የሚደልቡ በሬወች በናፊራ እርባታ Part 1

Описание к видео የሚደልቡ በሬወች በናፊራ እርባታ Part 1

በሬወችን በቀላሉ ለማድለብ የምንጠቀመው መጀመርያ ጥሩ እረፍት መሰጠት ከገዛናቸው በሀላ ከዝያ
በማቆያ ቦታቸው ላይ ጥሩ የህክምና የጤና ክትትል ማድረግ ከሌሎች እንሰሳ ጋር ሳይገናኙ ወይም( quarantine system ) ለብቻ ማቆየትና መከታታል
1,በማቆያ ውሰጥ የተለያዩ በሸታወችን ክትባት በአግባቡ መሰጠት
A,,Anthrax vaccination አባ ሰንጋ
B, Black quarter
C,Brucellosis
D, FMD (FOOT AND MOUTHE DISSES )
E,tuberculosis
በቅቱን በጠበቀ በባለሞያ ላሰጣቸው ይገባል
አመጋገብም በጣም በባለሞያ የታዘዘና የተዘጋጀ መመገብ አለባቸው
በተለይም የውሰጥ ጥገኛ መደሀኒቶችን እና የውጭ ጥገኛ ማሰወገጃ መደሀኒቶችን በመጠቀም በአጭር ወደ ለውጥ ይመጣሉ
በተለይ አመጋገብ
ፍሩሸካ
ፍሩሸኬሎ
ሞላሰሰ
በቆሎ የተከካ
ጨው የሚልሱት
ውሀ ንፁህ
የቢራ ድፍድፍ ከተገኝ
ምጥን ለሚደልብ የተዘጋጀ
እንደ አካባቢ የቆጮ አና የተለያዩ አረንጋዴ ቅጠላ ቅጠል ወዘተን በመሰጠት ወደ ማድለብ ማዘጋጀት ማምጣት ይቻላል
በተለይ ደሞ ሳር አጭጆ ማብላት የተለያዩ የውሰጥ ጥገኞችን በቀላሉ እንዳያገኙ ይጠቅማቸዋል
ደረቅ ሳርም በተገቢ መንገድ መሰጠት ,ጭድ መሰጠት ገብሰ መሰጠት በተሐይ ከተለያዩ ምግቦች ጋር መጨው በመነሰነሰ በጥሩ ሁኔታ መግቦ ወደ ማድለብ ማድዴሰ ይቻላል

Комментарии

Информация по комментариям в разработке