Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть አምስተኛው የእርግዝና ሳምንት ምልክቶች እና የፅንሱ እድገት | 5 week pregnancy sign and fetus growth

  • Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
  • 2022-10-31
  • 28459
አምስተኛው የእርግዝና ሳምንት ምልክቶች እና የፅንሱ እድገት | 5 week pregnancy sign and fetus growth
  • ok logo

Скачать አምስተኛው የእርግዝና ሳምንት ምልክቶች እና የፅንሱ እድገት | 5 week pregnancy sign and fetus growth бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно አምስተኛው የእርግዝና ሳምንት ምልክቶች እና የፅንሱ እድገት | 5 week pregnancy sign and fetus growth или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку አምስተኛው የእርግዝና ሳምንት ምልክቶች እና የፅንሱ እድገት | 5 week pregnancy sign and fetus growth бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео አምስተኛው የእርግዝና ሳምንት ምልክቶች እና የፅንሱ እድገት | 5 week pregnancy sign and fetus growth

ብዙ ሴቶች በ 5ተኛው የእርግዝና ሳምንት እርጉዝ መሆናቸውን ያውቃሉ። ምክንያቱም በዚህ ጊዜ የወር አበባችሁ እንደቀረ ያውቃሉ እና ሌሎች ግልፅ የሆኑ ምልክቶችን ማየት ይጀምራሉ። የእርግዝና ምርመራውንም በዚህ ሳምንት ብታደርጉ ትክክለኛ ውጤት ማግኘት የምትችሉበት ጊዜ ነው።


እርጉዝ መሆናችሁን ማወቅ አስደሳች ነገር ነው። ነገር ግን መጨነቅም የተለመደ ነው። ከ 10 በላይ የሚሆኑ እናቶች በእርግዝና ወቅት ጭንቀት ይሰማቸዋል። ጭንቀቱ መነሻው የተለያየ ሊሆን ይችላል። ለምሳሌ ከፅንስ መጨናገፍ ጋር በተያያዘ ፣ የመጀመሪያ እርግዝናችሁ ከሆነ ፣ እንዲሁም አንዳንድ የጤና ችግሮች ካሉ በነዚህ ምክንያቶች መጨነቅ የተለመደ ነው። ታድያም ለሚሰማችሁ ማንኛውም ጭንቀቶች ሀኪማችሁን ብታማክሩ ጥሩ ነው።


📌 በ 5 ተኛው ሳምንት የሚታዩ የመጀመሪያ እርግዝና ምልክቶች


ሁሉም ሴቶች መደበኛ የወር አበባ ዑደት የላቸውም። ስለዚህ የወር አበባችሁ እንደቀረ ላታውቁት ትይላላችሁ። ሌላው ደግሞ መጠነኛ የደም መፍሰስ ሊያጋጥማችሁ ይችላል። እናም የወር አበባ ነው ብላችሁ ልታስቡ ትችላላችሁ ። ነገር ግን የመትከል ደም መፍሰስ ምልክት ሊሆን ይችላል።


በእርግዝና የመጀመሪያ 3 ወራት ውስጥ ብዙ ሴቶች ከፍተኛ ድካም ይሰማቸዋል። ሌሎች የእርግዝና የመጀመሪያ ምልክቶች ደግሞ


➣በአፋችሁ ውስጥ የብረት ብረት የሚል ጣዕም
➣የጡት ህመም
➣ማቅለሽለሽ - ይህም የጠዋት ህመም" በመባልም ይታወቃል።
➣የስሜት መለዋወጥ
➣ ምግብ መውደድ ወይም መጥላት
➣ከፍተኛ የማሽተት ስሜት
➣ብዙ ጊዜ መሽናት
➣ከብልት የሚወጣ ነጭ የእርግዝና ፈሳሽ
➣ ነጠብጣብ የደም መፍሰስ
➣ ልክ እንደ የወር አበባ ህመም የሚመስል ቁርጠት
➣በፊት መጥቆር ወይም ቡናማ ቀለም መያዝ.


📌ፅንሱ ምን ይመስላል?


ልጃችሁ ወይም ፅንሱ 2 ሚሜ ያህል ርዝመት አለው (ወይም የሰሊጥ ዘር ያክላል)። እስከ 28 ሳምንታት አካባቢ ድረስ ተዘግተው የሚቆዩት ትንንሽ አፍንጫ እና ትንሽ ዓይኖች ያሉት የፊት ቅርጽ መስራት ይጀምራል። የፅንሱ አእምሮ እና የአከርካሪ ገመዶቹ በውስጣችሁ በፍጥነት እየተፈጠሩ ነው። ትንሹ ልብ መፈጠር ይጀምራል እና ለመጀመሪያ ጊዜ መምታት ይጀምራል።


ፅንሱ በዚህ ጊዜ የራሱ የሆነ የደም ስሮች ያሉት ሲሆን ከደም ስሩ መካከል ያለው ሕብረ ህዋሱ ደግሞ እምብርት ይሆናል። ፅንሱ በዚህ እምብርት አማካኝነት የሚፈልገውን ሁሉ ያገኛል ማለት ነው። አሁን እየተፈጠረ ያለው የእንግዴ ልጅ ለልጁ አልሚ ምግቦችን እና ኦክስጅንን ይሰጠዋል እንዲሁም ቆሻሻን ያስወግዳል።


📌በ 5 ሳምንታት እርግዝና ውስጥ, ሆዳችሁ በመጠኑ ገፋ ሊል ይችላል። እና ብዙ ጊዜ የጠዋት ህመም ሊኖርባችሁ ይችላል። በእርግዝና ወቅት ጤናማ ሆናችሁ እንድትቆዩ ለመርዳት በመጀመሪያው ሶስት ወራት ውስጥ ከ 1 እስከ 5 ኪሎ ግራም እንድትጨምሩ ይመከራል።


📌በአምስተኛው የእርግዝና ሳምንት ሊፈጠሩ የሚችሉ ችግሮች


📌የፅንስ መጨንገፍ የማስጠንቀቂያ ምልክቶች


10% የሚሆኑት ነፍሰ ጡር ሴቶች የፅንስ መጨንገፍ ያጋጥማቸዋል። የ ደም መፍሰስ በጣም የተለመደው የፅንስ መጨንገፍ ምልክት ነው። ይህ የደም መፍሰስ የረጋ ደምን ሊይዝ ይችላል። በፅንስ መጨናገፍ ጊዜ ከከባድ የጀርባ ህመም ጋር የሆድ ህመም ወይም የዳሌ ቁርጠት ሊያጋጥማችሁ ይችላል። ለዚህ ነው በእርግዝና ወቅት የደም መፍሰስ ሲያጋጥማችሁ ወዲያውኑ ሀኪም ቤት መሄድ አለባችሁ የሚባለው። በተለይም ደግሞ በመጀመሪያዎቹ የእርግዝና 3 ወራቶች ውስጥ ከሆነ ።


📌ሌላው tubal ወይም ectopic እርግዝና ፅንሱ ከማኅፀን ውጭ የሚያድግበት እርግዝና ሲሆን በአብዛኛው በማህፀን ቱቦ ውስጥ ያድጋል። እንዲህ ዓይነቱ እርግዝና ሊቆይ የማይችል እና ለህይወታችሁ አደገኛ ነው። የ ectopic እርግዝና ምልክቶች
➣ ከ ብልት ደም መፍሰስ፣
➣የዳሌ ህመም እና ቁርጠት (በአብዛኛው በአንድ በኩል የሚሰማ)፣
➣ የትከሻ ህመም፣
➣ራስን መሳት ወይም ማዞር ናቸው።
#እርግዝና
#symptoms
#pregnancy

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • እርጉዝ ሴት መጠቀም የሌለባት 7 ምግቦች | 7 foods that a pregnant woman should avoid | Dr. Fasil #ebs #donkeytube
    እርጉዝ ሴት መጠቀም የሌለባት 7 ምግቦች | 7 foods that a pregnant woman should avoid | Dr. Fasil #ebs #donkeytube
    1 год назад
  • የ 5 ሳምንት እርግዝና የመጀመሪያ 11 ምልክቶች እና የፅንሱ የእድገት ደረጃዎች| 5 weeks pregnancy symptoms and fetal development
    የ 5 ሳምንት እርግዝና የመጀመሪያ 11 ምልክቶች እና የፅንሱ የእድገት ደረጃዎች| 5 weeks pregnancy symptoms and fetal development
    2 года назад
  • እርግዝና እና አመጋገብ እንዲሁም የ 'አምሮት' ምንነት/ NEW LIFE EP 309
    እርግዝና እና አመጋገብ እንዲሁም የ 'አምሮት' ምንነት/ NEW LIFE EP 309
    5 лет назад
  • የወንድ ልጅ ቁጥር ለምን አነሰ? | መንስኤዉን በዚህ ቪዲዮ ያገኛሉ! #AlivePodcast #AbrhamFantu #health
    የወንድ ልጅ ቁጥር ለምን አነሰ? | መንስኤዉን በዚህ ቪዲዮ ያገኛሉ! #AlivePodcast #AbrhamFantu #health
    5 месяцев назад
  • የስምንተኛው ሳምንት እርግዝና ምልክቶች እና የፅንሱ እድገት | The symptoms of 8 week pregnancy and fetus growth
    የስምንተኛው ሳምንት እርግዝና ምልክቶች እና የፅንሱ እድገት | The symptoms of 8 week pregnancy and fetus growth
    3 года назад
  • 🔴 የእርግዝና አራተኛው ወር
    🔴 የእርግዝና አራተኛው ወር
    2 года назад
  • የፅንስ መጨናገፍ መንስኤ,ምልክቶች እና ማድረግ ያለባችሁ ቅድመ ጥንቃቄ| Causes and treatments of miscarriage
    የፅንስ መጨናገፍ መንስኤ,ምልክቶች እና ማድረግ ያለባችሁ ቅድመ ጥንቃቄ| Causes and treatments of miscarriage
    3 года назад
  • በእርግዝና ወቅት በተለይም ከ 4ተኛው ወር ጀምሮ የሚከሰት የውጋት ህመም |  ምክንያቱ ምንድነው? መፍትሄውስ ?
    በእርግዝና ወቅት በተለይም ከ 4ተኛው ወር ጀምሮ የሚከሰት የውጋት ህመም | ምክንያቱ ምንድነው? መፍትሄውስ ?
    1 год назад
  • የእርግዝና የመጀመሪያ 3 ወራት ምንነት,አመጋገብ እና ማድረግ ያለባችሁ ጥንቃቄዎች| 1st trimester pregnancy and deit plan
    የእርግዝና የመጀመሪያ 3 ወራት ምንነት,አመጋገብ እና ማድረግ ያለባችሁ ጥንቃቄዎች| 1st trimester pregnancy and deit plan
    2 года назад
  • በእርግዝና ወቅት ወሲብ አግባብ ነው?
    በእርግዝና ወቅት ወሲብ አግባብ ነው?
    7 месяцев назад
  • ስድስተኛ የእርግዝና ሳምንት//6 week pregnant: What to Expect
    ስድስተኛ የእርግዝና ሳምንት//6 week pregnant: What to Expect
    3 года назад
  • የእርግዝና የመጀመሪያ 3 ወራት የሚታዩ  ችግሮች ምን ምን ናቸው?  ///First Trimester Pregnancy
    የእርግዝና የመጀመሪያ 3 ወራት የሚታዩ ችግሮች ምን ምን ናቸው? ///First Trimester Pregnancy
    6 лет назад
  • የጸንሱና የወለዱ ሴቶች የማሕፀን ኃይል/ ጽንስን የማስደሰት ጥበብ/ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ/ ስልክና ማሕፀን
    የጸንሱና የወለዱ ሴቶች የማሕፀን ኃይል/ ጽንስን የማስደሰት ጥበብ/ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ/ ስልክና ማሕፀን
    8 месяцев назад
  • 🔴 የእርግዝና ሶስተኛው ወር
    🔴 የእርግዝና ሶስተኛው ወር
    2 года назад
  • Спецоперация РФ на Ближнем Востоке / Территория США атакована
    Спецоперация РФ на Ближнем Востоке / Территория США атакована
    6 часов назад
  • አስቸኩዋይ የእርግዝና ምልክቶች 5 signs of pregnancy I yenafkot lifestyle
    አስቸኩዋይ የእርግዝና ምልክቶች 5 signs of pregnancy I yenafkot lifestyle
    4 месяца назад
  • МАМА В 16 | 5 СЕЗОН, 1 ВЫПУСК | СОФЬЯ, НОВОЧЕРКАССК
    МАМА В 16 | 5 СЕЗОН, 1 ВЫПУСК | СОФЬЯ, НОВОЧЕРКАССК
    5 часов назад
  • የእርግዝና ቀን አቆጣጠር መቼ ይጀምራል? የእርግዝና የመጀመሪያ ቀን መቼ ነው የሚጀምረው| How to calculate pregnancy due date
    የእርግዝና ቀን አቆጣጠር መቼ ይጀምራል? የእርግዝና የመጀመሪያ ቀን መቼ ነው የሚጀምረው| How to calculate pregnancy due date
    3 года назад
  • 🔴 የእርግዝና ስድስተኛው ወር
    🔴 የእርግዝና ስድስተኛው ወር
    2 года назад
  • 12 የእርግዝና ምልክቶች/Symptoms of Pregnancy #health #doctor #youtube
    12 የእርግዝና ምልክቶች/Symptoms of Pregnancy #health #doctor #youtube
    1 год назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com