DW Amharic የታኅሣሥ 21 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና

Описание к видео DW Amharic የታኅሣሥ 21 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና

በሲዳማ ክልል በደረሰ የመኪና አደጋ የ71 ሰዎች ሕይወት አለፈ። የተጎዱም አሉ። አደጋው የደረሰው ትናንት ነው።

ኬንያ ውስጥ መንግሥትን የሚተቹ ወጣት ዜጎች ላይ ያነጣጠረ እገታ እንዲቆም ለተቃውሞ አደባባይ የወጡ በርካቶች ታሠሩ።

የወንጀል ድርጊት በመጨመሩ ምክንያት ትሪኒዳድና ቶቤጎ ውስጥ የአስቸኳይ ጊዜ ታወጀ።

39ኛው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ጂሚ ካርተር ትናንት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። መቶ ዓመታቸው

Комментарии

Информация по комментариям в разработке