Kibir leselassie le-alemu nigus (ክብር ለሥላሴ ለዓለሙ ንጉሥ)

Описание к видео Kibir leselassie le-alemu nigus (ክብር ለሥላሴ ለዓለሙ ንጉሥ)

ክብር ለሥላሴ
ክብር ለሥላሴ ለዓለሙ ንጉሥ
እንበል ይደልዎ እንበል ሥሉስ ቅዱስ

ክብር ለሥላሴ በአንድነት ሦስትነት
” የሚመለክ ጌታ
” ምስጋና ሚገባው
” ከጧት እስከ ማታ
በጥልቅ በከፍታ በሰማይ በምድሩ
ሥላሴ እርሱ ነው የመላ በሁሉ

ክብር ለሥላሴ በአርአያው በአምሳሉ
” ሰውን ለፈጠረ
” ከዓለማት በፊት
” ቀድሞ የነበረ
በጥልቅ በከፍታ በሰማይ በምድሩ
ሥላሴ እርሱ ነው የመላ በሁሉ

ክብር ለሥላሴ ዝም በማይል ቃል
” በማያርፍ አንደበት
” ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ
” የሚሉት መላእክት
በጥልቅ በከፍታ በሰማይ በምድሩ
ሥላሴ እርሱ ነው የመላ በሁሉ

ክብር ለሥላሴ ሁሉን የሚያኖር
” የሁሉ መጋቢ
” ሥላሴ እርሱ ነው
” ለእጁ ሥራ አሳቢ
በጥልቅ በከፍታ በሰማይ በምድሩ
ሥላሴ እርሱ ነው የመላ በሁሉ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке