መምህር ሆይ- Ezra Nigussie Live Worship Memeher hoy ዕዝራ ንጉሴ

Описание к видео መምህር ሆይ- Ezra Nigussie Live Worship Memeher hoy ዕዝራ ንጉሴ

#protestant_song #New Amharic mezemur
ለ youtube ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ የምለቃቸው ዝማሬዎች በቀላሉ ይደርሶታል በዝማሬዎቹ ከተባረኩ share ያድርጉ ተባረኩ ለማንኛውም አስተያየት 0911877278 ዕዝራ


  መምህር ሆይ !
መምህር ሆይ ስምህ ይባረክ ይንገስ
ከፍ ከፍ በል ከአጥናፍ እስከ አጠናፈ
ከጸሀይ መውጫ እስከ መግቢያው ድረስ
ፍጥረት ሁሉ በሚገባው ቃል ስምህን ያወድስ
አለም ሁሉ በሚገባው ቃል አንተን ያወድስ

የእኔ መምህረ ትምህርቱ መልካም
ይበልጣል ቃሉ ከጠቢባነ ቃል
አይሰለቸኝም ከእርሱ ጋር ብውል ባድር
ፍቅር አስይዞኝ ወድጄዋለሁ ይሄን መምህር

ጉዋዳ ጉዋዳውነ አልሄድም ርቄ
በቤቴ ገብቱዋል አስተማሪዬ
ከእግሮቹ ስር በርከክ እላለሁ
እንዲህ ነው ብዬ መቼም የማለምደው ቤተኛዬ ነው

መምህር ሆይ እውነት ባንተ ዘንድ አለ
ህይወትም ደግሞ አነተ ነህ
ኑሮዬን ለወጥከው በትምህርትህ
ይኸው ቆሜያለሁ ላማሰግንህ
የገባኝ አንተን ማመስገን ነው
የገባኝ ስምህን ማክበር ነው
የገባኝ ፍቅር መሆንህ ነው
አንተን እንዳወቀ እንደተማረ ሰው
እኔን ደስ የሚለኝ ሳመሰግንህ ነው
አንተን እነዳወቀ እንደተረዳህ ሰው
እኔን ደስ የሚለኝ ሳሞጋግስህ ነው


Official Video SUBSCRIBE TO THIS CHANNEL
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
© Copyright: EZRA NIGUSSIE, Inc 2022.
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel Song,Wongel,Gospel,Amharic,Mezmur,Protestant,Protestant song,Christian,Evangelical,church,Ephrem Alemu,Tekeste Getnet,Yoseph Ayalew,Kefa Mideksa,lily tilahun,Mesfin Gutu,Tesfaye Gabiso,Hana tekle,Jossy Kassa,Dagi,Dagimawi Tilahun,Samuel Tesfamicheal. Hanfre Aligaze,Tolosa Gudina,Teddy Tadesse,Yosef Bekele,Tesfaye Chala","Teddy Tadesse" "Bereket Tesfaye" frabek125 "Ephrem alemu" "Suraphel Demissie" "Presence Tv" "Holy Tv" "Cj Tv" "Aster Abebe" "feker tube" "MARDA TUBE" "Melkamu tube" "ETHIOPIAN PROPHET'S" "TST APP "yesuf app"
"Hosannamezmur" "kiyatalkshow" "EthiopianMezmur"


#New Protestant mezemur #New Amharic mezmure #protestant mezmure #amharicworship
#Ethiopian mezmur
#new cover mezmur
#Amharic Gospel Song
#Ezra mezemur #Ezra nigussie#yidnekachewu teka#yitbarek alemu#dawit getachewu#አማርኛ መዝሙር

Комментарии

Информация по комментариям в разработке