በህይወት ካልመጣሁ ልጄን አደራ! ልጄ ናፈቀኝ 7

Описание к видео በህይወት ካልመጣሁ ልጄን አደራ! ልጄ ናፈቀኝ 7

የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
https://storm-visage-37a.notion.site/...

ልጆችም ውላጆቻችሁን ፤ውላጆችም ልጆቻችሁን አጠገባችሁ እያሉ በሙሉ አቅማችሁ እና በፍቅር ተንከባከቡአቸው ምክንያቱም እየፈለጉ እድሉ የሌላቸው ብዙ ናቸውና እያልን ይህንን በአይነቱ አዲስ የሆነ ሾው እነሆ እንላችኋለን!!!

የዛሬ የልጄ ናፈቀኝ እንግዳችን ፋጡማ ትባላለች ልጇ 9 ዓመት ሆኖታል ላለፉት 3 አመታት በ አካልም ሆነ በቪዲዮ አላየችውም።
ዛሬ በዶንኪ ትዩብ ከ 3 አመት በኋላ ልጇን በዶንኪ ትዩብ ጥርት ባለ ካሜራ እና ድምጽ በቀጥታ እየተያዩ የሆድ የሆዳቸውን ይጫወታሉ ! እናት ከ 3 አመት በኋላ ልጇን ስታይ ምን ይሰማት ይሆን? ይህንን ልብ የሚነካ ቪዲዮ አብረን እንመልከት!

Today's guest is Fatuma, her son is 9 years old and she has not seen him in person or on video for the past 3 years.
Today on Donkey Tube, after 3 years, her son is playing with her belly live on Donkey Tube with clear camera and sound! How will a mother feel when she sees her child after 3 years? Let's watch this heartwarming video together!.

#dubai #donkeytube #marriage #inspiration #love

Комментарии

Информация по комментариям в разработке