ቦርጭ እና ውፍረት የማያመጡ ምግቦችን የምንለይባቸው መንገዶች እና በኦርቶዶክስ ዓብይ ፃም ይህን ይመገቡ

Описание к видео ቦርጭ እና ውፍረት የማያመጡ ምግቦችን የምንለይባቸው መንገዶች እና በኦርቶዶክስ ዓብይ ፃም ይህን ይመገቡ

ቦርጭ እና ውፍረት የማያመጡ ምግቦችን የምንለይባቸው መንገዶች እና በኦርቶዶክስ ዓብይ ፃም ይህን ይመገቡ
በኦርቶዶክስ ተዋህዶ የዓብይ ፆም ግዜ ፃማችንን ሳናፈርስ እንዴት ለጤና ይሚጠቅሙ ምግቦችን እንደምንመርጥ በዚይህ ቪዲዮ ተካቷል
ግላይሰሚክ ኢንዴክስ(glycemic index), ግላይሰሚክ ሎድ( glycemic load ) TABLE LINK
https://academic.oup.com/ajcn/article...
ኪቶጀኒክ ዳይት የተሟላ መመሪያ:ካርቦሃድሬት(Complete Guide to Ketogenic diet Part 2 :Carbs)
   • ETHIOPIA ክፍል  ሁሉት : ኪቶጀኒክ ዳይት የተሟላ መመ...  
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን

Комментарии

Информация по комментариям в разработке