ላቭ ዩር ኔበር (ሊን)፦ ራዕይ ማካፈል ክፍል 1

Описание к видео ላቭ ዩር ኔበር (ሊን)፦ ራዕይ ማካፈል ክፍል 1

ላቭ ዩር ኔበር ምንድነው? ለምን ተቋቋም? ራዕዩና ተልዕኮው ምን ይመስላል? ድህነትን መቅረፍ ስንል ምን ማለታችን ነው? ድሆች እነማናቸው? ድሆችን መርዳት ያለበት ማን ነው? ድሆችን ስለ መርዳት መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይለናል? እነዚህና እነዚህን የመሳሰሉ ጥያቄዎች በባለ ራዕዩ የሚመለሱበት፣ በኤፕሪል 22፣ 2023 በሲልቨር ስፕሪንግ ሜሪላንድ የተቀረጸ ቪዲዮ ነው። በትዕግስት ይከታተሉት።
ለበለጠ መረጃ በ www.loveyourneighbor.et ይጎብኙን።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке