Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть በዐቢይ ጾም ወቅት የሚሰገድ ሕይወትን የሚሰጥ አጋንንትን የሚደመስስ ታላቅ የአምልኮት ስግደት በተግባር በዲያቆን ሄኖክ ተፈራ።

  • Kesis Henok Tefera
  • 2021-03-19
  • 88648
በዐቢይ ጾም ወቅት የሚሰገድ ሕይወትን የሚሰጥ አጋንንትን የሚደመስስ ታላቅ የአምልኮት ስግደት በተግባር በዲያቆን ሄኖክ ተፈራ።
  • ok logo

Скачать በዐቢይ ጾም ወቅት የሚሰገድ ሕይወትን የሚሰጥ አጋንንትን የሚደመስስ ታላቅ የአምልኮት ስግደት በተግባር በዲያቆን ሄኖክ ተፈራ። бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно በዐቢይ ጾም ወቅት የሚሰገድ ሕይወትን የሚሰጥ አጋንንትን የሚደመስስ ታላቅ የአምልኮት ስግደት በተግባር በዲያቆን ሄኖክ ተፈራ። или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку በዐቢይ ጾም ወቅት የሚሰገድ ሕይወትን የሚሰጥ አጋንንትን የሚደመስስ ታላቅ የአምልኮት ስግደት በተግባር በዲያቆን ሄኖክ ተፈራ። бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео በዐቢይ ጾም ወቅት የሚሰገድ ሕይወትን የሚሰጥ አጋንንትን የሚደመስስ ታላቅ የአምልኮት ስግደት በተግባር በዲያቆን ሄኖክ ተፈራ።

በስመአብ ወወልድ ወመንፈሥ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን።

ጾምን ሊቀድስ ወደ ገዳመ ቆሮንጦስ ለገባ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን።
በገዳመ ቆሮንጦስ ለተራበ ለተጠማ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን።

በገዳመ ቆሮንጦስ ከቆመ ሳይቀመጥ ለጸለየ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን።

በገዳመ ቆሮንጦስ ከዘረጋ ሳያጥፍ ለጸለየ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን።
በገዳመ ቆሮንጦስ 40 ቀንና ለሊት ለጾመ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን።

በገዳመ ቆሮንጦስ 40 ቀንና ለሊት ለጸለየ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን።
በገዳመ ቆሮንጦስ በዲያቢሎስ ለተፈተነ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን።

በገዳመ ቆሮንጦስ የዲያቢሎስን ፈተና ድል ለነሳ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን።
በገዳመ ቆሮንጦስ ዲያቢሎስን ላሸነፈ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን።
በገዳመ ቆሮንጦስ ለጾመ ለመለኮት ፍቅር እንሰግዳለን።

በገዳመ ቆሮንጦስ ለተራበ ለተጠማ ለመለኮት ፍቅር እንሰግዳለን።
ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን።
ለአምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን።
ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን።
ለፈጣሪያችን ለኢየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን።

ለንጉሣችን ለኢየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን።
ለአዳኛችን ለኢየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን።
ለኃይላችን ለኢየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን።
ለአሸናፊያችን ለኢየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን።
ለመለኮታዊ ፍቅሩ እንሰግዳለን።

ለመለኮታዊ ትህትናው እንሰግዳለን።

ለመለኮታዊ አሸናፊነቱ እንሰግዳለን።
ለመለኮታዊ ምሕረቱ እንሰግዳለን።
ለመለኮታዊ ኃይሉ እንሰግዳለን።

ለመለኮታዊ ሰላሙ እንሰግዳለን።
ለመለኮታዊ ቸርነቱ እንሰግዳለን።

ለመለኮታዊ መድኃኒትነቱ እንሰግዳለን።
ለመለኮታዊ ሰውነቱ እንሰግዳለን።

ቅዱስ ለሆነው ለዐማኑኤል እንሰግዳለን።
ንጹሕ ለሆነው ለኢየሱስ እንሰግዳለን።

መሀሪ ለሆነው ለክርስቶስ እንሰግዳለን።

ቸር አዳኝ ለሆነው ለመድኃኔዓለም እንሰግዳለን።

አቤቱ ማረን

አቤቱ ይቅር በለን
አቤቱ በቸርነት ተመልከተን

አቤቱ ፈውሰን
አቤቱ አንጻን
አቤቱ ቀድሰን
አቤቱ ኃይልህን ላክልን።

ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና
አምልኮትና ውዳሴ ላንተ ይገባል ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • የመቁጠሪያ አጠቃቀም በዐቢይ ጾም ወቅት ኃጥያትን ማስተሰርያ ዲያቢሎስን መደምሰሻ በተግባር በዲያቆን ሄኖክ ተፈራ።
    የመቁጠሪያ አጠቃቀም በዐቢይ ጾም ወቅት ኃጥያትን ማስተሰርያ ዲያቢሎስን መደምሰሻ በተግባር በዲያቆን ሄኖክ ተፈራ።
    4 года назад
  • የመቁጠሪያ አጠቃቀም ክፍል 2።የዲያቢሎስን ሰራዊት ማሸነፊያ ድንቅ ጸሎቶችን ከመቁጠሪያ ጋር እንዴት እንደምንጠቀም በተግባር በቀሲስ ሄኖክ ተፈራ።
    የመቁጠሪያ አጠቃቀም ክፍል 2።የዲያቢሎስን ሰራዊት ማሸነፊያ ድንቅ ጸሎቶችን ከመቁጠሪያ ጋር እንዴት እንደምንጠቀም በተግባር በቀሲስ ሄኖክ ተፈራ።
    4 года назад
  • ❗️#Live #የአድዋ_ድል_በዐል #ንግሥ #ቀጥታ  #ከአራዳ_ጊዮርጊስ #ከአዲስ_አበባ ❗️#Adwa_Victory from #Addis_Ababa @tsegie21
    ❗️#Live #የአድዋ_ድል_በዐል #ንግሥ #ቀጥታ #ከአራዳ_ጊዮርጊስ #ከአዲስ_አበባ ❗️#Adwa_Victory from #Addis_Ababa @tsegie21
    Трансляция закончилась 3 часа назад
  • መልክአ ጊዮርጊስ - Melka Georgis
    መልክአ ጊዮርጊስ - Melka Georgis
    6 лет назад
  • 🔴የዓብይ ጾም የምኩራብ መዝሙራት ስብስብ like mezemran yilma hailu
    🔴የዓብይ ጾም የምኩራብ መዝሙራት ስብስብ like mezemran yilma hailu
    1 день назад
  • የሰኞ ውዳሴ ማርያም - Wudase mariam Monday
    የሰኞ ውዳሴ ማርያም - Wudase mariam Monday
    6 лет назад
  • የአምልኮ ስግደት አሰጋገድ እና ምን እያልን እንደምንሰግድ የሚያስረዳ | በአስራገብርኤል
    የአምልኮ ስግደት አሰጋገድ እና ምን እያልን እንደምንሰግድ የሚያስረዳ | በአስራገብርኤል
    11 месяцев назад
  • የኔ ባል ቀልድ አይጠገብ በትግስቱ የሱ አረገኝ
    የኔ ባል ቀልድ አይጠገብ በትግስቱ የሱ አረገኝ
    11 дней назад
  • || እጅግ ድንቅ ስብከት || ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ || Ethiopian Orthodox Sibket by Deacon Henok Haile #tmh
    || እጅግ ድንቅ ስብከት || ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ || Ethiopian Orthodox Sibket by Deacon Henok Haile #tmh
    2 недели назад
  • በበዓለ ሃምሳ የአምልኮት ስግደት መስገድ ይቻላል ወይ? ሥጋዊ እና የክፉ መናፍስት ውጊያ ያለበት ሰው በበዓለ ሃምሳ እንዴት ነው መስገድ ያለበት? ወዘተ ...
    በበዓለ ሃምሳ የአምልኮት ስግደት መስገድ ይቻላል ወይ? ሥጋዊ እና የክፉ መናፍስት ውጊያ ያለበት ሰው በበዓለ ሃምሳ እንዴት ነው መስገድ ያለበት? ወዘተ ...
    2 года назад
  • በስግደት ዙሪያ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው!
    በስግደት ዙሪያ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው!
    5 лет назад
  • 🛑የጸሎት ቅደም ተከተል
    🛑የጸሎት ቅደም ተከተል
    5 месяцев назад
  • 164ኛ የህይወት ገጠመኝ፦  በእልኋ ምክንያት ትዳሯን፤ ልጇን ፤ሰላሟን ፤ አጥታ ያበደች ፈት ሚስትና የእንጀራ እናትነት
    164ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ በእልኋ ምክንያት ትዳሯን፤ ልጇን ፤ሰላሟን ፤ አጥታ ያበደች ፈት ሚስትና የእንጀራ እናትነት
    2 недели назад
  • Ethiopia :- የንስሃ ስግደት | ምን እየተባለ ነው የሚሰገደው ? | sigdet | ሥግደት | ለጥያቄዎ መልስ | ንሰሐ | ዮናስ ቲዩብ |yonas tube
    Ethiopia :- የንስሃ ስግደት | ምን እየተባለ ነው የሚሰገደው ? | sigdet | ሥግደት | ለጥያቄዎ መልስ | ንሰሐ | ዮናስ ቲዩብ |yonas tube
    2 года назад
  • የጸሎት ሰዓታትና የሚጸለዩ ጸሎቶች
    የጸሎት ሰዓታትና የሚጸለዩ ጸሎቶች
    5 лет назад
  • ዘዐቢይ  ጾም ፫ተኛ ሳምንት ምኵራብ | ስብሐተ ፍቁር  እና  ኪዳን
    ዘዐቢይ ጾም ፫ተኛ ሳምንት ምኵራብ | ስብሐተ ፍቁር እና ኪዳን
  • የአምልኮት ስግደት ለምን ይጠቅማል? ፦ አስሩ መሰረታዊ የሕይወት ሥጦታዎች  Memehir Girma Wondimu Video 613 #subescribe_now
    የአምልኮት ስግደት ለምን ይጠቅማል? ፦ አስሩ መሰረታዊ የሕይወት ሥጦታዎች Memehir Girma Wondimu Video 613 #subescribe_now
    2 года назад
  • НОЧНОЙ АД! Поражение авианосца, удары по базам США - сокрушительный ответ Ирана коалиции Запада
    НОЧНОЙ АД! Поражение авианосца, удары по базам США - сокрушительный ответ Ирана коалиции Запада
    4 часа назад
  • (ሁሉም ሰው በየቤቱ እየተሰቃየበት ያለው ክፉ መንፈስ) ዓይነጥላ ምንድነው መያዣው መንገዱና ጉዳቱ ዓይነጥላን ለማሸነፍ ምን እናድርግ ክፍል አንድ?
    (ሁሉም ሰው በየቤቱ እየተሰቃየበት ያለው ክፉ መንፈስ) ዓይነጥላ ምንድነው መያዣው መንገዱና ጉዳቱ ዓይነጥላን ለማሸነፍ ምን እናድርግ ክፍል አንድ?
    4 года назад
  • መዝሙረ ዳዊት ሙሉ ክፍል 1 - 151 | Psalms of David Saturday 1 - 151 |  የጸሎት መጽሐፍ | Ethiopia Ortodox Tewahido
    መዝሙረ ዳዊት ሙሉ ክፍል 1 - 151 | Psalms of David Saturday 1 - 151 | የጸሎት መጽሐፍ | Ethiopia Ortodox Tewahido
    2 месяца назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com