Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть የእርግዝና ሁለተኛው ሳምንት ምልክቶች | The sign of two week pregnancy

  • Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
  • 2022-10-15
  • 63271
የእርግዝና ሁለተኛው ሳምንት ምልክቶች  | The sign of two week pregnancy
  • ok logo

Скачать የእርግዝና ሁለተኛው ሳምንት ምልክቶች | The sign of two week pregnancy бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно የእርግዝና ሁለተኛው ሳምንት ምልክቶች | The sign of two week pregnancy или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку የእርግዝና ሁለተኛው ሳምንት ምልክቶች | The sign of two week pregnancy бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео የእርግዝና ሁለተኛው ሳምንት ምልክቶች | The sign of two week pregnancy

ሁለተኛው ሳምንት ማለት ፅንስ ገና የሚፈጠርበት ሳምንት ነው ማለት ነው።

ለማርገዝ እየሞከራችሁ ከሆነ, ለቀጣዩ ጉዞ መዘጋጀት መጀመር ይኖርባችኋል። ይህም የቅድመ ወሊድ ቫይታሚን መውሰድ መጀመር ፣ አልኮል እና ትምባሆ ማቆም እና አንዳንድ ጤናማ የአኗኗር ዘይቤያችሁን ማስተካከል ይኖርባችኋል።
አሁን ላይ የ 2 ሳምንታት ነፍሰ ጡር ነኝ ብላችሁ እያሰባችሁ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን ላትሆኑ ትችላላችሁ ። ምክንያቱም እርግዝናችሁ መቆጠር የሚጀምረው ከመጨረሻው የወር አበባችሁ የመጣበት ቀን ጀምሮ ነው። ዶክተራችሁ የእርግዝና ርዝማኔያችሁን እና የምትወልዱበትን ቀን የሚነግራችሁ ከዚህ ቀን ጀምሮ ቆጥሮ ነው። ስለዚህ ከሁለት ሳምንት በፊት ከፀነሳችሁ አሁን ላይ የአራት ሳምንታት ወይም አምስት ሳምንት እርጉዝ ናችሁ ማለት ነው። በአጠቃላይ ምን ለማለት ነው ኦቭዩሌት የምታደርጉበት ቀን እና ሳምንት አንዱ የእርግዝናችሁ አካል ነው ማለት ነው።

📌 ህፃኑ በ 2 ኛ ሳምንት ምን ይመስላል ?
በ 2 ሳምንት እርግዝና ውስጥ ምን ይከሰታል ?

በዚህ ሳምንት ውስጥ የወር አበባችሁን ጨርሳችኋል። እና ምናልባትም በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ውስጥ ውፀት ታደርጋላችሁ ወይም ኦቭዩሌት ታደርጋላችሁ። ስለዚህ በ 2 ሳምንት እርግዝና ወቅት ውስጥ እርጉዝ አይደላችሁም ማለት ነው። ነገር ግን በጣም ቅርብ ናችሁ ለመፀነስ። ስለዚህ ለማርገዝ ፍላጎት ካላችሁ እንቁላል የምትለቁበትን ቀን ለማወቅ ምልክቶቹን በሚገባ ማወቅ ይኖርባችኋል ። ከዚያም በዚህ ቀን ግንኙነት ማድረግ ይኖርባችኋል ማለት ነው።

📌 2 ሳምንት አልትራሳውንድ ምን ይመስላል ?
ምናልባት የ 2 ሳምንታት እርግዝና አልትራሳውንድ አይኖረውም። በዚህ ሳምንት ውስጥ አልትራሳውንድ ብትነሱ አልትራሳውንዱ እንቁላል ከ ኦቫሪያችሁ ሲለቀቅ እና በማህፀን ቱቦ ውስጥ የወንዱን ስፐርም ሲጠባበቅ ሊያሳይ ይችላል። ስለዚህም ይህ ለግንኙነት ዋነኛው ቀን ነው ማለት ነው። በዚህ ቀን እና ከዚህ ቀን 3 ወይም 2 ቀን አስቀድማችሁ ግንኙነት ብታደርጉም መፀነስ ትችላላችሁ ማለት ነው። ለምን ስፐርም ሴል በማህፀናችሁ ውስጥ እስከ 5 ቀን መኖር ስለሚችል ነው።

📌 የሁለተኛ እርግዝና ሳምንት ምልክቶች
የሁለተኛው እርግዝና ሳምንት ማለት የኦቭዩሌታችሁ ሳምንት ወይም ግንኙነት ማድረግ ያለባችሁ ሳምንት ማለት ነው። ታዲያ በዚህ ሳምንት ምታዩት ምልክቶች የኦቭሌታችሁ ምልክት ናቸው። እነሱም፦

➣ከብልት የሚወጣ ነጭ "እንቁላል የሚመስል ፈሳሽ
በዚህ ጊዜ ከማህፀናችሁ ግድግዳ ወይም በር የሚወጣ በጣም ጥቃቅን እንቁላል መሰል ወይም ንፋጭ የሚመስል ፈሳሽ ይወጣል። ይህ የሚሆንበት ምክንያት ፈሳሹ ስፐርም ሴልን ወደ የማህፀን ቱቦ እንዲዋኝ ስለሚረዳው ነው።

➣ጠረናችሁ በጣም ደስ የሚል ይሆናል
የሆርሞን ለውጥ ስለሚኖራችሁ ፍቅረኛችሁን የበለጠ የመሳብ ነገር ይኖራችኋል። በተለይም ደግሞ የወንዱን ፌርሞን ለማስወጣት የሚረዳችሁ ነገር ነው።

➣የጡት ህመም እና መደደር
ከእንቁላል መለቀቅ ጋር ተያይዘው የሚመጡ የሆርሞኖች ለውጥ ጡቶቻችሁ በትንሹ እንዲታመም ያደርጋሉ።

➣ የዳሌ ህመም
ኦቫሪያችሁ እንቁላል ሲለቅ በአንደኛው የሆዳችሁ ክፍል ውስጥ ትንሽ መንቀጥቀጥ ሊሰማችሁ ይችላል።

➣ የወሲብ ፍላጎት መጨመር
እንቁላል በምትለቁበት ጊዜ ከፍ ያለ የወሲብ ፍላጎት ይኖራችኋል።
➣ የማኅጸን ጫፍ ለውጦች
በዚህ ጊዜ የማህፀን ጫፍ ለስላሳ እና ይበልጥ ክፍት እየሆነ ይመጣል።
ለማርገዝ እንዲረዳችሁ ከወር አበባ ዑደት ውስጥ ከ10ኛው ቀን እስከ 18ኛው ቀን ድረስ በየሁለት ቀኑ የግብረ ስጋ ግንኙነት ማድረግ ነው - ይህም ማለት በሁለተኛው ሳምንት መጨረሻ እስከ ሶስተኛው ሳምንት መጀመሪያ ድረስ ማለት ነው።

📌የእርግዝና ምልክቶች ምን ያህል በፍጥነት መታየት ይጀምራሉ?
ለአንዳንድ ሴቶች የእርግዝና ምልክቶች ከተፀነሱ ከጥቂት ቀናት በኋላ ሊጀምሩ ይችላሉ። አካላዊ ምልክቶች ሊሰማችሁ ይችላል, ወይም የሆነ ነገር በሰውነታችሁ ውስጥ ሲያሳይ ትገነዘባላችሁ። ሌሎች ሴቶች ደግሞ አዎንታዊ የእርግዝና ምርመራ ካገኙ በኋላ እንኳን በሰውነታቸው ላይ ምንም ልዩነት ላይሰማቸው ይችላል። ታድያ በሁለተኛው ሳምንት ውስጥ ከፀነሳችሁ የሚታዩ የእርግዝና ምልክቶች አሉ። እነዚህም

➣ ስፖት ማድረግ ማለትም ነጠብጣብ የደም መፍሰስ
ከተፀነሳችሁ ከ5 እስከ 10 ቀናት በኋላ ትንሽ ነጠብጣብ ደም ሊፈሳችሁ ይችላል። ይህ የሚሆንበት ምክንያት ፅንሱ እራሱን ወደ ማህፀን ውስጥ በሚተክልበት ጊዜ ነው።

➣በተደጋጋሚ ሽንት መሽናት
ይህ የእርግዝና ሆርሞኖች መኖር በእርግዝና ምክንያት እና በእርግዝና ወቅት ከሚጨምረው የደም መጠን ጋር የተያያዘ ነው።

➣የጡት ህመም ወይም ጥቁሩ ክፍል መስፋት
የእርግዝና ሆርሞኖች እንደታዩ የሴቷ ጡት ጡት ለማጥባት መዘጋጀት ይጀምራል።

➣ ድካም
አጠቃላይ ድካም አንዳንድ ሴቶች የሚጠብቁት የመጀመሪያ ፍንጭ ነው። ይህ የሆነበት ምክንያት ሰውነታችሁ ልጁን ለማሳደግ አንድ ቶን ሃይል ስለሚጠቀም ነው።

➣እብጠት
እርጉዝ ስትሆኑ ሰውነታችሁ ብዙ ንጥረ ነገሮችን ለህፃኑ ለማድረስ በሚደረገው ጥረት የምግብ መፍጨት ሂደቱን ይቀንሳል። ይህ ትንሽ ጋዝ እና እብጠት ሊያስከትል ይችላል።

📌 በእርግዝና መጀመሪያ ላይ አንዳንድ ያልተለመዱ ምልክቶች ምንድናቸው?
➣ ከአፍንጫ ደም መፍሰስ፣
➣መፍዘዝ፣
➣ብጉር ወይም ማድያት
➣ በአፋችሁ ውስጥ የብረት ጣዕም
እነዚህ እርጉዝ መሆንዎን የሚያሳዩ የመጀመሪያ ምልክቶች ናቸው። አብዛኛው የመጀመሪያዎቹ የእርግዝና ምልክቶች በሆርሞኖችዎ ላይ የሚከሰቱ ለውጦች ናቸው።
📌 በ 2 ሳምንታት ላይ ከተፀነሳችሁ የእርግዝና , ምልክቶች ወዲያውኑ አይታዩም። የእርግዝና ምርመራ ብታደርጉ እንኳን የምታገኙት አሉታዊ ውጤት ነው።ለምን የHCG ሆርሞን ገና በሰውነታችሁ ውስጥ አልተመረተም። አዎንታዊ ውጤት የምታገኙት በአራተኛው ሳምንት ላይ ነው። የወር አበባችሁ በሚቀርበት ቀን ማለት ነው። ለዚህም ነው የእርግዝና ምርመራ ስታደርጉ ሁልጊዜም የወር አበባችሁ ከቀረ በኋላ መኖር ይኖርበታል የሚባለው።
ታድያ በዚህ ዜዘ የምታዩት የእርግዝና ምልክቶች ጉልህ የሆኑ ናቸው።
ነገር ግን ሁለተኛው ሳምንታችሁ ላይ አሁንም ገና እርጉዝ አይደላችሁም። ነገር ግን ምን አልባት ፀንሳችሁ ሊሆን ይችላል።
ስለዚህም በዚህ ወቅት ውሃ መጠጣት ፣ ማጨስ ወይም ቡና መጠጣት ያሉ መጥፎ ልማዶችን ማቆም፣ እንደ እና መደበኛ እና መጠነኛ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ጥሩ መንገድ ነው።


#እርግዝና
#pregnancy
#youtube

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • EMS Eletawi የጠቅላዩ ማስጠንቀቂያ ለሕወሓትና ኤርትራ Wed 04 Mar 2026
    EMS Eletawi የጠቅላዩ ማስጠንቀቂያ ለሕወሓትና ኤርትራ Wed 04 Mar 2026
  • США начали наземную операцию / Союзные войска внутри Ирана
    США начали наземную операцию / Союзные войска внутри Ирана
    3 часа назад
  • ⚡️У Путина СРОЧНО ОБРАТИЛИСЬ к Киеву! Кремль ВЗОРВАЛСЯ ДИКИМ УЛЬТИМАТУМОМ. Слушайте, что ВСПЛЫЛО
    ⚡️У Путина СРОЧНО ОБРАТИЛИСЬ к Киеву! Кремль ВЗОРВАЛСЯ ДИКИМ УЛЬТИМАТУМОМ. Слушайте, что ВСПЛЫЛО
    2 часа назад
  • እርጉዝ ሴት መጠቀም የሌለባት 7 ምግቦች | 7 foods that a pregnant woman should avoid | Dr. Fasil #ebs #donkeytube
    እርጉዝ ሴት መጠቀም የሌለባት 7 ምግቦች | 7 foods that a pregnant woman should avoid | Dr. Fasil #ebs #donkeytube
    1 год назад
  • የእርግዝና  3ተኛው ሳምንት ምልክቶች  | The sign of 3rd week pregnancy
    የእርግዝና 3ተኛው ሳምንት ምልክቶች | The sign of 3rd week pregnancy
    3 года назад
  • የወንድ ልጅ ቁጥር ለምን አነሰ? | መንስኤዉን በዚህ ቪዲዮ ያገኛሉ! #AlivePodcast #AbrhamFantu #health
    የወንድ ልጅ ቁጥር ለምን አነሰ? | መንስኤዉን በዚህ ቪዲዮ ያገኛሉ! #AlivePodcast #AbrhamFantu #health
    5 месяцев назад
  • እርግዝና እና አመጋገብ እንዲሁም የ 'አምሮት' ምንነት/ NEW LIFE EP 309
    እርግዝና እና አመጋገብ እንዲሁም የ 'አምሮት' ምንነት/ NEW LIFE EP 309
    5 лет назад
  • እርግዝና መፈጠሩን የሚጠቁሙ 13 ምልክቶች //signs of pregnancy
    እርግዝና መፈጠሩን የሚጠቁሙ 13 ምልክቶች //signs of pregnancy
    1 год назад
  • 🔴 СРОЧНО ИРАН АТАКОВАЛ ТУРЦИЮ БАЛЛИСТИЧЕСКОЙ РАКЕТОЙ #новости #одиндень
    🔴 СРОЧНО ИРАН АТАКОВАЛ ТУРЦИЮ БАЛЛИСТИЧЕСКОЙ РАКЕТОЙ #новости #одиндень
    1 час назад
  • Могу я поехать защищать Иран... МНЕ КАКАЯ РАЗНИЦА ГДЕ В КУСТАХ ПРЯТАТЬСЯ
    Могу я поехать защищать Иран... МНЕ КАКАЯ РАЗНИЦА ГДЕ В КУСТАХ ПРЯТАТЬСЯ
    1 час назад
  • የእርግዝና አንድ ሳምንት ምልክቶች | The sign of first week pregnancy
    የእርግዝና አንድ ሳምንት ምልክቶች | The sign of first week pregnancy
    3 года назад
  • 🛑 የእርግዝና ምልክቶች ምን ምን ናቸው ? | What are pregnancy sign ? ( part 1)
    🛑 የእርግዝና ምልክቶች ምን ምን ናቸው ? | What are pregnancy sign ? ( part 1)
    3 месяца назад
  • Путину очень плохо. Не убийство, а казнь. Соловьев. Настоящая причина войны. Почему Зеленский жив.
    Путину очень плохо. Не убийство, а казнь. Соловьев. Настоящая причина войны. Почему Зеленский жив.
    Трансляция закончилась 55 минут назад
  • አምስተኛው የእርግዝና ሳምንት ምልክቶች እና የፅንሱ እድገት | 5 week pregnancy sign and fetus growth
    አምስተኛው የእርግዝና ሳምንት ምልክቶች እና የፅንሱ እድገት | 5 week pregnancy sign and fetus growth
    3 года назад
  • የተለመዱ እና ያልተለመዱ የእርግዝና የመጀመሪያ ምልክቶች| some less common and common symptoms of pregnancy?
    የተለመዱ እና ያልተለመዱ የእርግዝና የመጀመሪያ ምልክቶች| some less common and common symptoms of pregnancy?
    1 год назад
  • እርግዝናን ለመለየት የሚያስችሉ 11 ተፈጥሮአዊ ምልክቶች
    እርግዝናን ለመለየት የሚያስችሉ 11 ተፈጥሮአዊ ምልክቶች
    4 месяца назад
  • Пытаются не допустить банк-ран? | Игорь Липсиц на Breakfast Show
    Пытаются не допустить банк-ран? | Игорь Липсиц на Breakfast Show
    8 часов назад
  • በምሽት የቤት ውስጥ የእርግዝና ምርመራ ማድረግ ይቻላል? ትክክለኛ ውጤት ለማግኘት መቼ ማድረግ አለብን| Can i take pregnancy test at night
    በምሽት የቤት ውስጥ የእርግዝና ምርመራ ማድረግ ይቻላል? ትክክለኛ ውጤት ለማግኘት መቼ ማድረግ አለብን| Can i take pregnancy test at night
    3 года назад
  • ОРЕШКИН:
    ОРЕШКИН: "Мы переходим к Третьей мировой". Что с Украиной, чем это кончится, Иран, Кремль, США, ОАЭ
    4 часа назад
  • የቤት ውስጥ የእርግዝና ምርመራ(Home pregnancy rapid test)(hCG test)(pregnancy test)
    የቤት ውስጥ የእርግዝና ምርመራ(Home pregnancy rapid test)(hCG test)(pregnancy test)
    3 года назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com