ETHIOPIA ክፍል አንድ : ኪቶጀኒክ ዳይት የተሟላ መመሪያ(Complet Giud to Ketogenic diet Part 1 )

Описание к видео ETHIOPIA ክፍል አንድ : ኪቶጀኒክ ዳይት የተሟላ መመሪያ(Complet Giud to Ketogenic diet Part 1 )

Complet Giud to Ketogenic diet Part 1 (ክፍል አንድ : ኪቶጀኒክ ዳይት የተሟላ መረጃ )
በክፍል አንድ የምንማረው
ኪቶጅኒክ ያመጋገብ መንገድ ከመነጋገራችን በፊት እነዚህን የምግብ ክፍሎች መሰራታዊ መንደርደሪያ ስለሆነ
ማክሮ ምንድነው የሚለውን ሳንረዳ ኪቶጀኒክ ያመጋገብ ዘይቤን ጨርሶ መረዳት አስቸጋሪ ነው!!!
Macro nutrients( ማክሮ ምግብ ክፍል)
1.Carbohydrates ( ካርቦሀይድሬት)
2.Proteins (ፕሮቲን)
3.Fats ( ፈት :ስብ)
ኢንተርሚተንት ፆም የተሟላ መመርያ ክፍል አንድ    • ኢንተርሚተንት ፆም  የተሟላ መመርያ ክፍል አንድ(Comple...  
ኢንተርሚተንት ፆም የተሟላ መመርያ ክፍል ሁለት    • ETHIOPIA ኢንተርሚተንት ፆም የተሟላ መመርያ ክፍል ሁለ...  
ማስተባበያ
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን

Комментарии

Информация по комментариям в разработке