ውፍረት ለመቀነስ | ኬቶጀኒክ ዳይት

Описание к видео ውፍረት ለመቀነስ | ኬቶጀኒክ ዳይት

በዚህ ቪዲዮ ስለ ኬቶጀኒክ የአመጋገብ ስርዓት በዝርዝር እንወያያለን። እንዴት እንደሚሰራ፣ የሚሰጣቸውን ጠቀሜታዎች እንዲሁም የጎንዮሽ ጉዳቶቹን እያነሳን እንመክራለን።

ለማንኛውም ጤና ነክ ጉዳይ ዙርያ ለማማከር የWeCare ET መተግበሪያን ይጠቀሙ https://play.google.com/store/apps/de...

የኬቶጀኒክ ዳይት መተግበሪያዎች በዚህ ማስፈንጠሪያ ያገኛሉ https://www.healthline.com/health/ket...

Комментарии

Информация по комментариям в разработке