በሬወችን በቀላሉ ማድለብበናፊራ እርባታ part 2

Описание к видео በሬወችን በቀላሉ ማድለብበናፊራ እርባታ part 2

በሬወችን ማድለብ
በሬወችን ማድለብ ከመጀመራችን በፊት በቅድምያ በሬወችን በምን መልኩ እንዴት ነው መምረጥ ያለብን የሚለውን በጥቂቱ እእመልከት
ለማድለብ በምንመርጥበት ወቅት ወደ ገበያ ሰንገባ መጀመርያ የታመሙ በሬወችን መለየት አለብን
የታመሙ በሬወችን በአፍአቸውና በእግራቸው በአመጋገብ ሰርአትና በሙቀታቸው እንዲሁም ምንዝሀ የሌላቸው መሆናቸውን ከለየን በሀላ የታመሙትን በመተው
ጤናማና በአጭር ግዜ የሚደልቡ በሬወችን እንመርጣለን
1,ጥሩ አቅዋም ያላቸው
2,ሰውነታቸው ረዘም ያሉ አጥንታቸው ሰፋ ያለ
3,,የሚመገቡትን የሚያመነዝኩ
4,መራመድ የማያነክሱ
5,ምላሳቸውና አፍአቸው አካባቢ ምንም ቁሰልና ልጋግ የሌለባቸው ወይም ለሀጭ መሰል የማይታይባቸው
6,ሙቀታቸው የጤነኛ እንሰሳ የሆነ
7,የድብርት ሰሜት የማይታይባቸው
8,ሲራመዱ የማያነክሱ
9,እድሜያቸው ገና የሆነ ያልገፍአ ( መግበን ወደ ተሻለ የሰውነት አቅዋም ለመቀየር ምቹ የሆኑ)
10,የአተነፍአፈሰ ሰርአታቸው ትክክል የሆነ
11,አፍንጫቸው ነፍጥና ዝልግልግ ነገር ሳል የሌለባቸው ከሞላ ጎደል መሆን አለባቸው
አተገዙ በሀላም
ወደ ማቆያ ሰፍራ ለብቻ በመውሰድ መከታተልና ህክምና መሰጠት ለሚቀጥሉት 40 ቀናት በማቆያ
የህክምናው ክትትል አመጋገብንና የጤና ክትትሉን በእንሰሳት ህክምና ባለሞያ መሆን አለበት የሚመጡትን ችግሮች እንደ እርባታ በአጭር ግዜ እንዲደልቡ መሰራት ሰለአለበት

Комментарии

Информация по комментариям в разработке