የወዳጅ ጨዋታ ከሙዚቀኛ ኤክሶደስ ጌታሁን ጋር

Описание к видео የወዳጅ ጨዋታ ከሙዚቀኛ ኤክሶደስ ጌታሁን ጋር

በሙዚቃ ችሎታው ከሚያስደንቀኝ እና እጅግ ሲበዛ ትሁት ከሆነው Exodus Getahun ጋር ያደረግኩትን ዘለግ ያለ የወዳጅ ጨዋታ እነሆ::

በዚህ ቆይታችን ስለሙዚቃ ህይወቱና አስተዳደጉ ፣ ሙዚቃ ስለጀመረበት አጋጣሚ ፣ ስለኢትዮጵያ ሙዚቃ ፣ ስለ ማህበረሰብ እና ስለአፈንጋጭነትና ሌላም ብዙ ብዙ ረብ ያላቸውን ሃሳቦችን አንስተን ተጨዋውተናል::

ሙዚቃዎቹን ለማድመጥ - https://exodus.et

Комментарии

Информация по комментариям в разработке