ ИРАНА! №1219. Радио Наария #израиль #новости #news
    Новости Израиля. СРОЧНО! МЕСТЬ ИРАНА! №1219. Радио Наария #израиль #новости #news
    2 часа назад
  • እመን እንጂ አትፍራ || ቄስ ዮሐንስ ጌታቸው || Apostolic church of Ethiopia ||
    እመን እንጂ አትፍራ || ቄስ ዮሐንስ ጌታቸው || Apostolic church of Ethiopia ||
    1 месяц назад
  • ከ ኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤ/ክ ምእመናን ለአመታት ተደብቆ የነበረው ጉድ Ep 83
    ከ ኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤ/ክ ምእመናን ለአመታት ተደብቆ የነበረው ጉድ Ep 83
    2 года назад
  • СЕГОДНЯ СЛУЧИЛОСЬ ТО ,ЧЕГО МЫ ЖДАЛИ С 22 го ГОДА,НО СЛУЧИЛОСЬ КАК НЕЛЬЗЯ ВОВРЕМЯ. СЛАВА ПУТИНУ!
    СЕГОДНЯ СЛУЧИЛОСЬ ТО ,ЧЕГО МЫ ЖДАЛИ С 22 го ГОДА,НО СЛУЧИЛОСЬ КАК НЕЛЬЗЯ ВОВРЕМЯ. СЛАВА ПУТИНУ!
    6 часов назад
  • ቢሾፕ ደጉ ከበደ ለ 50 አመታት የሰበከው የተሳሳተ ወንጌል | Heretical Oneness Doctrine in Ethiopia copied from UPC Ep 95
    ቢሾፕ ደጉ ከበደ ለ 50 አመታት የሰበከው የተሳሳተ ወንጌል | Heretical Oneness Doctrine in Ethiopia copied from UPC Ep 95
    2 года назад
  • Трамп на перепутье: маленькая война буксует — к большой США не готовы /№1104/ Юрий Швец
    Трамп на перепутье: маленькая война буксует — к большой США не готовы /№1104/ Юрий Швец
    9 часов назад
  • የኦንሊ ጂሰሶች አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አረዳድ በቢሾፕ ተክለማርያም እንዴት ተብራራ? መፅሀፍ ቅዱስ ምን ይላል? Trinity vs Oneness Ep 14
    የኦንሊ ጂሰሶች አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አረዳድ በቢሾፕ ተክለማርያም እንዴት ተብራራ? መፅሀፍ ቅዱስ ምን ይላል? Trinity vs Oneness Ep 14
    2 года назад
  • ስለ ሐዋርያት ቤተክርስትያን ያለኝ ነገር.. ዘማሪ ካሮል ፈቃደ PATR 2 ተለቀቀ🔴 #zelaletesfaye
    ስለ ሐዋርያት ቤተክርስትያን ያለኝ ነገር.. ዘማሪ ካሮል ፈቃደ PATR 2 ተለቀቀ🔴 #zelaletesfaye
    3 года назад
  • ቢሾፕ ተክሌ የሱስ በአካል መጥቶ መፅሀፍ ቅዱስ ሰጠኝ  ከእንቅልፌ ቀሰቀሰኝ ፣ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ስለ ቢሾፑ የሰጠው ምስክርነት Ep 96
    ቢሾፕ ተክሌ የሱስ በአካል መጥቶ መፅሀፍ ቅዱስ ሰጠኝ ከእንቅልፌ ቀሰቀሰኝ ፣ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ስለ ቢሾፑ የሰጠው ምስክርነት Ep 96
    2 года назад
  • 🔴 СРОЧНО ИРАН УДАРИЛ БАЛЛИСТИКОЙ ПО ТУРЦИИ! ЭРДОГАН В ЯРОСТИ #новости #одиндень
    🔴 СРОЧНО ИРАН УДАРИЛ БАЛЛИСТИКОЙ ПО ТУРЦИИ! ЭРДОГАН В ЯРОСТИ #новости #одиндень
    12 часов назад
  • ሥላሴ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውን?
    ሥላሴ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውን?
    6 месяцев назад
  • ⚡️ИРАН/ Нефть 200$/ закрытие Ормузского пролива // #ШЕВЧЕНКО
    ⚡️ИРАН/ Нефть 200$/ закрытие Ормузского пролива // #ШЕВЧЕНКО
    15 часов назад
  • የእርቅነሽ ሰጋሮ ሶስተኛ ሰማይ መሄድ | የቢሾፕ ተክሌ እንደፈለገ ሰውን ከሞት ማንሳት ችሎታ | የእርቅነሽ በየቀኑ ማማለድ Ep 89
    የእርቅነሽ ሰጋሮ ሶስተኛ ሰማይ መሄድ | የቢሾፕ ተክሌ እንደፈለገ ሰውን ከሞት ማንሳት ችሎታ | የእርቅነሽ በየቀኑ ማማለድ Ep 89
    2 года назад
  • የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን በደቡብ አፍሪካ ዓመታዊ የወንድሞች ኮንፍራንስ ማስ ኳየር ጆሃንስበርግ
    የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን በደቡብ አፍሪካ ዓመታዊ የወንድሞች ኮንፍራንስ ማስ ኳየር ጆሃንስበርግ
    1 год назад
  • Война США и Израиля против Ирана на суше и на море: главные развития 5-го дня конфликта
    Война США и Израиля против Ирана на суше и на море: главные развития 5-го дня конфликта
    6 часов назад
  • ቢሾፕ ደጉ በዋራ የአገልጋዮች ኮንፍራንስ 2016
    ቢሾፕ ደጉ በዋራ የአገልጋዮች ኮንፍራንስ 2016 "ትልቅ አደጋ ተጋርጦብናል" "ኡኡኡ"ብለው እስኪጮኹ ያደረጋቸው ለመደበቅ ያልተቻለ የዶክትሪን ስህተት
    2 года назад
  • ሥላሴ | የቋንቋ አጠቃቀሙ እና ታሪካዊ አመጣጡ | Trinity - 1
    ሥላሴ | የቋንቋ አጠቃቀሙ እና ታሪካዊ አመጣጡ | Trinity - 1
    6 месяцев назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com