ሮሜ 8(2-4): (ክፍል 66) "የሕይወት መንፈስ ሕግ!" በወንድም ሳሚ ቱራ፡ Romans 8(2-4) PART 66 ሐምሌ 10 2014 የተሰበከ

Описание к видео ሮሜ 8(2-4): (ክፍል 66) "የሕይወት መንፈስ ሕግ!" በወንድም ሳሚ ቱራ፡ Romans 8(2-4) PART 66 ሐምሌ 10 2014 የተሰበከ

ሮሜ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² በክርስቶስ ኢየሱስ ያለው የሕይወት መንፈስ ሕግ ከኃጢአትና ከሞት ሕግ አርነት አውጥቶኛልና።
³-⁴ ከሥጋ የተነሣ ስለ ደከመ ለሕግ ያልተቻለውን፥ እግዚአብሔር የገዛ ልጁን በኃጢአተኛ ሥጋ ምሳሌ በኃጢአትም ምክንያት ልኮ አድርጎአልና፤ እንደ መንፈስ ፈቃድ እንጂ እንደ ሥጋ ፈቃድ በማንመላለስ በእኛ የሕግ ትእዛዝ ይፈጸም ዘንድ ኃጢአትን በሥጋ ኰነነ።

Join us With telegram
https://t.me/lole_evangelical
Subscribe to our Youtube Channel
@tubeloletube2223

God bless You!!

Комментарии

Информация по комментариям в разработке