የክርስቶስ ምፅዓት እና የነገረ-ፍጻሜ ት/ት | የዘላለም መንግስት (ክፍል-28) በመጋቢ ተኩ ከበደ

Описание к видео የክርስቶስ ምፅዓት እና የነገረ-ፍጻሜ ት/ት | የዘላለም መንግስት (ክፍል-28) በመጋቢ ተኩ ከበደ

ይህ ትምህርት በመጋቢ ተኩ ከበደ የተዘጋጀ ሲሆን ስለ ክርስቶስ ዳግም ምፅዐት (The Advent of Jesus Christ) እና ስለ ነገረ-ፍጻሜ (Last Things) በስድስት ምዕራፍ (30 ክፍሎች) ተከፋፍሎ ይቀርባል።
፟- ስለ ፍጻሜ ዘመን እርግጠኝነትና ምልክቶች (End Time Proofs & Signs)
- ስለ ቤተ ክርስቲያን መነጠቅ (The Raptue of Saints)
- ስለ ሰባኛው ሱባዔ ታላቁ መከራ (The Seventieth-Seven Tribulation Period)
- ስለ ክርስቶስ ዳግም ምፅዐት (The Advent of Jesus Christ)
- ስለ ሺህ ዓመት (The Millennium Age)
- ስለ ዘላለም መንግሥት (Eternal Life) እና ሌሎችም የመጨረሻው ዘመን ትምህርቶች ተካተውበታል። የአገልግሎቱ ተካፋይ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን። ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!!

Комментарии

Информация по комментариям в разработке