የቈላስይስ መጽሐፍ ታሪካዊ ዳራ

Описание к видео የቈላስይስ መጽሐፍ ታሪካዊ ዳራ

የቈላስይስ መጽሐፍ እንዴት ይጠና? ኢየሱስን
የምናየው በባህላዊ መነጽሮቻችን ነው? ወይስ
ባህላችንን የምናየው በመጽሐፍ ቅዱስ መነጽር ነው?
የቈላስይስ ሰዎች ባሕላቸው ስለ ኢየሱስ ያላቸውን
እይታ እንዲያዛባው ፈቅደው ነበር፤ ስለዚህም ጳውሎስ
ይኽን ደብዳቤ ጻፈላቸው፡፡ በእግዚአብሔር እውነት
ራሳችሁንና እግዚአብሔርን በግልጽ በመመልከት
እንዴት ያለ ፍሬያማ ሕይወት ልትኖሩ እንደምትችሉ
ዕወቁ፡፡

http://www.thebibleeffect.com
FACEBOOK:   / experiencethebibleeffect  
INSTAGRAM:   / thebibleeffect  

ተኣማኒ የኾኑ ክርስቲያናዊና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች፣ ቪድዮዎችና መጻሕፍት ለማግኘት http://www.Yeamlak.com ድረ ገጽን ይጎብኙ

#ቈላስይስ #የመጽሐፍቅዱስጥናት #የመጽሐፍቅዱስቪድዮ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке