እጄ ከመቆረጥ ዳነ! የአንድ ሰው ህይወት የናሆም

Описание к видео እጄ ከመቆረጥ ዳነ! የአንድ ሰው ህይወት የናሆም

📌 Subscribe Nahom Abiy
   / @nahomabiyy  

📌 Subscribe Donkey በጎ
   / @donkeybego  


የዛሬው የአንድ ሰው ህይወት ፕሮግራም እንግዳችን ናሆም አብይ ይባላል ገና በልጅነቱ ከቤት ጣሪያ ላይ ወድቆ እጁ የተሰበረው። በወጌሻ የባህል ህክምና ክትትል በኋላ ቡዙ ጥረት ተደርጎለት እጁ እደቀድሞ ተመለሰለት። ናሆም በልጅነቱ የማይያዝ የማይጨበት ልጅ ነበር በዚህም ትምህርት ቤት በየአመቱ ነበር የሚቀይረው ሆኖም አንድ ትምህርት ቤት ግን ከክፍል ከ 1_3 ከወጣ ወላጆቹ የሚወደውን ሳይክል እደሚገዙለት ቃል ገቡለት ሆኖም እጁ በመሰበሩ ወላጆቹ ለጤንነቱ በማሰብ ሳይክሉን ሳይገዙለት የናሆም ቀጣይ ሂወት ወደ ምን ይመራን ይሆን ቀሪውን ከ ቪዲዮ አብረን የምናይ ይሆናል!

Today's Ye and sew program guest is Nahum Abiy , who fell from the roof of his house and broke his arm when he was still young. After the follow-up of Wegesha traditional medicine, Buzu was tried and his hand returned to him. As a child, Nahum was an unruly child, so he changed schools every year, but if he left class 1_3, his parents promised to buy him his favorite bicycle. Don't miss this story!

📌 ለኮንቴንት ክሬተሮች የተዘጋጀውም ትምህርት ለመመዝገብ
https://tally.so/r/wQr2xY

📌 በአሜሪካ ያሎትን ቢዝነስ ማስተዋወቅ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ። 👇

https://tally.so/r/mYZrk5

📌 እጹብ ድንቅ ልጆች ለመጠቆም ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ

https://tally.so/r/mO5JdM

📌 ማን እንደ ሀገር ኮርፖሬት ሾው ።
ኮሜዲያን እሸቱ ድርጅታችሁ ድረስ በአካል መጥቶ ለድርጅታችሁ ሰራተኞች እና ሀላፊዎች ማን እንደ ሀገር የተሰኘውን እስታንዳፕ ኮሜዲ እንዲያቀርብላችሁ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ተጫኑ
https://tally.so/r/wLdMKy



ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
   / @comedianeshetu  

🌐 Our other profiles:
▶ Facebook -   / comedianeshe  

▶ Tiktok -   / comedian_eshetumelese  

Комментарии

Информация по комментариям в разработке