Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть ዳናዊት የተከሰሰችበት የማጭበርበር ወንጀል|አትሌት መሰረት ደፋር ከባድ ሀዘን ገጠማትአዶናይ ያልተጠበቀ ታሪክ ሰራ(

  • Gize Media
  • 2026-02-21
  • 6623
ዳናዊት የተከሰሰችበት የማጭበርበር ወንጀል|አትሌት መሰረት ደፋር ከባድ ሀዘን ገጠማትአዶናይ ያልተጠበቀ ታሪክ ሰራ(
  • ok logo

Скачать ዳናዊት የተከሰሰችበት የማጭበርበር ወንጀል|አትሌት መሰረት ደፋር ከባድ ሀዘን ገጠማትአዶናይ ያልተጠበቀ ታሪክ ሰራ( бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно ዳናዊት የተከሰሰችበት የማጭበርበር ወንጀል|አትሌት መሰረት ደፋር ከባድ ሀዘን ገጠማትአዶናይ ያልተጠበቀ ታሪክ ሰራ( или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку ዳናዊት የተከሰሰችበት የማጭበርበር ወንጀል|አትሌት መሰረት ደፋር ከባድ ሀዘን ገጠማትአዶናይ ያልተጠበቀ ታሪክ ሰራ( бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео ዳናዊት የተከሰሰችበት የማጭበርበር ወንጀል|አትሌት መሰረት ደፋር ከባድ ሀዘን ገጠማትአዶናይ ያልተጠበቀ ታሪክ ሰራ(

የፕሮግራም አስተዋዋቂ ዳናዊት መክብብ እና አራት የሥራ ባልደረቦቿ፣ በመቶ ሺዎች የሚቆጠር የዜጎች ገንዘብ በማጭበርበር ወንጀል ተጠያቂ እንዲሆኑ የቀረበባቸው ክስ በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ቦሌ ምድብ ችሎት መታየት ጀምሯል።
ከአዲስ አበባ የሚሰራጨው ኢትዮፒካ ሊንክ የራዲዮ ፕሮግራም እንደዘገበው፣ ይህ ክስ በዳናዊት ዝና እና በማስታወቂያዎች እውነተኛነት ላይ ከባድ ጥያቄዎችን ያስነሳ ሲሆን፣ የፍትሐ ብሔር ክሱ በዋናነት ያተኮረው "ወደ ውጭ ሀገር እናወጣችኋለን" በሚል ተስፋ ከዜጎች በተሰበሰበ ገንዘብ ላይ ነው።

እንደ ከሳሾች ዝርዝር መረጃ፣ ኤቢኤል ኮንሰልታንሲ (ABL Consultancy) የተባለው ድርጅት፣ ቤተልሔም ታደሰ፣ ገሊላ በለጠ፣ አቤል ተስፋዬ እና ዳናዊት (ወላንሳ) መክብብ ከእያንዳንዱ ተበዳይ 437,000 ብር ተቀብለዋል። ይሁን እንጂ ተከሳሾች ቃላቸውን ባለመጠበቃቸው እና ገንዘቡንም ለመመለስ ፈቃደኛ ባለመሆናቸው፣ በአጠቃላይ 13 ሰዎች በጋራ በመሆን የሕግ የበላይነት እንዲረጋገጥ ለፍርድ ቤት አቤቱታቸውን አቅርበዋል።

ይህ ክስ ከዳናዊት ጋር በተያያዘ ትልቅ ትኩረት እንዲያገኝ ያደረገው፣ ተበዳዮቹ ለድርጅቱ ገንዘባቸውን የሰጡት እሷ በሠራችው ማስታወቂያ ላይ ያላቸውን እምነት መሠረት በማድረግ መሆኑ ነው። ክሱ በማስታወቂያ አዋጅ ላይ የተደነገገውን "ማስታወቂያ አስነጋሪ ወይም ወኪሉ የመረጃውን ትክክለኛነት የማረጋገጥ ግዴታ አለበት" የሚለውን ሕግ ዋቢ በማድረግ፣ ዳናዊትም ሆነ ድርጅቱ ለደረሰው ጉዳት በአንድነትና በነጠላ ተጠያቂ መሆን እንዳለባቸው ያሳስባል።

ጉዳዩን እየተመለከተ ያለው የቦሌ ምድብ አራተኛ ፍትሐ ብሔር ችሎት፣ የቀረበለትን የክስ ሰነድ መርምሮ ውሳኔ ለመስጠት ለየካቲት 27 ቀን 2018 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል። ይህ የፍርድ ቤት ውሳኔ፣ ታዋቂ ግለሰቦች ለሚያስተዋውቋቸው ድርጅቶች ያላቸውን የሕግ ተጠያቂነት ወሰን የሚያሳይ በመሆኑ በብዙዎች ዘንድ በጉጉት እየተጠበቀ ይገኛል

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • እናት በጭንቅት ልትሞት ነው|አባት የሚሆነው ነገር ጠፍቶታል|ከታገተ 25 ቀናት ሆኑት የዓመት ከ6 ወር የሆነው ልጃቸው ድመፁ ጠፍቷል(@gizemedia1974)
    እናት በጭንቅት ልትሞት ነው|አባት የሚሆነው ነገር ጠፍቶታል|ከታገተ 25 ቀናት ሆኑት የዓመት ከ6 ወር የሆነው ልጃቸው ድመፁ ጠፍቷል(@gizemedia1974)
    17 часов назад
  • ከወንጀለኛው ፈግግታ ጀርባ ያለው ሚስጥር ምንድን ነው?|የወንጀለኛው የቀድሞ መ/ር ተናገሩ|የተበዳይ ቃል ቢከበር ጥሩ ነበር(@gizemedia1974)
    ከወንጀለኛው ፈግግታ ጀርባ ያለው ሚስጥር ምንድን ነው?|የወንጀለኛው የቀድሞ መ/ር ተናገሩ|የተበዳይ ቃል ቢከበር ጥሩ ነበር(@gizemedia1974)
    11 часов назад
  • አዲሱ የባለትዳሮች ህግ ጉድ አመጣ!! ጉዳዩ አነጋጋሪ ሆኗል !! ስምታችሁ ፍረዱ !!
    አዲሱ የባለትዳሮች ህግ ጉድ አመጣ!! ጉዳዩ አነጋጋሪ ሆኗል !! ስምታችሁ ፍረዱ !!
    5 дней назад
  • ኢራን ጉድ ሆነች | አያቶላህ ተሰዉ | ቴላቪቭ ተመታች ተረክ ሚዛን Salon Terek
    ኢራን ጉድ ሆነች | አያቶላህ ተሰዉ | ቴላቪቭ ተመታች ተረክ ሚዛን Salon Terek
    5 часов назад
  • ልትፅናና አልቻለችም!  ጋዘጠኞች ለምን ዋሹ?
    ልትፅናና አልቻለችም! ጋዘጠኞች ለምን ዋሹ?
    3 дня назад
  • ለ29 ዓመት ሴት ነኝ ብሎ የኖረው ወንድ ተያዘ
    ለ29 ዓመት ሴት ነኝ ብሎ የኖረው ወንድ ተያዘ
    6 дней назад
  • እኔም ልጄም ካንሰር ያዘን ... ወገኔ ንቃ  እጅግ አስተማሪ ቆይታ  //መቅዲ show //
    እኔም ልጄም ካንሰር ያዘን ... ወገኔ ንቃ እጅግ አስተማሪ ቆይታ //መቅዲ show //
    6 дней назад
  • ከአጋቾቹ አምልጦ ወደ ቤቱ የተመለሰው የ12 ዓመቱ ኢትዮጵያዊ ታዳጊ|የዘማሪ አቦነሽ  ልብ የሚነካ የደስታ መልዕከት(@Gizemedia1974)
    ከአጋቾቹ አምልጦ ወደ ቤቱ የተመለሰው የ12 ዓመቱ ኢትዮጵያዊ ታዳጊ|የዘማሪ አቦነሽ ልብ የሚነካ የደስታ መልዕከት(@Gizemedia1974)
    3 дня назад
  • ያልተቋጨው ፍትህ|የገዳይ ቤተሰቦች ፍርዱን ለመቀልበስ እና ወንጀለኞቹን በነፃ ለማስለቀቅ እያሴሩብን ነው(@gizemedia1974)#Ethiopia
    ያልተቋጨው ፍትህ|የገዳይ ቤተሰቦች ፍርዱን ለመቀልበስ እና ወንጀለኞቹን በነፃ ለማስለቀቅ እያሴሩብን ነው(@gizemedia1974)#Ethiopia
    3 дня назад
  • አትለቱ እንደት አመለጠ?  ያልተሰማ  የኢ.ቢ.ስ ተለብዥን ባለበት የህይወት ጉዞ!
    አትለቱ እንደት አመለጠ? ያልተሰማ የኢ.ቢ.ስ ተለብዥን ባለበት የህይወት ጉዞ!
    7 дней назад
  • አንጋፋው ጋዜጠኛና የጥበብ ሰው ከዚህ አረፈ|ሰይፉ ለአርቲስቱ ደብቆ የዋላቸው ውለታዎች|ተሸሎኛል ብሎ አመለጠን(@gizemedia1974)
    አንጋፋው ጋዜጠኛና የጥበብ ሰው ከዚህ አረፈ|ሰይፉ ለአርቲስቱ ደብቆ የዋላቸው ውለታዎች|ተሸሎኛል ብሎ አመለጠን(@gizemedia1974)
    1 день назад
  • ሚስቱ በሞተች በወራት ውስጥ ወጣት ሴት ያገባው ሽማግሌ
    ሚስቱ በሞተች በወራት ውስጥ ወጣት ሴት ያገባው ሽማግሌ
    3 дня назад
  • አጣብቂኝ ውስጥ የገቡት ሚሊዬነር |40 ሚሊዬን እሸጠዋለሁ
    አጣብቂኝ ውስጥ የገቡት ሚሊዬነር |40 ሚሊዬን እሸጠዋለሁ
    3 дня назад
  • ደፋሯ ሚስጥረ ተጋፈጠቻቸው |
    ደፋሯ ሚስጥረ ተጋፈጠቻቸው | "ብልጽግና ወድቋል" | Ethiopia #ethiopianews #abiyahmed
    4 дня назад
  • Ethiopia‒ምስጢረሥላሴ ታምራት ማናት?የ3ቱ ሴቶች ምስጢር ተገኘ | Mistire Selassie Tamirat | Rahel Baffe | Fitsum Assefa
    Ethiopia‒ምስጢረሥላሴ ታምራት ማናት?የ3ቱ ሴቶች ምስጢር ተገኘ | Mistire Selassie Tamirat | Rahel Baffe | Fitsum Assefa
    4 дня назад
  • የመንትዮቹ አሳዛኝ መጨረሻ|በሳምነት ልዮነት ተጠራርተው ሄዱ|ውጪ ሀገር ሊሄዱ እየተዘጋጁ ነበር(@gizemedia1974)#Ethiopia
    የመንትዮቹ አሳዛኝ መጨረሻ|በሳምነት ልዮነት ተጠራርተው ሄዱ|ውጪ ሀገር ሊሄዱ እየተዘጋጁ ነበር(@gizemedia1974)#Ethiopia
    5 дней назад
  • ከሀዘን በኋላ የመጣ ደስታ| ልጁን በአሳዘኝ ሁኔታ በእናቷ የተገደለችበት አባት እንደ አዲስ ቅዱስ ጋብቻ ፈፀመ(@gizemedia1974)
    ከሀዘን በኋላ የመጣ ደስታ| ልጁን በአሳዘኝ ሁኔታ በእናቷ የተገደለችበት አባት እንደ አዲስ ቅዱስ ጋብቻ ፈፀመ(@gizemedia1974)
    1 месяц назад
  • የጦርነቱ አዳዲስ መረጃ! የመካከለኛው ምስራቅ ትርምስ! #mehalmedia
    የጦርነቱ አዳዲስ መረጃ! የመካከለኛው ምስራቅ ትርምስ! #mehalmedia
    2 часа назад
  • 🔴ስለEBSTVዉ ዮናስ እና እግረኛዉ ሚዲያ አልጀዚራ የሰራዉ ፕሮግራምና የአዶናይ አዲሱ አፕልኬሽን ጉዳይ  | Dallol Entertainment
    🔴ስለEBSTVዉ ዮናስ እና እግረኛዉ ሚዲያ አልጀዚራ የሰራዉ ፕሮግራምና የአዶናይ አዲሱ አፕልኬሽን ጉዳይ | Dallol Entertainment
    4 дня назад
  • የ EBS tv ው ዮናስ ከበደ ያልተገባ ድርጊት እና የፈጠረው ውዝግብ 💥 Seifu ON EBS /Lula gezu / ሉላ ገዙ / ኢብኤስ / EBS TV/ebs tv
    የ EBS tv ው ዮናስ ከበደ ያልተገባ ድርጊት እና የፈጠረው ውዝግብ 💥 Seifu ON EBS /Lula gezu / ሉላ ገዙ / ኢብኤስ / EBS TV/ebs tv
    5 дней назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com