የቲቶ መልእክት ታሪካዊ ዳራ | የቲቶ መልእክት ለምን ተጻፈ?

Описание к видео የቲቶ መልእክት ታሪካዊ ዳራ | የቲቶ መልእክት ለምን ተጻፈ?

በዚህ የመጽሐፍ ቅዱስ ማስተማሪያ ቪድዮ ውስጥ ቲቶን በዐዲስ መልክ ይማሩ። የቲቶ መጽሐፍን ከታሪካዊ ዳራው አንጻር በጥልቀት ለመረዳት ጥረት አድርጉ፤ እንዲሁም መልእክቱን በግል ሕይወታችሁና በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናታችሁ ውስጥ ተግባራዊ አድርጉ። የቲቶንና የቀርጤስ ደሴትን ታሪካዊ ሁኔታ ማወቅ ይህን የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ በተሻለ መንገድ ለመረዳት ያግዛችኋል፤ እንዲሁም መልእክቱ በእግዚአብሔር ጸጋ ስንደገፍ ራሳችንን በጤናማ አስተምህሮ ላይ መትከል ምን ያህል ጠቃሚ እንደሆነ ያስተምረናል።
መጽሐፍ ቅዱስን፣ ታሪኩንና በሕይወታችን ውስጥ የሚያመጣውን ለውጥ በተሻለ መንገድ ለመረዳት እንዲሁም ሥነ ጽሑፋዊ ዐውዱንና ታሪካዊ ዐውዱን ለመረዳት በምናደርገው ጒዞ ዐብራችሁን እንድትጓዙ እንጋብዛችኋለን። መጽሐፍ ቅዱስን በማጥናት ሂደት ውስጥ ይህ እጅግ ጠቃሚው ክፍል ሲሆን መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተሳሰብና ኑሮ እንዲኖረን ያግዘናል። የምናዘጋጃቸው ቪድዮዎች በሁሉም ዕድሜ ላይ ለሚገኙና የተለያየ የመጽሐፍ ቅዱስ ዕውቀት ደረጃ ላላቸው ሁሉ የሚጠቅሙ ናቸው።

http://www.thebibleeffect.com
FACEBOOK:   / experiencethebibleeffect  
INSTAGRAM:   / thebibleeffect  

ተኣማኒ የኾኑ ክርስቲያናዊና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች፣ ቪድዮዎችና መጻሕፍት ለማግኘት http://www.Yeamlak.com ድረ ገጽን ይጎብኙ

0፡00 መግቢያ- በኢየሱስ መለወጥ 0፡33 የጥንታዊቷ ቀርጤስ ባሕል
1፡25 የመጀመሪያዪቱ ቤተ ክርስቲያን በቀርጤስ
2፡38 ጳውሎስ በቀርጤስ
3፡15 ቲቶ ማንነው?
3፡46 ጳውሎስ ለቲቶ የጻፈው ደብዳቤ 5፡00 ተግባራዊነት- እውነተኛ ለውጥ

#ቲቶ #ዐዲስኪዳን #የመጽሐፍቅዱስጥናት

Комментарии

Информация по комментариям в разработке