#አሰላሙ

Описание к видео #አሰላሙ

ልዩ የመድረክ ላይ ጥምረት ከዋሪዳ 1
******
Muaz Habib New Nasheed/Menzuma Aselamu Alyk
Warida 1 at Ambassador Cinema
***********
ማዲሆች እና ሙንሺዶች
ፋዓድ ሸምሱ
ሙሀመዱል አሚን
ኢድሪስ ማህሙድ
ሙሀመድ ሰዒድ
ሙዓዝ ሀቢብ
ፋዓድ መልካ
አብዱሰላም ዳዒር
**********
ኳየር
ዑስታዝ ኢድሪስ
(አሰላም አለይይክ )
#ዋሪዳ #ሙአዝ_ሀቢብ

Don’t forget to subscribe and Like the video
Join our telegram channel https://t.me/MuazhabibOfficial
Facebook
⤵️⤵️⤵️➖➖⤵️⤵️➖➖⤵️⤵️
በYoutube:    / muazhabibofficial  
በFacebook:   / muazhabibofficial  
በTelegram:
t.me/MuazHabibOfficial
*
ከላይ በተጠቀሱት አድራሻዎች Subscribe Like እና Join በማድረግ የስራዎቼ ተከታታይ ይሁኑ!

ሙዓዝ ሐቢብ ነኝ እወዳችኋለሁ !

አሰላም አለይከ ያ ረሱል አላህ
አሰላም አለይክ የ ሙላው ጥላ
አሰላም አለይክ ያሹሙሲሏህ
አሰላም አለይክ የኔ ዘንፋላ


አጅሬ ፍቅር ሃለቱ ፣ ላይቻል ላይለመድ
ሲያፅፈኝ ያድራል ሌሊቱን፣ እያስነከረ ከመድ

ወይ አልተቀመጥኩ አርፌ፣እግር ኖሮኝም አልሄድ
ነገር አለሙን ያስጠፋል ሩቅ ያለን ሰው መውደድ

አላስተረፈም ሲጋረፍ የናፍቆትዎ ነዲዱ
ቢለየው አይደል ገላዎ፣ እንስቅስቅ የለሎት ግንዱ
።።።።።።።።።።
አብዱሏሂ ኢብኑ ሰላም። ተዚህ ላይ አለው ከላም
እንዴቱን ገባ ለኢስላም ። ታሪኩን ሰማው አሰማም

የአይሁዶቹ አለቃ ። ከቶም ነበርኩ አስተማሪ
ተውራትን ባገላብጠው ። ሲፋውን አረገኝ ቀሪ

አይቼው እንድረጋጋ ። ወጣሁ ሌቱ እንደነጋ
ተቀምጦ ነበር ከ ቦታው ሀድሮ አንሷሮቹ ጋ።
።።።
ደርሼ ያየሁት እኔ ። ተጣፋኝና ምልሁ
ውበቱን ለመግለፅ ሽቼ ። ሃርፍም አቅምም አጣሁ

በሃይባ ብለዋል ቀምቀም ፣እኔም አመንኩ እንድጠቀም
ሲል አናግሮኝ ነው ቁንጅናው ፣ውሸት ከኔማ አልፈለቀም፣

የዘይኔ የፊት ጸዳሉ ። ይመሰክራል በቃሉl
ሂዳያን ለሚታደሉ ። ሙዕጂዛኮ ነው ጀማሉ
።።።።
በዩሱፍ በኩል ያለፉ ። ጣታቸውን የከተፉ
የቁንጅናቸው ወጨፉ ። አላስችል ቢላቸው ወስፉ

የነዚያ ወይዛዝርት ኸበር ። ለአይሻይቱ ቢወራ
እንደዚህ በማለት ነበር ። ጀማሉን የምታብራራ

የባሌን ግንባር ቢያዩማ ። ወይዛዝርቶቹ በሙላ
ልባቸውን ነው ሚከትፋት ። በጃቸው በያዙት ቢላ
።።።።
መች ሚቻል ሆነ እንደ ቀላል፣
ማማሩ ልብን ይገላል
አንዘፈዘፈኝ ናፍቆቱ ፣ ሳላየው በሩቅ ያ ጀማል
።።።።

ዘይንየ ናፍቆትሁ በኔ ፣ከአቅሜም በላይ በረታ
ከህል ከውሃ አጣላኝ፣ ከፌሽታ ከሳቅ ጫወታ
ከጤና ዐውድ አመነነኝ፣ ከረፍትም ሆነ መኝታ



በፍቅር መያዜ ይፋ ፣እንዳይወጣብኝ ታምቆ
ተናገረብኝ እንባየ ፣ ሚፈሰው ወዳጁን ናፍቆ

ማፍቀሩን ሊሰውር ብሎ ቢጫዎትም ቢዘነቅም
ልቡ በሃዘን ታርዞ፣ በጥርሱ ዳኢም ቢስቅም
ፍቅር ሃይል አለው አንተየ ፣በዋዛ አይደበቅም


።።።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке