ቅዱስ ማርቆስ ማነው?

Описание к видео ቅዱስ ማርቆስ ማነው?

ቅዱስ ማርቆስ ማነው?
"መጽሀፍ ቅዱስ አይተረጎምም ያለ መንፈስ ቅዱስ"
✝️ መጽሀፍ ቅዱስን ስናነብ በራሳችን ትርጉም እንዳንጠፋ በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ምሳሌነት(የሐዋርያት ስራ ምእራፍ 8:30-31) የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ትርጓሜና አስተምህሮ መማርና ማወቅ ግድ ይላል::
✝️ በጌታችን በመድሀኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ረዳትነት በእናታችን በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ቅዱስ መጽሀፋችንን ማንበብ እንጀምራለን::
✝️ Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ መልካም ቆይታ ከራፋ ጋር እንመኛለን::
✝️ህግህ ለእግሬ መብራት ለመንገዴ ብርሀን ነው።
መዝሙረ ዳዊት 119:105
✝️YouTube (subscribe ያድርጉ)
   / @tuberafatube4696  
✝️ Tiktok (Follow ያድርጉ)
Www.tiktok.com/@rafatube2023

Комментарии

Информация по комментариям в разработке