ለስኳር ህመም አመጋገባችን እንዴት መሆን አለበት?- Day 9 Diabetes Awarness month.

Описание к видео ለስኳር ህመም አመጋገባችን እንዴት መሆን አለበት?- Day 9 Diabetes Awarness month.

የስኳር ህመምተኛ አመጋገብ በጥንቃቄ የተሞላ መሆን አለበት።
3ቱ የአመጋገብ አይነቶች
ሙቀት ሰጪ የሆኑ ምግቦችን መጠን በመቁጠር ( Carb count)
የምንበላበት ሰሀን በመጠቀም (Plate method)
ምግብ በምን ፍጥነት ወደ ስኳርነት እንደሚለጥ በመለካት ( Glycemic Index)

ለ 7 ቀን አመጋገብዎን በዚህ ፎርም ላይ ይጻፉ- https://drive.google.com/file/d/1adD4...

Комментарии

Информация по комментариям в разработке