ኮሌስትሮል ምንድነው ? | What is cholesterol ?

Описание к видео ኮሌስትሮል ምንድነው ? | What is cholesterol ?

ኮሌስትሮል የሊፒድ አይነት ነው። ኮሌስትሮል ጉበት በተፈጥሮ የሚያመነጨው (wax) የሚመስል ወይም ስብ የመሰለ ንጥረ ነገር ነው። ለሴሎች ሽፋን፣ ለተወሰኑ ሆርሞኖች እና ቫይታሚን ዲ እንዲፈጠር አስፈላጊ ነው።

ኮሌስትሮል በውሃ ውስጥ አይሟሟም, ስለዚህ በደም ውስጥ ብቻውን ማለፍ አይችልም። ኮሌስትሮልን በደም ውስጥ ለማጓጓዝ ጉበት lipoprotein ያመነጫል።

Lipoproteins ከስብ እና ፕሮቲን የተሠሩ ቅንጣጢቶች ናቸው። ኮሌስትሮልን እና ትራይግሊሰርራይድ የተባለውን ሌላውን የሊፒድ አይነት በደም በኩል ይሸከማሉ።

ሁለት ዋና ዋና የ lipoprotein ዓይነቶች አሉ። እነሱም low- density lipoprotein (LDL) እና high- density lipoprotein (HDL) ናቸው።

#cholesterol
#health
#ኮሌስትሮል

Комментарии

Информация по комментариям в разработке