የቛንጣ ፍርፍር

Описание к видео የቛንጣ ፍርፍር

የቛንጣ ፍርፍርና የቛንጣ አሰራርን ለየት ባለ መልኩ ሲሆን ትክክለኛው አሰራር ግን በኢትዮጽያ የራሳችን ስጋን ለረጅም ግዜ የማቆየት መንገድ ሲሆን ይህም በጨውና በሚጥሚጣ ታሽቶ በተፈጥሮ በነፋስ እንዲደርቅ በገመድ ይሰቀላል ይህ ባህል በጣም ረጅም እድሜ ያስቆጠረ ሲሆን በጥንት ግዜ ሰዎች ሩቅ መንገድ ወይም ጉዞ ሲሄዱ በአገልግል ከሌላ ስንቅ ጋር በተጨማሪ ይዘውት እንደሚሄዱ ይነገራል ዉድ የሆነ ስጋን በተፈጥሮ መንገድ የማቆያ የኢትዮጽያ ባህል ነውእኔ የሰራሁት በባህላዊ መንገድ ሰቅሎ ማድረቅ ለማይችል አማራጭ መንገድ ነው

This is a unique recipe for Kwanta Firfir and making Kwanta (beef jerky) in a non-traditional way. Traditionally, Ethiopians have preserved meat for long periods by mixing it with salt and powdered chili pepper (Mitmita), then letting it air dry naturally by hanging it on a line. This method has been used for generations, allowing people to take preserved meat on long journeys or travels.
For those who cannot use the traditional method, this recipe offers an alternative approach.

#KwantaFirfir #EthiopianCuisine #BeefJerky #KwantaRecipe #EthiopianFood #TraditionalRecipes #Mitmita #AirDriedMeat #PreservedMeat #EthiopianTraditions #AfricanCuisine #CookingTutorial #FoodPreservation #CulinaryTraditions #TravelFood

Music:”The Best Ethiopian Instrumental Classical Music Part2” by addislinx

Комментарии

Информация по комментариям в разработке